ለተሻለ ለውጥ
አብዛኞቻችን ብዙ ነገርን ባንዴ መጀመርን ልምድ እያደረግነው እና ዉጤታማ እንሆናለን እያልን እንገኛለን
እዉነታው ግን እንደዛ አይደለም ብዙ ነገርን እያሳጣን እንጂ
በተለይ በ tech ዘርፍ የተሻለ ነገር ለማምጣት
1 ፍላጎታችንን መለየት(Passion)
2. ለምን ፈለግነው(purpose )
Passion + purpose = long-term fuel
🎯 Without direction, speed is wasted.
3. ትኩረት(focus ✍️ Concentration is the secret of strength)
4. መሰረቱን ማሳመር(Master the Fundamentals)
🧱 Excellence starts with basics.
5. በቋሚነት መስራት ( Be Consistent, Not Just Motivated)
🔁 Discipline builds success.

👍1💯1
‼️time ከተገኘ summer camp በሚል ሁለት ሴት ሁለት ወንድ ✅HTML ✅jasascript በነፃ መማር የሚፈልግ ካለ inform አደርጉ።