lay-tech
104 subscribers
64 photos
5 files
23 links
Lay Tech is an educational technology channel based in Ethiopia, dedicated to explaining tech concepts in a simple and practical way.
Download Telegram
‼️time ከተገኘ summer camp በሚል ሁለት ሴት ሁለት ወንድ HTML jasascript በነፃ መማር የሚፈልግ ካለ inform አደርጉ።
HTML Short Cuts
👍1
Teaching makes you stand out and deepens your knowledge
2
😁3👍1
👍1
lay-tech
Photo
CSS flex box align-items and jusyify-content
👍1
Forwarded from Big Habesha Tech
እንዴት የላፕቶፓችንን የባትሪ ይዞታ ማወቅ እንችላለን?

ላፕቶፕ በምትገዙበት ጊዜ የላፕቶፓችሁ ባትሪ ሲመረት የነበረው እና አሁን ላይ ያለውን የባትሪ ይዞታ/መጠን ቼክ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

ይህንንም ለማድረግ በመጀመሪያ windows+R ተጭነን የሚመጣልን textbox ላይ cmd ብለን እንፅፋለን። በመቀጠልም፦
powercfg /batteryreport

ብለን በመፃፍ enter እንነካለን። ከዚያም እንደዚህ አይነት/ተቀራራቢ/ ፅሁፍ ይመጣልናል። battery life report saved to file path C:\Users\yourname\battery-report.html .

በመጨረሻም start ብለን ፅፈን ከጎኑ የፋይሉን path ብቻ copy አድርገን paste እናደርጋለን። ለምሳሌ፦
start C:\Users\yourname\battery-report.html


አሁን ስለ ላፕቶፓችን የተለያዩ መረጃዎችን እናገኛለን። ትንሽ ዝቅ እንዳደረግን DESIGN CAPACITY እና FULL CHARGE CAPACITY የሚሉ ምርጫዎች የምናገኝ ሲሆን DESIGN CAPACITY ከሚለው አጠገብ ያለው ባትሪው ሲመረት ያለው አቅም በmWh ሲሆን ከFULL CHARGE CAPACITY አጠገብ ያለው ደግሞ አሁን ላይ ያለው የባትሪው የመያዝ አቅም በmWh ነው።

©bighabesha_softwares