🌟 እስከ አሁን
ከ
አዲስ አበባ 🌃 Addis Ababa
ኳታር 🇶🇦 Qatar
ትግራይ ⭐ Tigray
መተከል ⭐ Metekel
ደሴ ወሎ⭐ Desie Wollo
ኮምቦልቻ ወሎ⭐ Kombolcha
.
.
.
እና ሌሎችም የሀገራችን 🇪🇹 እና የአለማችን 🌍 ክፍሎች ለትምህርቱ / ለደርሱ ተመዝግበዋል
ለመመዝገብ: 👉 @labameskot ላይ ያናግሩን
ከ
አዲስ አበባ 🌃 Addis Ababa
ኳታር 🇶🇦 Qatar
ትግራይ ⭐ Tigray
መተከል ⭐ Metekel
ደሴ ወሎ⭐ Desie Wollo
ኮምቦልቻ ወሎ⭐ Kombolcha
.
.
.
እና ሌሎችም የሀገራችን 🇪🇹 እና የአለማችን 🌍 ክፍሎች ለትምህርቱ / ለደርሱ ተመዝግበዋል
ለመመዝገብ: 👉 @labameskot ላይ ያናግሩን
❤7
الرُّؤْيَةُ وَالْمُلَاحَظَةُ
ማየትና መመልከት
አየ ۞ رَأَى ۞ ረኣ
ተመለከተ ۞ نَظَرَ ۞ ነዘረ
ትኩር ብሎ አየ ۞ حَدَّقَ ۞ ሐደቀ
አስተዋለ ۞ لَاحَظَ ۞ ላሐዘ
ቃኘ ۞ اِسْتَكْشَفَ ۞ ኢስተክሸፈ
ሰለለ ۞ رَاقَبَ ۞ ራቀበ
አጮለቀ ۞ لَمَحَ ۞ ለመሐ
መረመረ ۞ عَايَنَ ۞ ዓየነ
ፈተሸ ۞ فَتَّشَ ۞ ፈተሸ
ተከታተለ ۞ شَاهَدَ ۞ ሻሀደ
ማየትና መመልከት
አየ ۞ رَأَى ۞ ረኣ
ተመለከተ ۞ نَظَرَ ۞ ነዘረ
ትኩር ብሎ አየ ۞ حَدَّقَ ۞ ሐደቀ
አስተዋለ ۞ لَاحَظَ ۞ ላሐዘ
ቃኘ ۞ اِسْتَكْشَفَ ۞ ኢስተክሸፈ
ሰለለ ۞ رَاقَبَ ۞ ራቀበ
አጮለቀ ۞ لَمَحَ ۞ ለመሐ
መረመረ ۞ عَايَنَ ۞ ዓየነ
ፈተሸ ۞ فَتَّشَ ۞ ፈተሸ
ተከታተለ ۞ شَاهَدَ ۞ ሻሀደ
❤11👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን አፕፕ ከፈለጋችሁት ቻናሉን ሼር አድርጉትና በነፃ ይላክላችሗል (ቻናሉ 1400 ሲገባ) ። በቅርቡ በክፍያ የሚሆን ነዉ።
❤7👍2
♦️ መጠቀምና መያዝ ♦️ الحيازة والاستخدام
ተጠቀመ ۞ اِسْتَخْدَمَ ۞ ኢስተኽደመ
ሞከረ ۞ جَرَّبَ ۞ ጀረበ
ጣለ ۞ طَرَحَ ۞ ጠረሐ
ቀለበ ۞ اِلْتَقَطَ ۞ ኢልተቀጠ
ያዘ ۞ حَازَ ۞ ሐዘ
አስቀመጠ ۞ وَضَعَ ۞ ወደዐ
አነሳ ۞ رَفَعَ ۞ ረፈዐ
ለበሰ ۞ لَبِسَ ۞ ለቢሰ
አወለቀ ۞ خَلَعَ ۞ ኸለዐ
ሸፈነ ۞ غَطَّى ۞ ገጣ
ተጠቀመ ۞ اِسْتَخْدَمَ ۞ ኢስተኽደመ
ሞከረ ۞ جَرَّبَ ۞ ጀረበ
ጣለ ۞ طَرَحَ ۞ ጠረሐ
ቀለበ ۞ اِلْتَقَطَ ۞ ኢልተቀጠ
ያዘ ۞ حَازَ ۞ ሐዘ
አስቀመጠ ۞ وَضَعَ ۞ ወደዐ
አነሳ ۞ رَفَعَ ۞ ረፈዐ
ለበሰ ۞ لَبِسَ ۞ ለቢሰ
አወለቀ ۞ خَلَعَ ۞ ኸለዐ
ሸፈነ ۞ غَطَّى ۞ ገጣ
ይቀጥላል ....
👍5❤3
መብላትና መጠጣት♦️الاستهلاك والبلع
በላ ۞ أَكَلَ ۞ አከለ
ጠጣ ۞ شَرِبَ ۞ ሸሪበ
ቀመሰ ۞ ذَاقَ ۞ ዛቀ
ዋጠ ۞ بَلَعَ ۞ በለዐ
ጋጠ ۞ رَعَى ۞ ረዓ
ለገመ ۞ هَضَمَ ۞ ሀደመ
ጎረሰ ۞ لَقِمَ ۞ ለቂመ
ጨለጠ ۞ جَرَعَ ۞ ጀረዐ
ላሰ ۞ لَعِقَ ۞ ለዒቀ
መጠጠ ۞ مَصَّ ۞ መሠ
በላ ۞ أَكَلَ ۞ አከለ
ጠጣ ۞ شَرِبَ ۞ ሸሪበ
ቀመሰ ۞ ذَاقَ ۞ ዛቀ
ዋጠ ۞ بَلَعَ ۞ በለዐ
ጋጠ ۞ رَعَى ۞ ረዓ
ለገመ ۞ هَضَمَ ۞ ሀደመ
ጎረሰ ۞ لَقِمَ ۞ ለቂመ
ጨለጠ ۞ جَرَعَ ۞ ጀረዐ
ላሰ ۞ لَعِقَ ۞ ለዒቀ
መጠጠ ۞ مَصَّ ۞ መሠ
ይቀጥላል …
❤3👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌟 የላባ ኔክሰስ የፈሲህ እና ከላመ ሱቅ አረብኛ መማሪያ መጽሐፍ ገበያ ላይ ውሏል
የአረብኛ ቋንቋን በአስተማማኝ ሁኔታ መማር ወይም ማስተማር ይፈልጋሉ? ይህ ባለ 280+ ገጽ አጠቃላይ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው። መጽሐፉ ቋንቋውን በጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት የሚያግዙ 5 የፋሲህ አረብኛ መሠረታዊ ትምህርት ምዕራፎችን እና በዕለት ተዕለት ሕይወት ፈጣን መግባባት የሚያስችሉ 9 የ« ፈሲህ እና ከላመ ሱቅ ተግባራዊ ልምምድ » ምዕራፎችን በውስጡ ይዟል።
የዚህ መጽሐፍ ልዩ ጥንካሬ እያንዳንዱ ምዕራፍ በተግባራዊ መለማመጃዎች የተሞላ መሆኑ ሲሆን፣ ተማሪዎች የተማሩትን ቲዎሪ ወዲያውኑ ወደ ተግባር እንዲቀይሩ ያግላቸዋል።
በተጨማሪም፣ ለግል ጥናት እጅግ አመቺ የሆኑ ከ1000 በላይ ቁልፍ ቃላት እና በየ ርዕሱ በመቶዎች የሚቆጠሩ አረፍተ ነገሮች ከነትርጉማቸው እና አነባበባቸው ተካተዋል።
ለግል ተማሪዎችም ሆነ ለአስተማሪዎች ተመራጭ የሆነውን ይህንን ድንቅ መጽሐፍ አሁኑኑ YEBUNA.com @LabaNexus በመግባት ወይም በኮመንትና ዲስክሪፕሽን ላይ ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ ጥያቄዎች በቴሌግራም ወይም በቲክቶክ @labameskot ያግኙን። #arabic #አረብሀገር
👇👇👇👇👇 ቴሌግራም ላይ በቀጥታ መግዛት ትችላላችሁ
@labameskot

❤5👍2
ማየትና መመልከት♦️الرؤية والملاحظة
አየ ۞ رَأَى ۞ ረኣ
ተመለከተ ۞ نَظَرَ ۞ ነዘረ
ትኩር ብሎ አየ ۞ حَدَّقَ ۞ ሐደቀ
አስተዋለ ۞ لَاحَظَ ۞ ላሐዘ
ቃኘ ۞ اِسْتَكْشَفَ ۞ ኢስተክሸፈ
ሰለላ ۞ رَقَبَ ۞ ረቀበ
አጮለቀ ۞ لَمَحَ ۞ ለመሐ
መረመረ ۞ عَايَنَ ۞ ዓየነ
ፈተሸ ۞ فَتَّشَ ۞ ፈተሸ
ተከታተለ ۞ شَاهَدَ ۞ ሻሀደ
ይቀጥላል …
❤8
መናገርና መጮኽ♦️الكلام والصراخ
ተናገረ ۞ تَكَلَّمَ ۞ ተከለመ
አወራ ۞ تَحَدَّثَ ۞ ተሐደሰ
ጮኸ ۞ صَرَخَ ۞ ሶረኸ
አንሾካሾከ ۞ وَسْوَسَ ۞ ወስወሰ
ጮኸ ۞ صَاحَ ۞ ሷሐ
አማረረ ۞ تَذَمَّرَ ۞ ተዘመረ
ለፈለፈ ۞ ثَرْثَرَ ۞ ሰርሰረ
ከፍ ባለ ድምፅ ደገፈ ۞ هَتَفَ ۞ ሀተፈ
መለሰ ۞ أَجَابَ ۞ አጃበ
አማከረ ۞ نَاقَشَ ۞ ናቀሸ
ተናገረ ۞ تَكَلَّمَ ۞ ተከለመ
አወራ ۞ تَحَدَّثَ ۞ ተሐደሰ
ጮኸ ۞ صَرَخَ ۞ ሶረኸ
አንሾካሾከ ۞ وَسْوَسَ ۞ ወስወሰ
ጮኸ ۞ صَاحَ ۞ ሷሐ
አማረረ ۞ تَذَمَّرَ ۞ ተዘመረ
ለፈለፈ ۞ ثَرْثَرَ ۞ ሰርሰረ
ከፍ ባለ ድምፅ ደገፈ ۞ هَتَفَ ۞ ሀተፈ
መለሰ ۞ أَجَابَ ۞ አጃበ
አማከረ ۞ نَاقَشَ ۞ ናቀሸ
ይቀጥላል …
🥰7👍6
መሄድና መንቀሳቀስ♦️الحركة والتقدم
ሄደ ۞ ذَهَبَ ۞ ዘሀበ
መጣ ۞ جَاءَ ۞ ጃአ
ተጓዘ ۞ سَارَ ۞ ሳረ
ሮጠ ۞ رَكَضَ ۞ ረከደ
ቀረበ ۞ اِقْتَرَبَ ۞ ኢቅተረበ
ራቀ ۞ اِبْتَعَدَ ۞ ኢብተዐደ
ተመለሰ ۞ رَجَعَ ۞ ረጀዐ
ዞረ ۞ دَارَ ۞ ዳረ
ዘለለ ۞ قَفَزَ ۞ ቀፈዘ
ተንቀሳቀሰ ۞ تَحَرَّكَ ۞ ተሐረከ
ሄደ ۞ ذَهَبَ ۞ ዘሀበ
መጣ ۞ جَاءَ ۞ ጃአ
ተጓዘ ۞ سَارَ ۞ ሳረ
ሮጠ ۞ رَكَضَ ۞ ረከደ
ቀረበ ۞ اِقْتَرَبَ ۞ ኢቅተረበ
ራቀ ۞ اِبْتَعَدَ ۞ ኢብተዐደ
ተመለሰ ۞ رَجَعَ ۞ ረጀዐ
ዞረ ۞ دَارَ ۞ ዳረ
ዘለለ ۞ قَفَزَ ۞ ቀፈዘ
ተንቀሳቀሰ ۞ تَحَرَّكَ ۞ ተሐረከ
ይቀጥላል …
👍7❤1
የአረብኛ ቋንቋን በአስተማማኝ ሁኔታ መማር ወይም ማስተማር ይፈልጋሉ? ይህ ባለ 280+ ገጽ አጠቃላይ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው። መጽሐፉ ቋንቋውን በጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት የሚያግዙ 5 የፋሲህ አረብኛ መሠረታዊ ትምህርት ምዕራፎችን እና በዕለት ተዕለት ሕይወት ፈጣን መግባባት የሚያስችሉ 9 የ« ፈሲህ እና ከላመ ሱቅ ተግባራዊ ልምምድ » ምዕራፎችን በውስጡ ይዟል።
የዚህ መጽሐፍ ልዩ ጥንካሬ እያንዳንዱ ምዕራፍ በተግባራዊ መለማመጃዎች የተሞላ መሆኑ ሲሆን፣ ተማሪዎች የተማሩትን ቲዎሪ ወዲያውኑ ወደ ተግባር እንዲቀይሩ ያግላቸዋል።
በተጨማሪም፣ ለግል ጥናት እጅግ አመቺ የሆኑ ከ1000 በላይ ቁልፍ ቃላት እና በየ ርዕሱ በመቶዎች የሚቆጠሩ አረፍተ ነገሮች ከነትርጉማቸው እና አነባበባቸው ተካተዋል።
ቀጥታ በቴሌግራም @labameskot መግዛት ይችላሉ
ዋጋ 499 ብር ብቻ

👍8❤1
ማግኘትና መስጠት♦️الحيازة والنقل
ሰጠ ۞ أَعْطَى ۞ አዕጣ
ወሰደ ۞ أَخَذَ ۞ አኸዘ
ያዘ ۞ أَمْسَكَ ۞ አምሰከ
አገኘ ۞ وَجَدَ ۞ ወጀደ
አጣ ۞ فَقَدَ ۞ ፈቀደ
ለቀቀ ۞ تَرَكَ ۞ ተረከ
ተቀበለ ۞ اِسْتَلَمَ ۞ ኢስተለመ
ሰበሰበ ۞ جَمَعَ ۞ ጀመዐ
ከተተ ۞ حَفِظَ ۞ ሐፊዘ
ቀበለ ۞ نَاوَلَ ۞ ናወለ
ሰጠ ۞ أَعْطَى ۞ አዕጣ
ወሰደ ۞ أَخَذَ ۞ አኸዘ
ያዘ ۞ أَمْسَكَ ۞ አምሰከ
አገኘ ۞ وَجَدَ ۞ ወጀደ
አጣ ۞ فَقَدَ ۞ ፈቀደ
ለቀቀ ۞ تَرَكَ ۞ ተረከ
ተቀበለ ۞ اِسْتَلَمَ ۞ ኢስተለመ
ሰበሰበ ۞ جَمَعَ ۞ ጀመዐ
ከተተ ۞ حَفِظَ ۞ ሐፊዘ
ቀበለ ۞ نَاوَلَ ۞ ናወለ
ይቀጥላል …
👍7❤2
ስሜትና መግለጽ♦️العواطف والتعبير
ሳቀ ۞ ضَحِكَ ۞ ዶሂከ
አለቀሰ ۞ بَكَى ۞ በካ
ፈገግ አለ ۞ تَبَسَّمَ ۞ ተበሰመ
አዘነ ۞ حَزِنَ ۞ ሐዚነ
ተቆጣ ۞ غَضِبَ ۞ ገዲበ
ፈራ ۞ خَافَ ۞ ኻፈ
ደነገጠ ۞ فُزِعَ ۞ ፉዚዐ
ቀና ۞ حَسَدَ ۞ ሐሰደ
ወደደ ۞ أَحَبَّ ۞ አሐበ
ጠላ ۞ كَرِهَ ۞ ከሪሀ
ይቀጥላል …
👍5❤2
ማሰብና ማወቅ♦️العقل والإدراك
አሰበ ۞ فَكَّرَ ۞ ፈከረ
አወቀ ۞ عَرَفَ ۞ ዐረፈ
ተረዳ ۞ فَهِمَ ۞ ፈሂመ
አመነ ۞ صَدَّقَ ۞ ሰደቀ
ጠረጠረ ۞ شَكَّ ۞ ሸከ
አስታወሰ ۞ تَذَكَّرَ ۞ ተዘከረ
ረሳ ۞ نَسِيَ ۞ ነሲየ
ገመተ ۞ خَمَّنَ ۞ ኸመነ
አረጋገጠ ۞ تَأَكَّدَ ۞ ተአከደ
ተማረ ۞ تَعَلَّمَ ۞ ተዐለመ
አሰበ ۞ فَكَّرَ ۞ ፈከረ
አወቀ ۞ عَرَفَ ۞ ዐረፈ
ተረዳ ۞ فَهِمَ ۞ ፈሂመ
አመነ ۞ صَدَّقَ ۞ ሰደቀ
ጠረጠረ ۞ شَكَّ ۞ ሸከ
አስታወሰ ۞ تَذَكَّرَ ۞ ተዘከረ
ረሳ ۞ نَسِيَ ۞ ነሲየ
ገመተ ۞ خَمَّنَ ۞ ኸመነ
አረጋገጠ ۞ تَأَكَّدَ ۞ ተአከደ
ተማረ ۞ تَعَلَّمَ ۞ ተዐለመ
ይቀጥላል …
❤9
መስራትና መፍጠር ♦️الصنع والخلق
ሰራ ۞ عَمِلَ ۞ ዐሚለ
አደረገ ۞ فَعَلَ ۞ ፈዐለ
ፈጠረ ۞ خَلَقَ ۞ ኸለቀ
ገነባ ۞ بَنَى ۞ በና
አዘጋጀ ۞ جَهَّزَ ۞ ጀሀዘ
ቀባ ۞ دَهَنَ ۞ ደሀነ
ጠገነ ۞ صَلَّحَ ۞ ሰለሐ
አፈረሰ ۞ هَدَمَ ۞ ሀደመ
ለወጠ ۞ غَيَّرَ ۞ ገየረ
አጠፋ ۞ دَمَّرَ ۞ ደመረ
ሰራ ۞ عَمِلَ ۞ ዐሚለ
አደረገ ۞ فَعَلَ ۞ ፈዐለ
ፈጠረ ۞ خَلَقَ ۞ ኸለቀ
ገነባ ۞ بَنَى ۞ በና
አዘጋጀ ۞ جَهَّزَ ۞ ጀሀዘ
ቀባ ۞ دَهَنَ ۞ ደሀነ
ጠገነ ۞ صَلَّحَ ۞ ሰለሐ
አፈረሰ ۞ هَدَمَ ۞ ሀደመ
ለወጠ ۞ غَيَّرَ ۞ ገየረ
አጠፋ ۞ دَمَّرَ ۞ ደመረ
ይቀጥላል …
👍7❤4👏1
መቀመጥና ማረፍ♦️الجلوس والراحة
ተቀመጠ ۞ جَلَسَ ۞ ጀለሰ
ቆመ ۞ وَقَفَ ۞ ወቅፈ
ተኛ ۞ نَامَ ۞ ናመ
አረፈ ۞ اِسْتَرَاحَ ۞ ኢስተራሐ
ተጋደመ ۞ اِسْتَلْقَى ۞ ኢስተልቃ
ተነሳ ۞ قَامَ ۞ ቃመ
ተንበረከከ ۞ جَثَا ۞ ጀሳ
ተደፋ ۞ سَجَدَ ۞ ሰጀደ
ተንጠለጠለ ۞ تَعَلَّقَ ۞ ተዐለቀ
ዘነበለ ۞ مَالَ ۞ ማለ
ተቀመጠ ۞ جَلَسَ ۞ ጀለሰ
ቆመ ۞ وَقَفَ ۞ ወቅፈ
ተኛ ۞ نَامَ ۞ ናመ
አረፈ ۞ اِسْتَرَاحَ ۞ ኢስተራሐ
ተጋደመ ۞ اِسْتَلْقَى ۞ ኢስተልቃ
ተነሳ ۞ قَامَ ۞ ቃመ
ተንበረከከ ۞ جَثَا ۞ ጀሳ
ተደፋ ۞ سَجَدَ ۞ ሰጀደ
ተንጠለጠለ ۞ تَعَلَّقَ ۞ ተዐለቀ
ዘነበለ ۞ مَالَ ۞ ማለ
ይቀጥላል …
❤4👍3