kuraztech
3.01K subscribers
350 photos
25 videos
12 files
310 links
Website - www.kuraztech.com

📌📌📌 Support & Discussion Group:
@kuraztechnologies
Download Telegram
💻💻💻 CMD 🖥🖥🖥

🤚🤚ሰላም የኩራዝ ቴክ ቤተሰቦቻችን ዛሬ CMD in Amharic (Command Line) ተከታታይ ቱቶሪያሎች አቅርበንላኋል፡፡ ተከታተሉት ፡፡
@kuraztech
@kuraztech

ቪዲዮዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡👇👇👇👇👇

📢📢"Don't forget to Subscribe !!!"

https://www.youtube.com/watch?v=jU4AhOBDBYM&list=PLZbK7y3hVlV1um7wZDBMa9N-OrB4u9bdD
kuraztech.PNG
67 KB
@kuraztech @kuraztech የኩራዝ-ቴክ ከተለያዩ ሀገራት ያሉት ተጠቃሚዎች የሚያሳይ ስታቲስቲክስ ፤ ዌብሳይታችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን፡፡ http://kuraztech.com/
ሰላም ቤተሰቦቻችን ፤ ዌብሳይታችን ትላንት እና ዛሬ በተወሰነ መልኩ ችግር ገጥሞት የነበረ ቢሆንም አሁን ሙሉ ስለተስተካከለ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ ስለ አስተያየታችሁ እናመሰግናለን ፡፡ http://kuraztech.com/
ውድ ቤተሰቦቻችን በቅድሚያ እንዴት ሰነበታችሁ! እያልኩ ባለፈው በነገርናቺሁ መሰረት ኩራዝ ቴክ እስከ አሁን የሰራቸውን ስራዎች ለመላው የዩኒቨርስቲያችን ማህበረሰብ የምናሳይበት እና የምናስተዋውቅበት ፕሮግራም ይኖረናል ባልነው መሰረት ነገ ከ 8:00 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ አዳራሽ የሚካሄድ መሆኑን ስናበስራቺሁ በታላቅ ደስታ ነው።ስለሆነም ውድ ቤተሰቦቻችን በተጠቀሰው ሰዓት በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንላለን።ይህንን መልዕክት ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ መናገሩን እንዳትረሱ። ደንበኞቻችን ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

@kuraztech
@kuraztech
ውድ ቤተሰቦቻችን በቅድሚያ እንዴት ሰነበታችሁ! እያልን ባለፈው በነገርናችሁ መሰረት ኩራዝ ቴክ እስከ አሁን የሰራቸውን ስራዎች ለመላው የዩኒቨርስቲያችን ማህበረሰብ የምናሳይበት እና የምናስተዋውቅበት ፕሮግራም ይኖረናል። በዚህም ምክንያት ትሮግራሙ ነገ ከ 8:00 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ አዳራሽ የሚካሄድ መሆኑን ስናበስራቺሁ በታላቅ ደስታ ነው።ስለሆነም ውድ ቤተሰቦቻችን በተጠቀሰው ሰዓት በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንላለን።ይህንን መልዕክት ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ መናገሩን እንዳትረሱ። ቤተሰቦቻችን ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን። @kuraztech @kuraztech
PowerPoint

🤚🤚ሰላም ቤተሰቦቻችን።
ኩራዝ ቴክ ዛሬ ለእናንተ የ 🤳👩🏽‍💻👨🏽‍💻Microsfot PowerPoint🤳👨🏽‍💻👩🏽‍💻 ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡
PowerPoint ጽሁፍን, ምስሎችን, ስዕላዊ መግለጫዎችን ከማስተማሪያዎች እና ሽግግር ተጽእኖዎች ጋር በመጠቀም መረጃ እና መረጃን ለማቅረብ የሚጠቀምበት የመተግበሪያ ሶፍትዌር ነው.
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech

ቪዲዮዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡👇👇👇👇👇

📢📢"Don't forget to Subscribe to our youtube channel!"
https://www.youtube.com/watch?v=Gjhqhb2CkUY&list=PLZbK7y3hVlV1yKWGJ7kSJqYdKGTmsNQy6&index=6
Adobe Photohop

🤚🤚ሰላም ቤተሰቦቻችን።
ኩራዝ ቴክ ዛሬ ለእናንተ የ 🤳👩🏽‍💻👨🏽‍💻Adobe Photoshop🤳👨🏽‍💻👩🏽‍💻 ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡
Adobe Photoshop,
-Photo & Image Editing works
-Graphics Designing Works
-Pattern and texture designs....
ወዘተ ስራዎችን ለመስራት
የምንጠቀምበት የመተግበሪያ ሶፍትዌር ነው.
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech

📢📢"Don't forget to Subscribe to our youtube channel!"

ቪዲዮዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=iuI-91WQFOY&list=PLZbK7y3hVlV0jQtztXQ5OdDGYEH9umB1l
@kuraztech @kuraztech ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ኩራዝ-ቴክ የትምህርት እና ስልጠና ተቋም አቋቁሞ ስልጠናዎችን ለመስጠት እንቅስቃሴዎች እያደረገ ይገኛል፡፡ ይሁን እና በአሁን ወቅት ከቤተሰቦቻችን ብዙ ጥያቄዎች እና ፍላጎቶች እየቀረቡ ስለሆነ በዚህም መሰረት ጊዜያዊ ምላሽ ለመስጠት የ 2011 የክረምት ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ስልጠናዉ የሚሰጠዉ በግል ወይንም በቡድን ሲሆን አስልጣኞች ሰልጣኞች ያሉበት ቦታ (መኖሪያ ቤት) ድረስ በመገኘት የክረምት መርሀ ግብርን ይሰጣሉ፡፡ ከታች የተዘረዘሩትን ስልጠናዎች ለማግኘት የምትፈልጉ በሚከተለዉ ፎርም መሙላት ትችላላችሁ፡፡ https://docs.google.com/forms/d/11iQUv7wqZ7rpgRGzBLrruL6ABQtf2wT8qGZTRYIbzaE

ለበለጠ መረጃ @Mekita7 መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናን፡፡
List of Summer Courses Prepared by @kuraztech
👨🏽‍💻👨🏽‍💻 C++ 👨🏽‍💻👨🏽‍💻

ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን✌️✌️
በክረምት ምን ለመማር አስባችኋል? 🤔
ኩራዝ ቴክ በአካል እየተዘዋወረ🚶🏽‍♀️🚶🏽‍♀️ ከሚያስተምራቸው ትምህርቶች በተጨማሪ በOnline 👨🏽‍💻👨🏽‍💻 የ C++ ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል...
ለበጋው ትምህርት ከአሁኑ ራስዎን ያዘጋጁ!💪🏾💪🏾
እኛን ስለምረጡ ቤተሰባችንም ስለሆኑ ደስታ ይሰማናል።
ኩራዝ ቴክ ከእኛ ለእኛ

ሊንኩን በመጫን መከታተል ይችላሉ!
ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ👍🏼....
https://www.youtube.com/watch?v=8X53Co_1PuI&list=PLZbK7y3hVlV1_p0SQmQXNg7oUCPBuGq2H
Dear Families Change Your TV Channel to EBC News …. Starting From Now Until 4:45 You Could get Information’s about Kuraztech from Live Streaming of EBC NEWS Channel … 0 Ena 1 TV Show.
View ! Engage!

Every opportunity matters!


Y2Y provides you with lists of nationwide and global professional, academic, and social life changing opportunities with mentorship

WWW.Y2Youth.org
Join this
@Y2123
@Y2123
@Y2123
👇👇👇👇👇👇ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላችሁ፡፡ኩራዝ-ቴክ ለእናንተ ዉድ ቤተሰቦቹ ሁሌም የተሻለ ነገር ለማቅረብ ጠንክሮ እየሰራ ይገኛል ፡፡ በእቅዳችንም መሰረት ለአዲሱ አመት ዉድ ስጦታዎችን እናቀረብላችኋን፡፡

1. ኩራዝ-ቴክ ዋና ዌብሳይት - http://kuraztech.com
2. የኩራዝ-ቴክ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች - http://kuraztech.com/education/education.html
3. ኩራዝ-ቴክ የትምህርት መርጃዎች - http://document.kuraztech.com
4. ኩራዝ-ቴክ የመወያያ ፎረም - http://forum.kuraztech.com
5. ኩራዝ-ቴክ ትምህርታዊ ዜናዎች - http://news.kuraztech.com
6. ኩራዝ-ቴክ ግራፊክስ እና አኒሜሽን - http://graphics.kuraztech.com
7. ኩራዝ-ቴክ ፍሪላንስ - http://freelance.kuraztech.com
8. ኩራዝ-ቴክ ዴቨሎፕመንት- http://development.kuraztech.com
9. ኩራዝ-ቴክ ስልጠና - http://training.kuraztech.com
10. ኩራዝ-ቴክ ፈተና - http://exam.kuraztech.com

ሁሉንም ፕላትፎርሞች ለእናንተ በቅርቡ በነፃ የምናደርሳችሁ መሆኑን እያሳወቅን፡፡ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ መረጃዉን እያጋራችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁን እንጠይቃለን፡፡ ሁላችንም በጋራ ኢትዮጲያን እንለዉጣታለን፡፡

@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
ኩራዝ-ቴክ ሁሌም ለእናንተ ዉድ ወዳጆቹ ጠቃሚ መረጃዎችን ማድረሱን ይቀጥላል፡፡ ይመልከቱት 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=YHmZBRu-vvU

❤️ @kuraztech
👍 @kuraztech
🙏 @kuraztech
የ12ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ከአንድ ሰዓት በኋላ ይለቀቃል ተባለ። የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ የ12ኛ ከፍል ውጤትን አስመለክቶ ከአንድ ሰዓት በኋላ መግለጫ ለመስጠት መገናኛ ብዙሃነን ጠርቷል። መግለጫው ከተጠናቀቀ በኋላ ተፈታኞች ከ11 ዐሰት ጀምሮ በኤጀንሲው ድረገጽ ላይ ገብተው ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል። ውጤታችሁን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲው ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ።
GOOD LUCK !!! @kuraztech @kuraztech @kuraztech
ሰላም ሰላም
እንዴት ናችሁ የኩራዝቴክ ቤተሰቦች
አሁን ወቅቱ አዳዲስ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚቀላቀሉበት፣
የትምሀርት ዘርፎችንም የሚመርጡበት ጊዜ ነው?
ምንድን ነው መማር ያለብኝ የሚለው አሳስቦዎት ያውቃል?
ታዲያ ምን ችግር አለ? ኩራዝቴክ ኢንጂነሪንግ የመማር ገጸ በረከቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል
የሌሎችንም ትምህርቶች በቅርቡ ይዞ ይቀርባል

እነሆ ብለናል.....

ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ!

@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
https://www.youtube.com/watch?v=11FR9e6STQs
ለኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2012 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ @kuraztech @kuraztech @kuraztech የሚከተለዉን የኩራዝ-ቴክ ዜና ሊንክ ይጫኑ 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 http://news.kuraztech.com/ለኢትዮጵያ-ሳይንስና-ቴክኖሎጂ-ዩኒቨርሲ/ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👍👍👍👍 @kuraztech @kuraztech @kuraztech
ማስተካከያ (UPDATE) - ለኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2012 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ በትላንትናዉ ዕለት በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዋና ዌብሳይት ላይ የምዝገባ ቀናት እና መግቢያ ዉጤት ይፋ ቢሆንም በዛሬዉ ዕለት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት ላይ http://www.astu.edu.et/announcements/2012 በተለቀቀዉ መረጃ መሰረት የመግቢያ ዉጤት እና ቀናት ወደፊት ይፋ እንደሚሆን ይፋ ሆኗል፡፡ http://news.kuraztech.com/ለኢትዮጵያ-ሳይንስና-ቴክኖሎጂ-ዩኒቨርሲ/ @kuraztech @kuraztech @kuraztech