kuraztech
3.01K subscribers
350 photos
25 videos
12 files
310 links
Website - www.kuraztech.com

📌📌📌 Support & Discussion Group:
@kuraztechnologies
Download Telegram
Forwarded from Biruk Mamo
Forwarded from Biruk Mamo
ዉድ ቤተሰቦቻችን በቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ ወይንም ሀሙስ የኩራዝ ቴክ ፕሮጀክትን በአአስቱ ለተጠቃሚዎች የምናስተዋውቅ እና በይፋ ስራ መጀመሩን የምናበስርበት ፕሮግራም ይኖረናል እንዲሁም የተለያዩ ስልጠናዎች እና ሀካቶኖች ላይ የምንገኝ ይሆናል ፡፡ በተጨማሪም ከ ግንቦት 29 - ሰኔ 3 ድረስ በሚሊኒየም አዳራሽ በሚካሄደዉ የአይሲቲ ኤግዚቢሽን የምንሳተፍ ይሆናል፡፡ በዚህም መሰረት በምንሳተፍባቸዉ ለኩራዝ ቴክ መለያነት የሚያገግል ቲሸርት ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ስለዚህም ተሸርት እንዲሰራላችሁ ፍላጎቱ ያላችሁ አባላት እስከ ረቡዕ ምሽት ድረስ አሳዉቁን ክፍያዉንም ፈፅሙ፡፡ የአንድ ቲሸርት ዋጋ 175 ብር ነው፡፡ ስለዚህ የምትፈልጉትን ቲሸርት እንድታሳዉቁን እንጠይቃለን፡፡ የቲሸርት ዲዛይኖቹ ከላይ በፎቶ ተቀምጠዋል፡፡ ከአባላትም ዉጪ ቲሸርት የሚፈልግ ማንኛዉም ሰዉ ካለ እንዲዘጋጅለት ማሳወቅ ይችላል፡፡ ለ ቲሸርቱ ሀሳብና ዲዛይን ብስራተገብርኤልን እናመሰግናለን፡፡ @bkhappy and @befmib
Forwarded from She Tech
She Techs is proud to announce women’s hackathon event starting from May 10, 2019, to May 12, 2019 @ aastu. Women’s Hackathon is a competition prepared for girls in aastu which will require them to solve real-life problems around the campus using technological methods. In this event, 3 teams(each with 5 members) will compete to design the best solution for the given problem. It is a 3 days event in which the winning team will be awarded at the end of the competition.
Forwarded from She Tech
You're all invited to attend and support our girls👸🏽👸🏽👸🏽👸🏽 #hackathon #womenintech #aastu
💻💻💻 CMD 🖥🖥🖥

🤚🤚ሰላም የኩራዝ ቴክ ቤተሰቦቻችን ዛሬ CMD in Amharic (Command Line) ተከታታይ ቱቶሪያሎች አቅርበንላኋል፡፡ ተከታተሉት ፡፡
@kuraztech
@kuraztech

ቪዲዮዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡👇👇👇👇👇

📢📢"Don't forget to Subscribe !!!"

https://www.youtube.com/watch?v=jU4AhOBDBYM&list=PLZbK7y3hVlV1um7wZDBMa9N-OrB4u9bdD
kuraztech.PNG
67 KB
@kuraztech @kuraztech የኩራዝ-ቴክ ከተለያዩ ሀገራት ያሉት ተጠቃሚዎች የሚያሳይ ስታቲስቲክስ ፤ ዌብሳይታችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን፡፡ http://kuraztech.com/
ሰላም ቤተሰቦቻችን ፤ ዌብሳይታችን ትላንት እና ዛሬ በተወሰነ መልኩ ችግር ገጥሞት የነበረ ቢሆንም አሁን ሙሉ ስለተስተካከለ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ ስለ አስተያየታችሁ እናመሰግናለን ፡፡ http://kuraztech.com/
ውድ ቤተሰቦቻችን በቅድሚያ እንዴት ሰነበታችሁ! እያልኩ ባለፈው በነገርናቺሁ መሰረት ኩራዝ ቴክ እስከ አሁን የሰራቸውን ስራዎች ለመላው የዩኒቨርስቲያችን ማህበረሰብ የምናሳይበት እና የምናስተዋውቅበት ፕሮግራም ይኖረናል ባልነው መሰረት ነገ ከ 8:00 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ አዳራሽ የሚካሄድ መሆኑን ስናበስራቺሁ በታላቅ ደስታ ነው።ስለሆነም ውድ ቤተሰቦቻችን በተጠቀሰው ሰዓት በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንላለን።ይህንን መልዕክት ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ መናገሩን እንዳትረሱ። ደንበኞቻችን ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

@kuraztech
@kuraztech
ውድ ቤተሰቦቻችን በቅድሚያ እንዴት ሰነበታችሁ! እያልን ባለፈው በነገርናችሁ መሰረት ኩራዝ ቴክ እስከ አሁን የሰራቸውን ስራዎች ለመላው የዩኒቨርስቲያችን ማህበረሰብ የምናሳይበት እና የምናስተዋውቅበት ፕሮግራም ይኖረናል። በዚህም ምክንያት ትሮግራሙ ነገ ከ 8:00 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ አዳራሽ የሚካሄድ መሆኑን ስናበስራቺሁ በታላቅ ደስታ ነው።ስለሆነም ውድ ቤተሰቦቻችን በተጠቀሰው ሰዓት በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንላለን።ይህንን መልዕክት ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ መናገሩን እንዳትረሱ። ቤተሰቦቻችን ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን። @kuraztech @kuraztech
PowerPoint

🤚🤚ሰላም ቤተሰቦቻችን።
ኩራዝ ቴክ ዛሬ ለእናንተ የ 🤳👩🏽‍💻👨🏽‍💻Microsfot PowerPoint🤳👨🏽‍💻👩🏽‍💻 ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡
PowerPoint ጽሁፍን, ምስሎችን, ስዕላዊ መግለጫዎችን ከማስተማሪያዎች እና ሽግግር ተጽእኖዎች ጋር በመጠቀም መረጃ እና መረጃን ለማቅረብ የሚጠቀምበት የመተግበሪያ ሶፍትዌር ነው.
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech

ቪዲዮዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡👇👇👇👇👇

📢📢"Don't forget to Subscribe to our youtube channel!"
https://www.youtube.com/watch?v=Gjhqhb2CkUY&list=PLZbK7y3hVlV1yKWGJ7kSJqYdKGTmsNQy6&index=6
Adobe Photohop

🤚🤚ሰላም ቤተሰቦቻችን።
ኩራዝ ቴክ ዛሬ ለእናንተ የ 🤳👩🏽‍💻👨🏽‍💻Adobe Photoshop🤳👨🏽‍💻👩🏽‍💻 ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡
Adobe Photoshop,
-Photo & Image Editing works
-Graphics Designing Works
-Pattern and texture designs....
ወዘተ ስራዎችን ለመስራት
የምንጠቀምበት የመተግበሪያ ሶፍትዌር ነው.
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech

📢📢"Don't forget to Subscribe to our youtube channel!"

ቪዲዮዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=iuI-91WQFOY&list=PLZbK7y3hVlV0jQtztXQ5OdDGYEH9umB1l
@kuraztech @kuraztech ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ኩራዝ-ቴክ የትምህርት እና ስልጠና ተቋም አቋቁሞ ስልጠናዎችን ለመስጠት እንቅስቃሴዎች እያደረገ ይገኛል፡፡ ይሁን እና በአሁን ወቅት ከቤተሰቦቻችን ብዙ ጥያቄዎች እና ፍላጎቶች እየቀረቡ ስለሆነ በዚህም መሰረት ጊዜያዊ ምላሽ ለመስጠት የ 2011 የክረምት ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ስልጠናዉ የሚሰጠዉ በግል ወይንም በቡድን ሲሆን አስልጣኞች ሰልጣኞች ያሉበት ቦታ (መኖሪያ ቤት) ድረስ በመገኘት የክረምት መርሀ ግብርን ይሰጣሉ፡፡ ከታች የተዘረዘሩትን ስልጠናዎች ለማግኘት የምትፈልጉ በሚከተለዉ ፎርም መሙላት ትችላላችሁ፡፡ https://docs.google.com/forms/d/11iQUv7wqZ7rpgRGzBLrruL6ABQtf2wT8qGZTRYIbzaE

ለበለጠ መረጃ @Mekita7 መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናን፡፡
List of Summer Courses Prepared by @kuraztech
👨🏽‍💻👨🏽‍💻 C++ 👨🏽‍💻👨🏽‍💻

ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን✌️✌️
በክረምት ምን ለመማር አስባችኋል? 🤔
ኩራዝ ቴክ በአካል እየተዘዋወረ🚶🏽‍♀️🚶🏽‍♀️ ከሚያስተምራቸው ትምህርቶች በተጨማሪ በOnline 👨🏽‍💻👨🏽‍💻 የ C++ ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል...
ለበጋው ትምህርት ከአሁኑ ራስዎን ያዘጋጁ!💪🏾💪🏾
እኛን ስለምረጡ ቤተሰባችንም ስለሆኑ ደስታ ይሰማናል።
ኩራዝ ቴክ ከእኛ ለእኛ

ሊንኩን በመጫን መከታተል ይችላሉ!
ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ👍🏼....
https://www.youtube.com/watch?v=8X53Co_1PuI&list=PLZbK7y3hVlV1_p0SQmQXNg7oUCPBuGq2H
Dear Families Change Your TV Channel to EBC News …. Starting From Now Until 4:45 You Could get Information’s about Kuraztech from Live Streaming of EBC NEWS Channel … 0 Ena 1 TV Show.
View ! Engage!

Every opportunity matters!


Y2Y provides you with lists of nationwide and global professional, academic, and social life changing opportunities with mentorship

WWW.Y2Youth.org
Join this
@Y2123
@Y2123
@Y2123
👇👇👇👇👇👇ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላችሁ፡፡ኩራዝ-ቴክ ለእናንተ ዉድ ቤተሰቦቹ ሁሌም የተሻለ ነገር ለማቅረብ ጠንክሮ እየሰራ ይገኛል ፡፡ በእቅዳችንም መሰረት ለአዲሱ አመት ዉድ ስጦታዎችን እናቀረብላችኋን፡፡

1. ኩራዝ-ቴክ ዋና ዌብሳይት - http://kuraztech.com
2. የኩራዝ-ቴክ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች - http://kuraztech.com/education/education.html
3. ኩራዝ-ቴክ የትምህርት መርጃዎች - http://document.kuraztech.com
4. ኩራዝ-ቴክ የመወያያ ፎረም - http://forum.kuraztech.com
5. ኩራዝ-ቴክ ትምህርታዊ ዜናዎች - http://news.kuraztech.com
6. ኩራዝ-ቴክ ግራፊክስ እና አኒሜሽን - http://graphics.kuraztech.com
7. ኩራዝ-ቴክ ፍሪላንስ - http://freelance.kuraztech.com
8. ኩራዝ-ቴክ ዴቨሎፕመንት- http://development.kuraztech.com
9. ኩራዝ-ቴክ ስልጠና - http://training.kuraztech.com
10. ኩራዝ-ቴክ ፈተና - http://exam.kuraztech.com

ሁሉንም ፕላትፎርሞች ለእናንተ በቅርቡ በነፃ የምናደርሳችሁ መሆኑን እያሳወቅን፡፡ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ መረጃዉን እያጋራችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁን እንጠይቃለን፡፡ ሁላችንም በጋራ ኢትዮጲያን እንለዉጣታለን፡፡

@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech