kuraztech
3.01K subscribers
350 photos
25 videos
12 files
310 links
Website - www.kuraztech.com

📌📌📌 Support & Discussion Group:
@kuraztechnologies
Download Telegram
Forwarded from Biruk Mamo
ሰላም የኩራዝ-ቴክ ቤተሰቦች፡፡ ኩራዝ-ቴክ ለኢትዮጲያዉያን በነፃ ትምህርት የሚያገኙበትን መተግበሪያ እያዘጋጀ ይገኛል፡፡ በዚህም መሰረት ፍላጎቱ ያላችሁ ፤ አብራችሁ መስራትና አሻራችሁን ማሳረፍ የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን አብራችሁን እንድትሰሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ ኑና ለሚሊዮኖች ኢትዮጲያዉያን የዕዉቀት ጮራን ፈንጥቁ፡፡

መስፈርት፡
1. ፍላጎት
2. ዲፓርትመንት - አይለይም


ያነጋግሩን @bkhappy እና @befmib
Updated!!! Dear @kuraztech families, With in this short period of time we already achieved -
🥉475 - telegram channel members
🥉118 - telegram group members
🥉90 Facebook members
🥉70 YouTube subscribers
🥉>800 YouTube views from 11 videos.

We are preparing more contents .... Keep in touch with us.

"Thanks for your Contribution!!!
@kuraztechdiscussion
For anybody Who want to get Educational files of Software Engineering here is the link. Lot of thanks for @Mikiyet .
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኩራዝ ቴክ ተፈታኝ ለሆናችሁ የAASTU ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን የገልጻል። መልካም ፈተና!!!!
Forwarded from Hani Online Store
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዉግመንትድ እና ቨርቱዋል ሪያሊቲን አብሮ የያዘዉ አስደናቂ ጌም @futuretechnologists
ሰላም የኩራዝ ቴክ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ፤ እጅግ አድካሚ የሆነዉ ቪዲዮ የማዘጋጀት ስራ ካሰብነዉ በላይ ጊዜ ስለወሰደብን ማቅረብ አልቻልንም ነበር ፤ ለዚህም ይቅርታ እየጠየቅን ስለ ነበራችሁ ትዕግስት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አሁን ላይ የአብዛኞቹ ተከታታይ ቪዲዮች በመጠናቀቅ ላይ ስለሆኑ በቅርቡ እንደምናደርሳችሁ እየገለፅን ቤተሰባችን ስለሆናችሁ በድጋሜ እናመሰግናለን፡፡
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
✋🏾✋🏾✋🏾✋🏾 ሰላም የኩራዝ ቴክ ቤተሰቦች እንምደን አላችሁ፡፡ ዌብሳይታችን የሙከራ ጊዜ መጀመሩን ስናበስራችሁ በደስታ ነዉ፡፡ ሁሉንም የቴክኖሎጂ ትምህርቶች በቅርቡ በዌብሳይታችን http://kuraztech.com/ እና በዩቱዩብ ገፃችን በነፃ ያገኛሉ፡፡
👍1
💻 www.kuraztech.com 📱

ሰላም የኩራዝ ቴክ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ፡፡ እንኳን ለ 123ኛዉ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ኩራዝ ቴክ በዓሉን ምክንያት በማድረግ Javascript tutorial in Amharic አቅርቦላችኋል፡፡ እንድትከታተሉት እንጋብዛለን፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=04WaEEAb6H4&list=PLZbK7y3hVlV1VdBpdYLbogRF1H69JZaOA
🖥 http://www.kuraztech.com 💻

✋🏾✋🏾✋🏾ሰላም የኩራዝ ቴክ ቤተሰቦች ፡፡ ኩራዝ ቴክ ለኢትዮጲያዉያን ነፃ የቴክኖሎጂ ቱቶሪያሎችን አቅርቦላችኋል፡፡ እንድትከታተሏቸዉ እንጋብዛለን፡፡

📱.Adobe ,
📱.Android ,
📱.Asp.Net ,
📱.Aspen Plus,
📱.Arduino,
📱.Blender ,
📱.Bootstrap ,
📱.Cinima 4D,
📱.CMD,
📱.C++ ,
📱.C# ,
📱.CSS ,
📱.FL Studio,
📱.Flutter,
📱.Gaming,
📱.HTML,
📱.Java,
📱.Javafx ,
📱.JavaScript,
📱.Jquery ,
📱.Machine Learning,
📱.Materialize,
📱.Ms Excel,
📱.Ms ppt,
📱. Ms Word ,
📱.Mysql,
📱.Php ,
📱.Python,
📱.Solid Work,
📱.Ubuntu,
📱.WordPress

@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech

http://kuraztech.com/education/education.html
👍1
🙏🙏🙏 ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን፡፡ @kuraztech ዛሬ ከ13 በላይ ተከታታይ ቪዲዮዎች ያሉትን Materialize CSS ኮርስ አቅርበንላችኋል ፡፡ እንድተከታተሉት እንጋብዛለን፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=vo90J2F16jE&list=PLZbK7y3hVlV0ALWcIJbm9OPTE3MlBNf7h
🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂ ዉድ ቤተሰቦቻችን ኩራዝቴክ ዛሬ ከ 8 በላይ ተከታታይ ቪዲዮዎችን የያዘዉን Blender ቱቶሪያል በአማርኛ አቅርቦላችኋል፡፡ ከአሁን ጀምሮ የራሳችሁን 3D ግራፊክስ መስራት ትችላላችሁ፡፡ ተከታተሉት እናመሰግናለን፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=jjw0QZhk_Xw&list=PLZbK7y3hVlV2bcIrk-67FsHPf5oZPiC5E
ሰላም ለእናንተ🤚🤚🤚 ዉድ ቤተሰቦቻችን ኩራዝቴክ ዛሬ 17 ተከታታይ ቪዲዮዎችን የያዘዉን CSS ቱቶሪያል በአማርኛ አቅርቦላችኋል። ዉብ፣ ማራኪና ሳቢ ዌብሳይቶችን ለመስራት 1 እርምጃ ቀርቷችኋል።
ተከታተሉት እናመሰግናለን!!
ሊንኩኑ በመጫን ያገኙታል
👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=LLalD401rSo&list=PLZbK7y3hVlV3Gms2Nw3ofB5x58OO1cX_3
📢📢📢 አዲስ ማስታወቂያ 🔊🔊🔊

🖐🖐🖐 ዉድ ቤተሰቦቻችን፡፡ ኩራዝ ቴክ ለኢትዮጲያዉያን በነፃ የሚገለገሉበት መተግበሪያ አዘጋጅቷል፡፡ የተለያዩ ኮርሶችንም ለተጠቃሚዎች እያደረሰ ይገኛል፡፡ ከኩራዝ ቴክ ጋር በመሆን የበኩላችሁን አሻራ ማሳረፍ የምትፈልጉ ዉድ የሀገራችን ልጆች እንድትቀላቀሉን ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

🗝 መስፈርቶች
1. ፍላጎት እና ፍላጎት ብቻ
2. ዲፓርትመንት አይለይም
3. ኮርሶች በችሎታ እና በምርጫ

📜ማስታወሻ ፡ ኩራዝ ቴክ ቪዲዮዎቹን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ 💿 ሶፍትዌሮችን ፤ 🎥 ቪዲዪዎችን እና ሌሎች 🛠ማቴሪያሎችን በተጨማሪም ሙሉ ድጋፍ ስለሚያደርግ ከዚህ በፊት ምንም አይነት የቪዲዮ ማዘጋጀት ልምድ አይጠበቅም፡፡

ኩራዝ ቴክ በ2 ወራት ብቻ -
👩‍💻👨‍💻ከ 40 በላይ የኮርስ አዘጋጆች

👓🕶 ከ 3500 በላይ የዩቱዩብ ምልከታዎች

👨‍👧‍👧👩‍👧‍👦ከ 1200 በላይ የቴሌግራም ቤተሰቦች አሉት፡፡

Please Contact us here if you want to prepare Course - @bkhappy or @befmib

በቀጣይ ቀናትም ያለቁ ቱቶሪያሎችን እናደርሳችኋለን፡፡
ዌብሳይት www.kuraztech.com
ከእናንተ ጋር በመሆን የተሻለች ሀገር እንፈጥራለን፡፡

https:/t.me/kuraztech
📱📱📱 Flutter Video 📱📱📱

ኩራዝ ቴክ ዛሬ ለእናንተ 👩‍👧‍👦 ዛሬ ከ10 በላይ 🎥 ቪዲዮች ያሉት የFlutter ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ በጎግል የተሰራዉ Flutter በቀላሉ የAndroid እና IOS አፕሊኬሽን መስራት ያስችላችኋል፡፡ ዛሬዉኑ የራሳችሁን የስልክ አፕሊኬሽን ስሩ፡፡ እናመሰግናለን፡፡🙏🙏

@kuraztech
@kuraztech

https://www.youtube.com/watch?v=H0EfRMAQkXc&list=PLZbK7y3hVlV0yhn_QiwqyIZ5FvFlNoq08
📱📱📱 Python Tutorial 📱📱📱

ኩራዝ ቴክ ለእናንተ Python ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡Python Desktop GUIs, Web Development, AI....ለመስራት እንጠቀምበታለን።ትምህርቱን ተከታተሉ። እናመሰግናለን፡፡🙏🙏
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech

ሊንኩን በመጫን ያገኙታል👇👇👇

https://www.youtube.com/watch?v=0fI8thwc0bc&list=PLZbK7y3hVlV1euqc9Tu7q09FL3pPnmdyn
💻 💻 Linux (Ubuntu) 🖥 🖥

🤚🤚ሰላም ቤተሰቦቻችን፡፡ ኩራዝ ቴክ ዛሬ ለእናንተ የ💻🖥 Linux (Ubuntu) ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ ከ 12 ,በላይ ተከታታይ ቪዲዮ ሲኖሩት እንዴት በቀላሉ Linux በተለይም Ubuntu Opearting System መጠቀም እንደምትችሉ ያሳያችኋል፡፡
@kuraztech
@kuraztech

ቪዲዮዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡👇👇👇👇👇

📢📢"Don't forget to Subscribe !!!"

https://www.youtube.com/watch?v=gjohfY8re1A
👍1
📲📲📱 Android 📱📱📱

🤚🤚ሰላም የኩራዝ ቴክ ቤተሰቦቻችን ዛሬ የአንድሮይድን (Android) ተከታታይ ቱቶሪያሎች አቅርበንላኋል፡፡ ተከታተሉት ፡፡
@kuraztech
@kuraztech

ቪዲዮዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡👇👇👇👇👇

📢📢"Don't forget to Subscribe !!!"

https://www.youtube.com/watch?v=dQLFicodgCA&list=PLZbK7y3hVlV2uguER9Envhat2fDt281tP
🚊🚊 Cinema 4D🚊🚊

🤚🤚ሰላም ቤተሰቦቻችን፡፡ ኩራዝ ቴክ ዛሬ ለእናንተ የ Cinema 4D ቱቶሪያል ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡
ሲኒማ 4 ዲ 3 ዲጂታል ሞዴል, አኒሜሽን, የእንቅስቃሴ ግራፊክ እና ተለዋዋጭ መተግበሪያ ነው።
[3D modeling, animation, motion graphic and rendering application].
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech

ቪዲዮዉን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ፡፡👇👇👇👇👇

📢📢"Don't forget to Subscribe our youtube channel!"


https://www.youtube.com/watch?v=p7AO4YB-q4s&list=PLZbK7y3hVlV0Rk3N8D7eKn5zyXhp7r86d