kuraztech
3.01K subscribers
350 photos
25 videos
12 files
310 links
Website - www.kuraztech.com

📌📌📌 Support & Discussion Group:
@kuraztechnologies
Download Telegram
አቶ አርዓያ ለTIKVAH-ETH ከደቂቃዎች በፊት በስልክ ይህን ብለዋል፦ "ውጤቱን ይፋ ለማድረግ እየሰራንበት ነው በጨረስን ግዜ በይፋ እናሳውቃለን። ዛሬ፣ ነገም፣ ከነገ በስቲያም አንላችሁም ልክ እንደጨረስን ግን እናሳውቃለን። ሁሉም ሰራተኛ እየተሯሯጠ ይገኛል፤ ስራውንም አጥርተን እየሰራን ነው። ተማሪዎች እና ወላጆች ትንሽ ታገሱን በሉልን።"
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
ስልክዎትን ፈጣን ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎች - How to Make Your Phone Faster - Kuraztech
ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን፣ ዘዴዎችን ፣ አማራጭ መንገዶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው
Dont forget to share, like and subscribe.
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
https://www.youtube.com/watch?v=YGdrX46LO2M&feature=youtu.be
AI in Ethiopia

የ AI in Ethiopia የመጀመሪያው መድረክ፤
አላማው በኤአይ ላይ የተሰሩ ጥናቶችን መድረክ መስጠት እና ኤአይ ወደተሻለ ልህቀት ማድረስ።

ሚካሄደው ከ ጥቅምት 18-30

ጠቃሚ ቀናት :

መስከረም 9: ጥናት ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን

መስከረም 29 : ጥናት መቀበል/ አለመቀበል ማሳወቂያ

መስከረም 9: የተሳታፊዎች ምዝገባ ይጀምራል
ጥቅምት 4 : የተሳታፊዎች ምዝገባ ያልቃል


ለተጨማሪ መረጃ:
ውብ ሳይት: http://iltt.aau.edu.et/
ቴሌግራም: @aiinethiopia
ፌስ ቡክ: Https://www.facebook.com/aiinethiopia

@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
እስከ አሁን መግቢያቸውን ያሳወቁ ዩኒቨርሲቲዎች

1. Addis Ababa university
ነባር ተማሪዎች መስከረም 5-6
አዲስ ገቢ ተማሪዎች አላሳወቀም
2. mekelle university
ነባር ተማሪዎች መስከረም 5-7
አዲስ ገቢ ተማሪዎች አላሳወቀም
3. Jimma university
ነባር ተማሪዎች መስከረም 19-20
አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 26-27
4. Arbaminch university
ነባር ተማሪዎች መስከረም 21-22
አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 28-29

5. Gonder university
ነባር ተማሪዎች መስከረም 22-23
አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 28-29

6. Wollagga university
ነባር ተማሪዎች መስከረም 19-20
አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 26-27
@kuraztech
@kuraztech

7. Arsi university
የህክምና ስፔሻሊስት መስከረም 20-21
ነባር ተማሪዎች መስከረም 22-23
አዲስ ገቢ ተማሪዎች አላሳወቀም

8. Wachamo university
ጤና ተማሪዎች መስከረም 5-6
ነባር ተማሪዎች መስከረም 21-22
አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 28-29

9. Assosa university
ነባር ተማሪዎች መስከረም 20-21
አዲስ ገቢ ተማሪዎች አላሳወቀም
@kuraztech
@kuraztech

10. Wollo university
ነባር ተማሪዎች መስከረም 26-27
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥቅምት 1-2

11. Aksum university
የጤና ተማሪዎች መስከረም 8-9
ነባር ተማሪዎች መስከረም 19-20
አዲስ ገቢ ተማሪዎች አላሳወቀም
@kuraztech
@kuraztech

12. Dilla Univeristy
ነባር ተማሪዎች መስከረም 21-22
አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 26-27

13. Debratabor Univeristy
ነባር ተማሪዎች መስከረም 19-21
አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 23-25

14. Debramarkos Univeristy
ነባር ተማሪዎች መስከረም 21-22
አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 28-29
@kuraztech
@kuraztech

15. Haramaya Univeristy
ነባር ተማሪዎች መስከረም 24-27
አዲስ ገቢ ተማሪዎች አላሳወቀም

16. Bonga Univeristy
ነባር ተማሪዎች መስከረም 24-26
አዲስ ገቢ ተማሪዎች አላሳወቀም

⚠️ሌሎች ዩንቨርስቲዎች አላሳወቁም!
ምንጭ #student news
share
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
ማስታወቂያ

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2012 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በህክምና /Medicine/ ለመማር ያመለከታችሁ የፅሑፍ ፈተና የሚሰጠው እሁድ መስከረም 11, 2012 ዓ.ም ከ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ሲሆን ፈተና የሚሰጥበት ቦታ በመድኃኒያለም መሰናዶ ትምህርት ቤት (ከሆስፒታሉ ከ300-350ሜተር ወደ አስኮ የሚወስደው መንገድ ላይ ያለ ትምህርት ቤት) እና ሆሊ ሰቪየር (ከሆስፒታሉ ከ200-250ሜትር ወደ አስኮ የሚወስደው መንገድ ላይ ያለ ትምህርት ቤት) ነው፡፡

• የተመደባችሁበትን ትምህርት ቤት እና የመፈተኛ ክፍል ለማወቅ በኮሌጁ ድረ-ገፅ https://sphmmc.edu.et እና በፌስቡክ facebook.com/sphmmc/ በመግባት ቅዳሜ 11, 2012 ዓ.ም ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

• ለፈተና የሚቀርብ አመልካች ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ወይም 12ኛ ክፍል የተፈተነበት/የተፈተነችበት ፎቶ ያለው የመፈተኛ ካርድ ይዞ መምጣት አለበት/አለባት፡፡

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሬጅስትራል ጽሕፈት ቤ/ት

Source #ቲክቫህ_ዩኒቨርስቲ
በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ 11ኛ ክፍል መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ!

በ2011ዓ.ም የአጠቃላይ ትምህርት (10ኛ ክፍል) ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወደ 11ኛ ክፍል መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ መሆኑን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

 የመደበኛ፣የማታና የግል ተፈታኝ ተማሪዎች ለወንድ 2.00 እና በላይ ለሴት 1.86 እና በላይ ሆኖ የማታና የግል ተፈታኝ ተማሪዎች በማታው ፕሮግራም ይቀጥላሉ።

 ለአካል ጉዳተኞች መስማት የተሳናቸው ለወንድ 1.86 እና በላይ ለሴት 1.71 እና በላይ እንዲሁም ለዓይነ ስውራን ለወንድ 1.71 ለሴት 1.61 እንዲሆን ተወስኗል።

 ልዩ ድጋፍ የሚሹ ክልሎች፣አርብቶ አደር አካባቢዎች እና የፀጥታ ችግር የታየባቸው አካባቢዎች ደግሞ ለወንድ 1.86 ለሴት 1.71 እንዲሆን መወሰኑን ኤጀንሲው አስታውቋል።

ከዚህ በተጨማሪ፦

 ሁሉም ወደ 11ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች የሚመርጡት የትምህርት መስክ በትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ-ካርታው በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት በምርጫ ተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ ብቻ ይሆናል፡፡

 ከዚህ በፊት የአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት 10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 2.00 ነጥብ እና ከዚያ በላይ ያመጡ በማታው ፕሮግራም የ11ኛ ክፍል ትምህርታቸውን መቀጠል የሚችሉ መሆኑን ኤጀንሲው አስታውቋል፡፡

ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም
Join
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
for more
💻💻 HTML 💻💻
ሰላም🙌🏽🙌🏽 የኩራዝቴክ ቤተሰቦች👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👦‍👦
የዌብ ሳይት ዴቨሎፐር መሆን ይፈልጋሉ?🕸🕸
HTML የዌብሳይት ይዘቶችን ዲዛይን የምናደግርበት ቋንቋ ነው ቱቶሪያሉን በአማርኛ አቅርበንላችኋል።አሁኑኑ ይጀምሩ!!
💻💻Dont forget to like, share and subscribe
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech

https://www.youtube.com/watch?v=SnulGNICvDo&list=PLZbK7y3hVlV2OPYg2PpyYM1AZ73xLsFlS
ውል ይዘው ያልቀረቡ ተማሪዎች አይመዘገቡም!

በተያዘው ዓመት ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ከመግባታቸው በፊት ከሚኖሩበት ወረዳ ትምህርት ፅህፈት ቤት ውል መፈጸም እንዳለባቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ለዚህም ሚኒስቴሩ የተማሪዎች ቤተሰቦች በተገኙበት በወረዳቸው ትምህርት ፅህፈት ቤት ተሞልቶና ተፈርሞ ማህተም የሚደረግበት ፎርም ይፋ አድርጓል።

በዚህ መሰረትም ነባርና አዲስ ተማሪዎች ይህን ውል ይዘው እስካልቀረቡ ድረስ በተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች መመዝገብ የማይችሉ መሆኑ ተገልጿል። የሚፈፀመው ውል የተማሪዎችንና የተቋማቱን ሰላምና ደህንነት በማስጠበቅ ተማሪዎች ተረጋግተው መማር የሚጠበቅባቸው ደረጃ ላይ እንዲደርሱ የሚያስችል ነው ተብሏል። ከዚህ ባለፈም ተማሪዎች ለሚያጠፉት ጥፋትም ሆነ ለሚያደርሱት ጉዳት እነሱም ሆኑ ወላጆቻቸው ተጠያቂ መሆናቸውን ለማስገንዘብና ሃላፊነት እንዲወስዱ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተመላክቷል።

Via #FBC
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
Forwarded from GDG Addis
We are excited to launch our DevFest web site.

devfest.gdgaddis.dev
devfest.gdgaddis.com

Features:
👉 PWA support so that it works offline and acts as app
👉 Agenda table
👉 Speakers List
👉 Partners List
👉 FAQ

Don't forget to "Add to Homescreen" to experience as a mobile app.

We are looking forward to getting your feedbacks on the app.
List of students who pass entrance examination of Saint paul's millineum medical college - http://sphmmc.edu.et/final/final%20Result%20after%20Interview.htm @kuraztech @kuraztech
ኩራዝቴክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ቤተሰቦቹ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! እያለ መልካም ምኞቱን ይገለፃል!!

💚💛❤️ መልካም በዓል 💚💛❤️
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
የእርስዎ ኢሜይል መጠለፍና አለመጠለፉን የሚያውቁበት መንገድና ማድረግ የሚገባዎት ነገሮች
Dont Forget to share, like and subscribe

https://www.youtube.com/watch?v=Ey9KXrYhVYU&feature=youtu.be

@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
ሰላም የኩራዝቴክ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?
በምንለቃቸው አስተማሪና ጠቃሚ ይዘቶቻችን አስተያየት መስጠት የምትፈልጉ
(ቢጨመር፣ ቢቀነሰ፣ ቢስተካከል የምትሉት ነገር ካለ)
መልእክታችሁን @befmib እና @bkhappy ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ። እናመሰግናለን!!
ኩራዝቴክ ከእኛ ለእኛ
@kuraztech
ሰላም የኩራዝቴክ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?
በኮምፒተርዎቻችን ውስጥ የ Android መተግበሪያዎችን እንዴት መጫን እና መጠቀም ይቻላል?
Dont Forget to like, share and subscribe!
https://www.youtube.com/watch?v=SopjNuFXXwM
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
ሰላም የኩራዝ ቴክ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?
ኩራዝ ቴክ የውጭ ሀገር የትምህርት እድሎችን ለናንተ ለቤተሰቦቹ ለማድረስ እነሆ ዝግጅቱን አጠናቋል!
ካሁን በኋላ ይህን ማድረጉንም አጠናክሮ ይቀጥላል።
በምንለቃቸው ይዘቶቻችን አስተያየት መስጠት የምትፈልጉ
(ቢጨመር፣ ቢቀነሰ፣ ቢስተካከል የምትሉት ነገር ካለ)
መልእክታችሁን @befmib እና @bkhappy ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ። እናመሰግናለን!!
ኩራዝቴክ ከእኛ ለእኛ
UK Government Chevening Scholarships, 2020-2021
Brief Description
University or Organization: Chevening
Department: NA
Course Level: Postgraduate level normally a one-year Master’s degree
Award: Fully-funded
Access Mode: Online
Number of Awards: NA
Nationality: Students from Chevening countries
The program can be taken in the UK
Application Deadline: 5 November 2019

How to Apply - Follow this 👇link
https://www.chevening.org/scholarships/guidance/online-application-system/

Brought to you by:
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
Forwarded from Deleted Account
“የቻናል ጥቆማ”
ማንኛውንም ሀገራዊ ፣ ዐሁጉራዊ እና ዓለም ዐቀፋዊ ነፃ ዕድሎችን የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል።
ይቀላቀሉና በየጊዜው የሚለቀቁ ፦
• የ ትምህርት ዕድሎችን
• የ ስብሰባ ዕድሎችን • የስራ ዕድሎችን • የ ስልጠና ዕድሎችን • የ በጎ ፍቃድ ስራ/አገልግሎት ዕድሎችን • የ ፈጠራ ውድድሮችን
• የ ገንዘብ ድጋፎችን እና ሌሎች ብዙ አይነት ህይወቶን ሊቀይሩ የሚችሉ አጓጊ ዕድሎችን ይከታተሉ።
ለመቀላቀል ይህንን ይጫኑ 👇👇
👉🏼 @Opportunity_4_all
Victoria University of Wellington Graduate Awards in New Zealand, 2020
Application Deadline: November 1, 2019
Course Level: Scholarship is awarded for pursuing Graduate programme.
Study Subject: award is available to learn any of the courses offered by the university.
Award: These awards consist of domestic tuition fees payable for the nominated degree programme up to the value of $5,000. Graduate Awards are awarded solely on the basis of academic merit.
Number of Awards: Varies
Nationality: New Zealand and international students
The award can be taken in New Zealand

https://www.victoria.ac.nz/scholarships/current/victoria-graduate-award

Brought to you by:
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech
@kuraztech