KUN DESIGN STUDIO
ብራንድዎን በዘመናዊ ዲዛይን ከፍ ያድርጉ
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔹 Logo Design – ለብራንድዎ ልዩ እና የማይረሳ ሎጎ
🔹 YouTube Thumbnails – ተመልካቾችን የሚስቡ አጓጊ ታምብኔሎች
🔹 Social Media Graphics & Banners – ማራኪ ፖስተሮች፣ ባነሮች እና የማስታወቂያ ዲዛይኖች
🔹 Printing Materials – የቢዝነስ ካርድ፣ Flyer፣ Brochure፣ Poster፣ Sticker፣ Banner እና ሌሎችም የህትመት ስራዎች ዲዛይን
🔹 Custom Graphic Design
👉 አሁኑኑ DM ያድርጉ — Let’s create something amazing together!
📲 Telegram: @kun7kun
📞 ስልክ: 0905 129 274
KUN DESIGN STUDIO
Where Ideas Take Shape.
ቴሌግራም፦ https://t.me/kun7kun
ስልክ ቁጥር፦ 0905129274

👍3
We provide professional postcard and certificate design services. if you need any custom designs ,please contact kun design studio.
@Hayuarchitect
@Hayuarchitect
❤8
የAmazon ሎጎ ምስጢር እና አስደናቂ እውነታ! ✨
የዓለማችን ትልቁ የኢ-ኮመርስ ድርጅት Amazon ከሎጎው ጀርባ ያሉትን ሁለት ዋና ዋና ድብቅ መልእክቶች አስተውለሃቸዋል?
1. ከ "A" እስከ "Z" (A to Z) በሎጎው ላይ ያለው ቢጫ ፍላጻ ከእንግሊዝኛው ፊደል "A" ተነስቶ "Z" ላይ ያርፋል። ይህም አማዞን ማንኛውንም አይነት ምርት ከ 'A' እስከ 'Z' እንደሚያቀርብ የሚያሳይ ድብቅ መልእክት ነው።
2. የደንበኞች ፈገግታ (Smile)
ተመሳሳይ ቢጫ ፍላጻ የሚፈጥረው ቅርጽ የሰውን ፈገግታ (Smile) ይመስላል። ይህም ድርጅቱ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን ፈጣን አገልግሎትና የደንበኞችን እርካታ ይወክላል።
ጥሩ ሎጎ ሁልጊዜ ውስብስብ መሆን የለበትም። በቀላል መስመርና ቅርጽ ትልቅና ጥልቅ የሆነ የምርት ታሪክን (Brand Story) መናገር ይቻላል!
✨✨እኛምጋ ከ A - z የግራፊክስ ስራወችን ያገኛሉ።
የድርጅትዎን ራዕይ በሚያሳይና ደንበኞችዎን ፈገግ በሚያሰኝ ፕሮፌሽናል ዲዛይን ስራዎን ለማሳደግ ዛሬውኑ ያናግሩን!

For Business Owners, Entrepreneurs, Designers & Creatives and Anyone striving to turn their ideas into action
ከLogo እስከ Branding፣ Poster፣ Social Media Design እና ሌሎች የCreative Design ስራዎችን የምናጋራበት ቻናል።
Join now & stay connected!
👉 ሌሎችንም ይጋብዙ!
KUN DESIGN STUDIO
Where Ideas Take Shape.
@Hayuarchitect
ከLogo እስከ Branding፣ Poster፣ Social Media Design እና ሌሎች የCreative Design ስራዎችን የምናጋራበት ቻናል።
Join now & stay connected!
👉 ሌሎችንም ይጋብዙ!
KUN DESIGN STUDIO
Where Ideas Take Shape.
@Hayuarchitect
❤4
Forwarded from ተጓዥ ብእረኛ
🎨 የምስራች ዙ ኑረይን ክሬቲቭ አካዳሚ — የ2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል!
🔥 አዲስ ክህሎት ለመማር ዝግጁ ነዎት?
የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎትዎን ከዜሮ ጀምረው በተግባር ማዳበር ይፈልጋሉ?
✨ ዙ ኑረይን ክሬቲቭ አካዳሚ የ2ኛ ዙር የግራፊክስ ዲዛይን ምዝገባውን ጀምሯል!
💡 በተግባር ስራ ላይ የተመሠረተ ትምህርት
📱 በሞባይል ለመማር የሚያስችል ስልጠና
🚀 ክህሎትዎን ወደ ስራ እና የገቢ እድል ለመቀየር የሚረዳዎት
⏳ የ2ኛ ዙር ምዝገባ እየተካሄደ ነው!
📩 ቦታዎን ለማስያዝ አሁኑኑ በ @zu_nurain ያነጋግሩን።
“ክህሎት ይማሩ፣ ፈጠራዎን ይገንቡ፣ ወደ እድል ይቀይሩ!” ✨

DESIGN TIP | #01
❌ Logo ስትሰራ ብዙ ነገር አትጨምር!
Logo ቀላል መሆኑ ደካማ ማለት አይደለም።
በተቃራኒው Simple & Memorable የሆነ Logo ብዙ ጊዜ የበለጠ ውጤታማ ይሆናል።
👉 ብዙ Colors
👉 ብዙ Fonts
👉 ብዙ Effects
👉 ብዙ Shapes
ከመጠቀም ይልቅ አንድ ግልጽ ሀሳብ ላይ አተኩር።
💡 Remember:
“Good Design is not about adding more, it's about communicating better.”
Kun Design Studio

AI የGraphic Designerን ይተካል?
AI የGraphic Design ስራን እያቀለለና እያፋጠነ ነው። ምስል ማመንጨት፣ Ideas ማግኘት እና የተወሰኑ የDesign ስራዎችን በፍጥነት መስራት ይቻላል።
ግን AI ≠ Graphic Designer
AI Designer የሚጠቀምበት ኃይለኛ Tool ነው።
Designer ማለት Software ላይ ነገር የሚስል ብቻ አይደለም። Designer ችግርን ይተነትናል፣ የClientን ፍላጎት ይረዳል፣ የBrand ማንነትን ይገነባል እና ለመልዕክቱ ትክክለኛውን Visual Solution ይመርጣል።

Designer ከAI ጋር የሚወዳደር ሳይሆን፣ AIን በብልሃት የሚጠቀም ነው።
Kun Design Studio
@Hayuarchitect
❤2
Business አለህ… Logo ግን የለህም?
ብዙ Small Business ባለቤቶች የBusiness ስማቸውን ብቻ በBanner ላይ በመጻፍ እየሰሩ ነው።
ግን Business ስም መኖሩ ብቻ Brand አይሆንም!
✨ የራስህ Logo ሲኖርህ፦
• ንግድህ የተለየ ማንነት ያገኛል
• ሰዎች በቀላሉ ያስታውሱሃል
• በBanner፣ Poster፣ Social Media ላይ የተዋሃደ Brand ትገነባለህ
• ለደንበኛውም Professional ገጽታ ታሳያለህ
“Don’t just promote your business. Build a brand.” 🔥

ውድ የ kun digital studio family🥳
አዲስ ነገር ይዘንላቹ መጥተናል🔥
ከዚህ በፌት ማራኪ graphic designዎችን ለእናንተ ስናቀርብ ቆይተናል።
አሁን ደግሞ ስራችንን ይበልጥ አሻሽለን...
✨የ ሶሻል ሚድያ ማኔጅመንት(social media management)መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው✨
ከእኛ ጋር በመስራትዎ የምታገኙት ጥቅም:
-social media pageኣቹን manage እናርግላቹሀለን
-በsocial media ገቢዎን እናሳድጋለን
-brand awarnessኣቹን እንጨምራለን
-ከደንበኞቻቹ ጋር real connection እንገነባለን
ይዘዙን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርብላችኋለን ።
ለበለጠ መረጃ:
@Hayuarchitect
0905129274

❤4👍2