Kun Design Studio
314 subscribers
30 photos
1 link
🎨 Professional Graphic Design Services
🔹 Logo Design,Thumbnails
🔹 Social Media Graphics & Banners...

Dm to collaborate
@Hayuarchitect
0905129274
Download Telegram
Forwarded from Kun Design Studio
Project: Logo Design for Home & Office Furniture

Client: Seid Adem Home & Office Furniture

For Logo design: @Hayuarchitect
Project: Real Estate Brochure Design

Client: NIB Real Estate

by Kun Design Studio

For custom promotional designs & branding: @Hayuarchitect
Project: Real Estate Business card

Client: NIB Real Estate

by Kun Design Studio

For custom promotional designs & branding: @Hayuarchitect
Project: Real Estate Social Logo Design

Client: NIB Real Estate

by Kun Design Studio

For Logo Design: @Hayuarchitect
Project: Real Estate printing materials

Client: NIB Real Estate

by Kun Design Studio

For custom promotional designs & branding: @Hayuarchitect
🎯 ሎጎ ለቢዝነስዎ ከምስል በላይ ነው!

1. የመጀመሪያ ጥሩ ስሜት ይፈጥራል (First Impression) ደንበኞች ስለ ድርጅትዎ ተዓማኒነት እንዲሰማቸው ያደርጋል።
2. ከተወዳዳሪዎች ይለያል (Stand Out)
በገበያ ውስጥ የራስዎ ብቻ የሆነ ልዩ ማንነት ይሰጥዎታል።
3. በደንበኞች አእምሮ ይቀረጻል (Recognition)
ሰዎች ረጅም ጽሁፍ ከማስታወስ ይልቅ ምስል በቀላሉ ያስታውሳሉ።
4. እምነትን ይገነባል (Trust)
ፕሮፌሽናል ሎጎ የጥራትዎ መግለጫ ነው።

እርስዎ ስለ ቢዝነስዎ እና ስለሚፈልጉት የሎጎ አይነት (Idea/Style) አጭር መረጃ ያካፍሉን።
እኛ ደግሞ የብራንድዎን ማንነት የሚመጥኑ ሎጎ ሰርተን እናቀርብልዎታለን!

ብራንድዎን ዛሬውኑ በፕሮፌሽናል ዲዛይን ማሳደግ ይጀምሩ!
@Hayuarchitect
1👍1
⏱️ የ 3 ሴኮንድ ህግ

ደንበኞች በስልካቸው ማህበራዊ ሚዲያዎችን Scroll ሲያደርጉ የእርስዎን ፖስት የሚያዩት ለ3 ሴኮንድ መሆኑን ያውቃሉ?

የእርስዎ ማስታወቂያ ትኩረት እንዲስብ የሚያደርጉ 3 ወሳኝ ነጥቦች፦

1. አያይዞ የሚይዝ ምስል (Eye-Catching Visuals
ጥራት ያለው እና ግልፅ የሆነ የዲዛይን እይታ።
2. አጭር እና ደማቅ መልእክት (Bold & Clear Headline)
ደንበኛው በሩቅ ተመልክቶ የሚረዳው አጭር ፅሁፍ።
3. የቀለም ቅንጅት (Strategic Colors)
የደንበኛን ስሜት የሚቀሰቅስ እና የምርቱን ማንነት የሚገልፅ ቀለም።

በእነዚ 3 ሴኮንዶች ውስጥ ደንበኞችን የሚስቡ፣ ፕሮፌሽናል እና ማራኪ የሶሻል ሚዲያ ፖስት እኛጋ ያዘጋጁ።
@Hayuarchitect
👍32
ከታወቁ ብራንዶች ጀርባ ያሉ ድብቅ ሚስጥሮች! 🤫

በየቀኑ የምናያቸው ታዋቂ ብራንዶች ከሎጎዎቻቸው ጀርባ በጣም አስደናቂ ታሪክ እና ድብቅ መልእክት እንዳላቸው ያውቃሉ?

እስኪ የሦስቱን አስደናቂ ሚስጥር እንይ፦


🍎 1. የኢፕል ሎጎ ላይ ያለው የተነከሰች ፍራፍሬ ምስል እንዲሁ የተሰራ እንዳይመስላችሁ!
በኮምፕዩተር ሳይንስ Byte የሚባል የመረጃ መለኪያ አለ። የሎጎው ዲዛይነር ፍራፍሬዋን የነከሳት Bite (መነከስ) እና Byte የሚሉትን ቃላት ለማጫወት እና ከቼሪ ፍሬ ጋር እንዳይመሳሰል ለማድረግ ነው!


🚗 2. Hyundai — የሁለት ሰዎች ሰላምታ

የሁንዳይ H ምልክት የድርጅቱን ስም የመጀመሪያ ፊደል ብቻ ሳይሆን የሚያሳየው... ሁለት ሰዎች (የመኪና ሻጭ እና ደንበኛ) እጅ ለእጅ ተጨባብጠው ሰላም ሲባባሉ የሚያሳይ ድብቅ ምስል ነው!


🎧 3. Beats — የሰው ጭንቅላት እና Headphone

የ 'Beats' ሎጎ በክብ ውስጥ ያለችው b ፊደል... የሰው ጭንቅላት ጎንዮሽ ታይቶ ጆሮው ላይ Headphone አድርጎ የሚያሳይ ምስል ነው!

💡 Quick Question for Everyone!

...  የየትኛው የብራንድ ሚስጥር ነው ይበልጥ የገረማችሁ???
Project: Keffa Coffee Social Media Poster

Client: Keffa Coffee

by Kun Design Studio

For custom promotional designs & branding: @Hayuarchitect
Project: kaffa coffee printing materials

Client: Keffa Coffee

by Kun Design Studio

For custom promotional designs & branding: @Hayuarchitect
Logo and Business Card successfully delivered for a client. 🚀
KUN DESIGN STUDIO
ብራንድዎን በዘመናዊ ዲዛይን ከፍ ያድርጉ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔹 Logo Design – ለብራንድዎ ልዩ እና የማይረሳ ሎጎ

🔹 YouTube Thumbnails – ተመልካቾችን የሚስቡ አጓጊ ታምብኔሎች

🔹 Social Media Graphics & Banners – ማራኪ ፖስተሮች፣ ባነሮች እና የማስታወቂያ ዲዛይኖች

🔹 Printing Materials – የቢዝነስ ካርድ፣ Flyer፣ Brochure፣ Poster፣ Sticker፣ Banner እና ሌሎችም የህትመት ስራዎች ዲዛይን

🔹 Custom Graphic Design

👉 አሁኑኑ DM ያድርጉ — Let’s create something amazing together!

📲 Telegram: @kun7kun
📞 ስልክ: 0905 129 274

KUN DESIGN STUDIO
Where Ideas Take Shape.

​ቴሌግራም፦ https://t.me/kun7kun
​ስልክ ቁጥር፦ 0905129274
👍3
We provide professional postcard and certificate design services. if you need any custom designs ,please contact kun design studio.
@Hayuarchitect
8
የAmazon ሎጎ ምስጢር እና አስደናቂ እውነታ!

የዓለማችን ትልቁ የኢ-ኮመርስ ድርጅት Amazon ከሎጎው ጀርባ ያሉትን ሁለት ዋና ዋና ድብቅ መልእክቶች አስተውለሃቸዋል?


1. ከ "A" እስከ "Z" (A to Z) በሎጎው ላይ ያለው ቢጫ ፍላጻ ከእንግሊዝኛው ፊደል "A" ተነስቶ "Z" ላይ ያርፋል። ይህም አማዞን ማንኛውንም አይነት ምርት ከ 'A' እስከ 'Z' እንደሚያቀርብ የሚያሳይ ድብቅ መልእክት ነው።

2. የደንበኞች ፈገግታ (Smile)
ተመሳሳይ ቢጫ ፍላጻ የሚፈጥረው ቅርጽ የሰውን ፈገግታ (Smile) ይመስላል። ይህም ድርጅቱ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን ፈጣን አገልግሎትና የደንበኞችን እርካታ ይወክላል።

ጥሩ ሎጎ ሁልጊዜ ውስብስብ መሆን የለበትም። በቀላል መስመርና ቅርጽ ትልቅና ጥልቅ የሆነ የምርት ታሪክን (Brand Story) መናገር ይቻላል!

እኛምጋ ከ A - z የግራፊክስ ስራወችን ያገኛሉ።

የድርጅትዎን ራዕይ በሚያሳይና ደንበኞችዎን ፈገግ በሚያሰኝ ፕሮፌሽናል ዲዛይን ስራዎን ለማሳደግ ዛሬውኑ ያናግሩን!

@Hayuarchitect
For Business Owners, Entrepreneurs, Designers & Creatives and Anyone striving to turn their ideas into action

ከLogo እስከ Branding፣ Poster፣ Social Media Design እና ሌሎች የCreative Design ስራዎችን የምናጋራበት ቻናል።

Join now & stay connected!
👉 ሌሎችንም ይጋብዙ!

KUN DESIGN STUDIO
Where Ideas Take Shape.
@Hayuarchitect
4