ውድ የኮራ ቤተሰቦች
የኮራን ቤተሰብ ስለ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
ይህ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የሚረዱ ገንቢ ሃሳቦችን የምንቀያየርበት "ቨርቹዋል ቢሯችን" ነው።
የትራፊክ መጨናነቅን እና ከደህንነት አንፃር አስጊ የሆኑ ቦታዎችን መረጃ ለመቀያየር እንጠቀምበታለን።
የምናስተላልፋቸው መልእክቶች እና አስተያየቶች በጨዋነት ፣ በቤተሰባዊነት እና በመከባበር ሊሆን ይገባል። ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ መልዕክቶችን ማስተላለፍ የተከለከለ ነው!!!
ሀሳባችሁ ሀሳባችን ነው
ኮራን ስለመረጡ እናመሰግናለን
ኮራ የኔ ፣ ያንተ/ቺ፣ የሁላችን

ተፈላጊ የአሽከርካሪና የተሽከርካሪ መስፈርቶች
1. የአሽከርካሪ/ሹፌር/ መስፈርቶች
√የታደሰ መንጃ ፍቃድ ፣
√ ሁለት ባለ ከለር ጉርድ ፎቶግራፍ ፣
√ ተቀጣሪ ሹፌር ከሆኑ የቅጥር ውል ወይም ወኪል ከሆኑ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ፣
√ ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር ፣
2. የተሽከርካሪ መስፈርቶች
√ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ /ሊብሬ/ ፣
√ የመኪና ሞዴል 2001 እና ከዚህ በላይ የሆነ ፣
√ ባለ 4 በር ተሽከርካሪ ፣
√ የኮድ 3 መኪና ኪራይ ፈቃድ ፣
√ ሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ፣
√ በፊትና በጎን የተነሳ የመኪናው ፎቶ

👍3
Our contact information
Website https://kora.et
Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100085025379661&mibextid=ZbWKwL
Instagram https://instagram.com/kora_et
TikTok https://www.tiktok.com/@kora_et
Telegram +251922888899
+251955334455
+251703100117
Office Bole take your right from Desalech kitfo (ቦሌ በደሳለች ክትፎ ወደ ቀኝ ታጥፎ )

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍1
Check out "Kora Driver"
https://play.google.com/store/apps/details?id=product.driver.koratech

ኮራ-ትሪፕ /Kora-Trip/ ደረሰ
ኮራ-ትሪፕ /Kora-Trip/ የኮራ ቴክኖሎጂ ንግድ ድርጅት አንድ ዘርፍ የሆነ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ነው።
ኮራ-ትሪፕ /Kora-Trip/ ለምን ?
ኮራ-ትሪፕ /Kora-Trip/ : በከተሞች የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ እስካሁን በሜትር ታክሲ አገልግሎት ምላሽ ላላገኙ ኢኮኖሚያዊና የደህንነት ጥያቄዎች ወቅታዊ ምላሽ በመስጠት የአሽከርካሪዎችን ፣ የተሳፋሪዎችንና የከተማን ዘርፈ ብዙ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ አዳዲስ አማራጮችን ያካተተ ቴክኖሎጂያዊ መተግበርያ/App/ ይዞ ቀርቧል። ከነዚህም ዋና ዋናዎቹ
1. ለተናጠል ተሳፋሪ የሚሰጥ መደበኛ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ፣
2. ኮራ ፑል /Kora-Pool/ : የኮራ ፑል አገልግሎት ለሾፌሮችና ለተሳፋሪዎች ብቻ ሳይሆን ለከተሞችም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ጠቀሜታዎች ያካተተ አዲስ የሜትር ታክሲ አገልግሎት አማራጭ ሲሆን ፦
*ሹፌሮች ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ተጓዦችን በአንድ መንገድና ግዜ በአንድ ታክሲ ላይ በማሳፈር የተሽከርካሪን የጉዞ መጠን በትንሹ በግማሽ በመቀነስ በአሁኑ ወቅት እየጨመረ ያለው የነዳጅ ዋጋ የሚያስከትለውን የዋጋ ጭማሪን ማካካስ የሚያስችል በአነስተኛ ነዳጅ ፍጆታ የበለጠ ገቢ የሚያገኙበት * * * *ተሳፋሪዎች ባዶ ወንበርን በመጋራት ከመደበኛው ቅናሽ በሆነ የታሪፍ ክፍያ በማጓጓዝ አሁን በከተማ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የሚሄደውን የትራንስፖርት እጥረት ባሉት ተሽከርካሪዎች አቅም በማቃለል እፎይታ የሚያገኙበት ፣
*ለከተሞች ደግሞ የትራፊክ መጨናነቅንና የአካባቢ ብክለትን በመቀነስ ለአከባቢ የአየር ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያበረክት ለአሁናዊ የትራንስፖርት ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና የአከባቢ ጥበቃ ጥያቄ የተጠና ምላሽ ለመስጠት የቀረበ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው ደህንነቱ የተጠበቀ ፣ ምቹና ተመጣጣኝ የሆነ አማራጭ ነው።
3. የሴት ሹፌሮችና ተሳፋሪዎች የአገልግሎት አማራጭ ፥ ለሴት ተሳፋሪዎች ብቻ አገልግሎት መስጠት ለሚሹ ሹፌሮች አገልግሎት መስጫ አማራጭ ሴት ተሳፋሪዎችን ብቻ ማጓጓዝ የሚሹ ሴት አሽከርካሪዎችንና በሴት አሽከርካሪ ብቻ መጓጓዝ የሚሹ ሴት ተሳፋሪዎችን ያለምንም እንከን ቀጥታ የሚያገናኝ አማራጭ ያካተተ አገልግሎት ነው፣
4. የጉዞ ደህነት መከታተያ ፥ በጉዞ ላይ ማንኛውም ስጋት ወይም ጥርጣሬ ሲያጋጥም ቀጥታ ለኮራ ትሪፕ ቢሮ ፣ በቅርብ ለሚገኝ ፖሊስ ጽ/ቤት እንዲሁም ለቤተሰብ መረጃ ማጋራት ወይም ማስተላለፍ የሚያስችል ተሻሽሎ የቀረበ ሌላኛው አማራጭ ነው።
5. የሹፌር ሰብስክሪፕሽን ፥ ሹፌሮች ከመደበኛው የኮሚሽን ክፍያ በታች በሆነ የቅድሚያ አገልግሎት /commission/ ክፍያ የሚሰሩበት ሰብስክሪፕሽን አማራጭ የአሸከርካሪዎችን ገቢ የተሻለ የሚያደርግ ሌላኛው ለሹፌሮች የቀረበ አማራጭ ነው ።
ስለሆነም መተግበሪያችንን ከ App Store ወይም Google Play በማውረድ Kora Trip Family በመሆን ለነበረዎ ጥያቄ የሚተማመኑበትን ምላሽ ያግኙ!
ለበለጠ መረጃ
Website https://kora.et
Facebook https://www.facebook.com/koraethio

Log in to Facebook
Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.
👍1👏1
The owner of this channel has been inactive for the last 17 months. If they remain inactive for the next 18 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.