This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አየህ.....
ሳንቁዋጨው የምናልፋጨው
አንዳንድ የህይወት ምዕራፎች አሉ
የምናስታውሳቸው ...
ነገር ግን ድጋሚ መልሰን ማንገልጣቸው ..
@kmemuwaaa 🥀
የኔ እና ያንተ አብሮ እነት ምዕራፍ ልክ እንደዛ ነው ሳይቋጭ ያለፈ🤷♀
የምናስታውሰው ነገር ግን ድጋሚ
ተመልሰን የማንገልጠው .....
✍#Melina
@kmemuwaaa 🥀
@kmemuwaaa 🥀
@kmemuwaaa 🥀
JOIN & SHARE😍
ሳንቁዋጨው የምናልፋጨው
አንዳንድ የህይወት ምዕራፎች አሉ
የምናስታውሳቸው ...
ነገር ግን ድጋሚ መልሰን ማንገልጣቸው ..
@kmemuwaaa 🥀
የኔ እና ያንተ አብሮ እነት ምዕራፍ ልክ እንደዛ ነው ሳይቋጭ ያለፈ🤷♀
የምናስታውሰው ነገር ግን ድጋሚ
ተመልሰን የማንገልጠው .....
✍#Melina
@kmemuwaaa 🥀
@kmemuwaaa 🥀
@kmemuwaaa 🥀
JOIN & SHARE😍
እኔ #አበባየሁሽ ላይ ግርም የሚለኝ ነገር .......
🎶🌼*እንኳን #ቤት ና የለኝም አጥር
እደጅ አድራለዉ ኮከብ ስቆጥር🌼🎶.....
ይሉና....ብዙም ሳይቆዩ
🎶🌼ኮከብ ቆጥሬ ስገባ #ቤቴ.... 😳😂
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
🎶🌼*እንኳን #ቤት ና የለኝም አጥር
እደጅ አድራለዉ ኮከብ ስቆጥር🌼🎶.....
ይሉና....ብዙም ሳይቆዩ
🎶🌼ኮከብ ቆጥሬ ስገባ #ቤቴ.... 😳😂
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
እራስሽን ሆነሽ ስቀርቢው ያነስሽ ከመሰለው ...ስፈልጊው የረከሽ ከመሰለው ...የኔ እህት ተይው መቼም ዋጋሽ አይገባውም ብገባውም ከረፈደ ነው።😏😏😏😏😏😏😏😏
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ህመም ማለት አግኝተህ ማጣት ነው😩
ህመም ያወከው ሰው ሳታገኘው ስትቀር ነው😞
ህመም ማይመለስን መናፈቅ ነው😔
ህመም ውስጥህን አዳማጭ ስታጣ ነው😢
ህመም እንደማይመለስ ስታውቅ ውስጥህ መድማት ነው💔
ህመም ለኔ ላይመለስ ሲሄድ ነው 😔🖤😔🖤
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ህመም ያወከው ሰው ሳታገኘው ስትቀር ነው😞
ህመም ማይመለስን መናፈቅ ነው😔
ህመም ውስጥህን አዳማጭ ስታጣ ነው😢
ህመም እንደማይመለስ ስታውቅ ውስጥህ መድማት ነው💔
ህመም ለኔ ላይመለስ ሲሄድ ነው 😔🖤😔🖤
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ካወኳቸው ሁሉ ልቤ አንችኑ መርጧል
ማንነትሽ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል
ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ
አይኔም ሌላ ላያይ ምሏል ተገዝቶ
እግሮቼም ካንቺ ውጭ ከቶውን ላሄዱ @kmemuwaaa
ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ @kmemuwaaa
ከንግዲ ለኔ ጎን ያለሽው አንቺ ነሽ
@kmemuwaaa
ብዬ ምፅፍልሽ የኔ ሴት ወዴት ነሽ🤔😔
@kmemuwaaa ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
ማንነትሽ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል
ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ
አይኔም ሌላ ላያይ ምሏል ተገዝቶ
እግሮቼም ካንቺ ውጭ ከቶውን ላሄዱ @kmemuwaaa
ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ @kmemuwaaa
ከንግዲ ለኔ ጎን ያለሽው አንቺ ነሽ
@kmemuwaaa
ብዬ ምፅፍልሽ የኔ ሴት ወዴት ነሽ🤔😔
@kmemuwaaa ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😍አፍቅሮ መፈቀር መታደል ነበረ😍
😔ግን ይሆናል ያልኩት ሳይሆንልኝ ቀረ😔
😌ብዙም አልተከፋሁ ብዙም አልተጨነኩ😌
😒ሰው ሁሉ ወረተኛ መሆኑን ግን አወኩ😒
😉አውቄ ፈተሽኩት ራሴን ቀርቤ😉 @kmemuwaaa
ለዚ ዘመን ፍቅር ለካ አይሆንም ልቤ 😏😏
✨Join & Share✨
❣❣@kmemuwaaa ❣❣
❣❣@kmemuwaaa ❣❣
😔ግን ይሆናል ያልኩት ሳይሆንልኝ ቀረ😔
😌ብዙም አልተከፋሁ ብዙም አልተጨነኩ😌
😒ሰው ሁሉ ወረተኛ መሆኑን ግን አወኩ😒
😉አውቄ ፈተሽኩት ራሴን ቀርቤ😉 @kmemuwaaa
ለዚ ዘመን ፍቅር ለካ አይሆንም ልቤ 😏😏
✨Join & Share✨
❣❣@kmemuwaaa ❣❣
❣❣@kmemuwaaa ❣❣
አፉን ለከፈተ ሁሉ ልብሽ አይሸበር ለዛተብሽ በሙሉ አትደንግጪ ሲያሞግሱሽ ከፍ ሲያጥላሉሽ ዝቅ የሚል ማንነት አይኑርሽ ማንነትሽን በተናጋሪዎችሽ አትገንቢው ከፍም ዝቅም አትበይ መሀሉ ላይ እርጊ።
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ሳቄን መልስልኝ 🌛🌛
.
.
ተግባር ላይ ያልዋለ ቃልህን አምኜ፤
አንተን ብቻ እያሰብኩ ሰማይ ምድር ሆኜ፤
ፊደል አሳምረህ በሰጠኽኝ ተስፋ፤
ድንገት ብትለየኝ ሳቄን ይዞት ጠፋ፤
ሳቄን መልስልኝ ልቤን❤ ትቼዋለሁ፤
ልብ ማለት ቀርቶ መስማት ጠልቻለው።
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
.
.
ተግባር ላይ ያልዋለ ቃልህን አምኜ፤
አንተን ብቻ እያሰብኩ ሰማይ ምድር ሆኜ፤
ፊደል አሳምረህ በሰጠኽኝ ተስፋ፤
ድንገት ብትለየኝ ሳቄን ይዞት ጠፋ፤
ሳቄን መልስልኝ ልቤን❤ ትቼዋለሁ፤
ልብ ማለት ቀርቶ መስማት ጠልቻለው።
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa