ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣
19.9K subscribers
385 photos
389 videos
6 files
43 links
𝕨𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕖 𝕥𝕠 𝕞𝕪 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕒𝕝😊
𝙩𝙝𝙞𝙨 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙖𝙡 𝙥ost
#ɴᴇᴡ ᴍᴜsɪᴄ..🎼🎧
#ʀᴇᴍɪx ᴍᴜsɪᴄ🎻🎸🎸
#ʀᴀᴅᴅᴀ ᴍᴜsɪᴄ🎤🎤
#ᴏʟᴅ ᴍᴜsɪᴄ 🎷🎺
#ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏ 📽
#ᴄᴏᴜᴘʟᴇ ᴘɪᴄ 🌆💑💑
Cross👉 @Brookne
Download Telegram
ᴍᴇʟɪɴᴀ🐣
ለምንድን ነው በጣም የከፋኝ¿¿🥺😣😣😣 🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀😔😔🥺 @kmemuwaaa @kmemuwaaa
ሁሉም ለወሬ ምን ነው ምናምን ይልሀል እንጂ ማንም አይጨነቅም

uffff merognal

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
Forwarded from 🦋Řõmĩ😘M.ÿ🦋 (🥀ᴍᴇʟɪɴᴀ💚)
#አስተማሪው ....የሰው ልጅ ከዝንጀሮ ነው የመጣው ከተባለ ጭራው የት ሄደ
.
.
. @brtate
.
.
.
#መጨረሻ_ሚቀመጠው_ልጅ የሴቶችን
ባናቅም የኛ ወደ ፊት ዞሮ ነው 😂😂😂

@brtate
@brtate
በዓለም ላይ በጣም የሚሰራጩ አረፍተ ነገሮች
I LOVE U &
MADE IN CHINA
ሁለቱም አያስተማምኑም።
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደውለህ ነበር...
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa

🥺🥺🥺😔😔
``እቺን ቃል ንገሯት ::;

እቺን ቃል ንገሯት
ተፈርዶብኝ እንጂ
መለየት ተስኖኝ
ጥሬውን ከብስል
ሀገሬው ምድር ላይ
እሷ ብቻ ቆንጆ
የቀረች ይመስል
ዞር ባለች ቁጥር
አትራቂኝ እያልኩኝ
የምለማመጣት
ልቻለው ብዬ እንጂ
ምሳሌ ከመሆን
አፍቅሮ ከማጣት
ገደል ግቢ በሏት😒

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ግን ግን ግን
እወድህ ነበረ♥️☹️
ግን ግን ግን
ዛሬ ሁሉ ቀረ💔🥀

🎙 ተጋበዙልኝ 🎙

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ርስት
""""""
ትቢያ ሆኖ ኖሮ በዘበት ለጃጀ፣
ላዛውንት ልቦና በቁም ላንጎላጀ፥
ህልፈት ርስት ነው ከመኖር የላቀ፣
የተሰጠው ዕድሜ ሳይኖረው ላለቀ።

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
አሸንፈን መተናል አሸንፈን😘😘💃💃💃💃
ማሪኝ ብዬሻለው🥀
እሞትብሻለው💔
🥀 @kmemuwaaa 🥀

🥀 @kmemuwaaa 🥀
"ይቅር በለኝ"🙏 ብሎ መታረቅ እያለ
"ምን በደልኩህ" ይላል ምህረት ያልታደለ

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ሁሉም ነገር ሚጀመረውም ሚያልቀውም አእምሮህ ውስጥ ነው አእምሮህ የተመቻቸን ነገር ነው ሚፈልገው እሱን ግታው አሸንፈው ከተመቻቸው ነገር ውጣ እራስህን ፈትነው ከተመቻቸው ነገር ውስጥ ስቶጣ ነው አስማቱ ሚፈጠረው።

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ጳግሜ ላይ ግን የቤት ክራይ ይከፈላል እንዴ?🙄🤔

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
💗ስለ አንቺ እያሰብኩ ነበር ፣ እናም ለምን ያህል ጊዜ ሳስብሽ እንደነበር ማሰብ ጀመርኩ ፣ ከዛም አንድ ነገር ተገለጠልኝ ካየሁሽ ጀምሮ እስካሁን ከአይምሮዬ አልጠፋሽም።💗
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌#ሼር
@kmemuwaaa


𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 💚
: @kmemuwaaa
🤡ልጅነቴ ናፈቀኝ😂🤪

ልጅነት የናፈቀው🙃??

@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
የፍቅር አጋራችሁን የመጀመሪያ ፊደል comment ላይ ፃፉልኝ❤️‍🔥
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
Sew bka eskilgn tmkri tmkri🎵🎵
Teche enaletawat lebe besua tamo tameralech demo🥺
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
ነገ 2015 ነው🥺🥺
ዞራ ከኔው መጣች😍😍
@kmemuwaaa
@kmemuwaaa
👆👆👆👆
#Nahi
#Mayki
♡ ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Forwarded from Ťĥě řôčķ😎🔥
Enkuan aderesesh
Forwarded from Bãmũ😝
Enkuan aderesesh