Kings primary students for Grade one up to Eight (1 -8) Gondar🥇🏆
276 subscribers
662 photos
6 videos
255 files
93 links
Only for King's students family members and those who support King's student's .
Download Telegram
For Grade 8 th
ድርሰት ስሜትንና ምናብን የሚነካ ቃላትን የሚመርጥ የጽሁፍ ዓይነት ነው፡፡ ይህ ጽሁፍ በተለያዩ ክፍሎችይገነባል፡፡እነሱም፡-
1. መግቢያ 2. ዋና ክፍል 3. መደምደሚያ
የድርሰት አጻጻፍ መሰረታዊ መርሆች
1. ርእስ መምረጥ
2. ርእስ ማጥበብ
3. የምንጽፍበትን ዓላማ መለየት
4. ተደራሲ እና ዐውድን መለየት
5. ቢጋር መንደፍ
6. መረጃ መፈለግ
7. ረቂቅ መጻፍ
የድርሰት ጽሁፍ በተለያዩ መንገዶች ሊቀርብ ይችላል …
1.) በምክንያትና ውጤት ስልት፡- ይህ ስልት ዋና ሃሳቡ በተመሰረተባቸው የመነሻና የመድረሻ ሀሳቦች
መካከል ያለውን ተፈጥሯዊ ግንኙነት የሚያሳይ የምክንያትና ውጤት ዝምድና ሲሆን በአራት መንገዶች
ሊቀርብ ይችላል፡፡
ሀ. አንድ ምክንያት አንድ ውጤት
ለ. አንድ ምክንያት ብዙ ውጤት
ሐ. ብዙ ምክንያት አንድ ውጤት
መ. አንድ ምክንያት ብዙ ውጤት
ምሳሌየኢትዮጵያ አርሶ አደር አብዛኛው የሚገኘው ደጋና ወይናደጋ ላይ ነው ፡፡የሚጠቀምበት የማረሻ ቴክኖሎጂየሚያመርታቸው የእህል አይነቶች የማሳን አፈር ለጎርፍ ለነፋስ ያጋልጣሉ፡፡በዚህ መንገድ ከየማሳው የሚወጣው ውሃ አፈር ለብሶ አፈር ጎርሶ ጅረት ወንዝ ይሆናል፡፡ …
በቀረበው ጅምር ድርሰት ላይ በምክንያትነት ምን ቀረበ በውጤትነትስ ?
መልመጃ
በብዙ ምክንያት ብዙ ውጤት የተመሰረተ ባለ ስምንት አረፍተ ነገር ድርሰት ጻፉ፡፡
መልመጃ ፡- ስለምክንያትና ውጤት ባገኛችሁት መረጃ መሠረት የሚከተለውን ሳጥን አሟሉ፡፡
ምክንያት ˃ ውጤት ˃ ምክንያት ˃ ውጤት
ኮሮና ቫይረስ መከሰት የት/ቤት መዘጋት
ምክንያት ˃ ውጤት ˃ ምክንያት ˃ ውጤት
ምክንያት ˃ ውጤት ˃ ምክንያት ˃ ውጤት

ርዕስ፡- ሠዋሰው
ሠዋሰው የአንድ ቋንቋ አጠቃቀም ህግ ወይም ቀመር ነው፡፡ ሰዋሰው በተለያዩ መንገዶች ሊገለጽ ቢችልም በዚህ ክ/ጊዜ ከአረፍተነገሮች ቅርጽ አንጻር ለመመልከት ጥረት እናደርጋለን፡፡
˃ አረፍተነገር ሙሉ ሀሳብን መገለጽ የሚችል ሰፊ ሀረግ ነው፡፡ይህ ሀሳብን መግለጫ ዘዴ በሁለት መንገዶች አገልግሎት ላይ ይውላል፡፡
 አዎንታዊ
 አሉታዊ
አዎንታዊ አረፍተነገር በማሰሪያ አንቀጽ/ግስ/ ላይ አፍራሽ ቅጥያዎች የማይጨመሩበት ነው፡፡
ምሳሌ
🌟 አስቴር ቁርሷን ስላልበላች ተገረፈች፡፡
ካሳሁን መጽሃፉን ቀደደው፡፡
አሉታዊ አረፍተነገር በማሰሪያ አንቀጽ/ግስ/ ላይ አፍራሽ ቅጥያዎች የሚጨመሩበት ነው፡፡
ምሳሌ፡- አስቴር ቁርሷን ስላልበችአልተገረፈችም፡፡
ካሳሁን መጽሀፉን አልቀደደውም፡፡
መልመጃ ፡- በመረጠችኋቸው ጉዳዮች ላይ የተመሰረቱ 3 አዎንታዊ 3 አሉታዊ አ/ነገሮች ጻፉ፡፡
https://t.me/kingsprimary
Grade 8th citizenship worksheet
I. Fill in the blank spaces.

1. Finding a positive solution to disagreement or preventing it from becoming a large
conflict is known as __.
2. A government in which laws limit the power of the government in order to protect
individual right and liberties is known as __.
3.
The right of people to decide their case by themselves is called __..
4. The long persistent feudal system in Ethiopia was ended with the coming of __.
5. A group of people or nations from an alliance is _.
II.Answer for the following questions.
6. Write at least two advantages of unitary state structures.
____
____
7.
Write at least two feature of parliamentary system of government.
___
___
8. Write the classification of human right.
___
___
9. Write at least three indigenous social institution of Ethiopia for resolving conflict in the
community.
__
__
__
10.Write at least three traditional harmful practices.
_ , _ ,
Our dearest students during art class demonstration
https://t.me/kingsprimary
የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡
=====================================
ግንቦት 30/2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ማተብ ታፈረ /ዶክተር/ የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል፡፡ ፈተናው እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በክልል ደረጃ የሚዘጋጅ ሲሆን የፈተና ጥያቄዎች የሚወጡትም በአዲሱ የስርዓተ ትምህርት ለውጥ ምክንያት 8ኛ ክፍል የተማሩትን ብቻ መሆኑን ኃላፊው ገልጸዋል፡፡
ወላጆች፣ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች በቀሪ ጊዜያት ለ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የአካዳሚያዊና ስነ-ልቦናዊ ድጋፍ በማድረግ በተዘጋጁበት ልክ ውጤት እንዲያስመዘግቡ መስራት እንዳለባቸው ዶክተር ማተብ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ ተፈታኝ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥቡ ሃምሳ ፐርሰንትና በላይ መሆኑን አውቀው ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ ቀሪ ጊዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባቸው ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡
የ6ኛ ክፍል ፈተና እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ በየትምህርት ቤቶች ተዘጋጅቶ የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም በሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሶስት መቶ አርባ ሰባት ሽህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ስድስት ተማሪዎች በ5,752 ትምህርት ቤቶች እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡🗣🗣🗣
የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡
=====================================
ግንቦት 30/2015 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ማተብ ታፈረ /ዶክተር/ የ2015 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል፡፡ ፈተናው እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በክልል ደረጃ የሚዘጋጅ ሲሆን የፈተና ጥያቄዎች የሚወጡትም በአዲሱ የስርዓተ ትምህርት ለውጥ ምክንያት 8ኛ ክፍል የተማሩትን ብቻ መሆኑን ኃላፊው ገልጸዋል፡፡
ወላጆች፣ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች በቀሪ ጊዜያት ለ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የአካዳሚያዊና ስነ-ልቦናዊ ድጋፍ በማድረግ በተዘጋጁበት ልክ ውጤት እንዲያስመዘግቡ መስራት እንዳለባቸው ዶክተር ማተብ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ ተፈታኝ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥቡ ሃምሳ ፐርሰንትና በላይ መሆኑን አውቀው ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ ቀሪ ጊዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባቸው ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡
የ6ኛ ክፍል ፈተና እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ በየትምህርት ቤቶች ተዘጋጅቶ የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም በሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሶስት መቶ አርባ ሰባት ሽህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ስድስት ተማሪዎች በ5,752 ትምህርት ቤቶች እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡
The 2015 school year regional 8th grade exam will be held from June 26 to 27/2015.May 30/2015 (Education Bureau) The head of the Amhara Regional Education Bureau, Mateb Tafere/Dr., has announced that the 2015 school year regional 8th grade exam will be held from June 26 to 27/2015. As before, the exam will be prepared at the regional level, and due to the new curriculum change, the exam questions will be issued only to those who have studied in the 8th grade, the official said.Dr. Mateb called on parents, teachers and educational leaders to work with academic and psychological support for the 8th and 12th grade students in the remaining time so that they can achieve the results they are prepared for. The head pointed out that the exam students should know that the passing score is fifty percent and above and use their remaining time properly to achieve good results.It has been stated that the 6th grade exam will be prepared and given in every school as before.
https://t.me/kingsprimary