KhilX Academy Public
8.32K subscribers
343 photos
23 videos
17 files
207 links
Real skills. Real growth. Real results.
Join KhilX Academy.
khilx.academy

Contact support: @khilxsupport
Call: +251 90 676 9999
Download Telegram
መልካም በዓል
🙏3819👍1
ከKhilx ተማሪነት ወደ ቢዝነስ ሰው!🙌

⚡️Figures club ከKhilx graduate አድርገው 5 Figure(10,000 ብር) እና ከዛ በላይ መስራት  ለጀመሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ guidance, Mentorship, Support የሚያገኙበት ሁሉም ተጋግዞ እና ታግዞ አንድ ላይ የሚያድግበት Club ነው!

⚡️በየጊዜውም ለFigure Club members ብቻ የሚዘጋጅ Live session ይኖራል! በተጨማሪም exclusive የሆኑ እድሎች ይሰጣሉ!

⚡️ለሁሉም የFigure club members ከKhilx Academy የRecognition Certificate ይበረክትላቸዋል!

8ኛው ዙር የKhilx Academy program አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!
ለመመዝገብ👉https://khilx.academy

#Khilx
#Figuresclub
👏64🔥4
Meet Merhawit Lemma

Merhawit አሁን ላይ በKhilx Academy እየተሰጠ ባለው የ90 ቀን የFast track program ላይ የSocial media marketing ተማሪ ነች!

የSocial media marketing ትምህርቷን ገና ሳትጨርስ የራሷን Clients ይዛ አሁን ላይ ከ80,000 ብር በላይ የገንዘብ መጠን ለመስራት ችላለች!
Merhawit አሁን ላይ የKhilx Figures club ውስጥ የ5 Figure አባል ነች!

We are proud of you Merhawit!👏👏👏

https://khilx.academy
#Khilx
#Figuresclub
👏2511🙏5
የቢዝነስ Partners!🤝

የKhilx Workshops ላይ Team work Culture ነው!

⚡️እንደ Team አንድ የቢዝነስ ሀሳብ ላይ ትሰራላችሁ!
⚡️የሚመጡ ሀሳቦች በTeam members ይፈተናሉ!
⚡️ አንድ ላይ በመሆን Final Strategy build ይደረጋል!
⚡️መድረክ ላይ Present ይደረጋል!
⚡️በመጨረሻም የቢዝነስ Strategyው ላይ አስተያየት ይሰጥበታል!

ይህ ቀጣይ Build ለምታደርጉት business አይናችሁን የሚገልጥ session ነው!👌

ለመመዝገብ👉https://khilx.academy

#Khilx
#Figuresclub
15🔥2👍1
Meet Bemnet Tezera

Bemnet የKhilx Academy የSocial media Marketing graduate ነው! በተጨማሪም የKhilx Figures club አባል ነው!

አሁን ላይ የራሱን Team build አድርጎ "ባመነው Communications"የተባለ የራሱን የdigital marketing agency አቋቁሞ የራሱን Clients ይዞ እየሰራ ይገኛል!

Bemnet ከKhilx graduate ካደረገ በኋላ ከ200,000 ብር በላይ የሚሆን የገንዘብ መጠን  ማግኘት ችሏል!


We are proud of you Bemnet!👏👏👏

https://khilx.academy

#Figuresclub
#Khilx
25🔥9👍6
መልካም የስቅለት በዓል ይሁንላችሁ🙏
🙏296
⚡️እድሎች ሁሉ ለKhilx ተማሪዎች ናቸው!

ከKhilx Academy በማንኛውም Course graduate ካደረጋችሁ በኋላ:
⚡️Social media Manager
⚡️Graphic designer
⚡️Video editor
⚡️Content Creator
⚡️Copywriter

የስራ እድሎችን በKhilx Careers ታገኛላችሁ!🙌

Khilx Careers Channel የተዘጋጀው የKhilx ተማሪዎች ብቻ apply የሚያደርጉበትን የስራ እድሎች ለማመቻቸት ነው!👌

ለመመዝገብ👉https://khilx.academy

#Khilx
#Figuresclub
6🔥1
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ 🙏
🙏2416
ሰኞን እንዴት ልታሳልፉ አሰባችሁ?
Anonymous Poll
44%
ዛሬ እረፍት ነው😄
60%
ዳይ ወደ ስራ💀
7🔥3
አሁን ላይ tiktoker መሆን የሚያሳፍርበት ጊዜ አልፏል!

ሁሉም ሰው Content create ማድረግ ይፈልጋል! ነገር ግን Content creation አንድ ትልቅ መረዳት ይፈልጋል!

ብዙዎች እንደሚያስቡት Content creation የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ወይም hobby አይደለም!

ላወቀበት Content Creation በእጅ ያለ ወርቅ ነው! ምክንያቱም Content creation ራሱን የቻለ ትልቅ ቢዝነስ ነው!

📝Contentን ወደ ቢዝነስ መቀየር የምትፈልጉ ከሆነ

1.መጀመሪያ የContent Niche/ Industry ምረጡ!
2.Content የምትሰሩበትን Workflow አዘጋጁ!
3. View ሳይሆን የራሳችሁን Audience ገንቡ!
4. Content የናንተ ቢዝነስ እስከሆነ ድረስ Invest አድርጉበት!
5. የራሳችሁን product/service አቅርቡ ወይም ከናንተ Niche ጋር አብረው ከሚሄዱ ቢዝነሶች ጋር መስራት ጀምሩ!

Content Creation መጀመር የምታስቡ ከሆነ እና ከሰሩት እና ከተሳካላቸው ሰዎች መማር ፤ ለራሳችሁ apply ማድረግ የምትፈልጉ ከሆነ! በ8ኛው ዙር የKhilx academy Content Creation course በመመዝገብ ጉዟችሁን መጀመር ትችላላችሁ!ለመመዝገብ👇https://khilx.academy

#khilx
#ContentCreation
12🔥7
Meet Nafis Tola
Nafis አሁን ላይ በKhilx Academy እየተሰጠ ባለው የ90 ቀን Fast track program ላይ የSocial media marketing ተማሪ ነው!

የSocial media marketing ትምህርቱን ከመጨረሱ በፊትም የራሱን Clients ይዞ እየሰራ ይገኛል! በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥም ከ100,000 ብር በላይ የሚሆን የገንዘብ መጠን መስራት ችሏል!

Nafis አሁን ላይ የKhilx Figures Club የ6 Figures Club አባል ነው!

We are proud  of you Nafis!👏👏👏

https://khilx.academy
#Khilx
#Figuresclub
19👏5🔥4
እኛ ሀገር ላይ ከ115,000 በላይ small & medium ቢዝነሶች አሉ!
እነዚህ ቢዝነሶች Advertise ለማድረግ ያላቸው ብቸኛ አማራጭ Social media marketing እሱም paid advertising ነው!

⚡️Dental clinics
⚡️GYM
⚡️Online retailer
⚡️Furniture stores
⚡️Software companies
⚡️Restaurants

ያላቸውን ገንዘብ Marketing ላይ ለማፍሰስ ሲያስቡ paid advertising የመጀመሪያው option ነው! ለዚህ ደግሞ Ad specialist ያስፈልጋቸዋል!

Facebook ad ባለሙያ ሆናችሁ ለቢዝነሶች ad run በማድረግ ላላችሁ skill ተከፋይ መሆን ከፈለጋችሁ በ8ኛው ዙር የKhilx Social Media Marketing course ላይ የFacebook ad course በመውሰድ ብቁ ad specialist መሆን ትችላላችሁ!
ለመመዝገብ 👉 https://khilx.academy
8🔥6👍1
KhilX Academy Public
Video
ብዙዎቻችሁ እንዴት እንደምትመዘገቡ የሚያሳይ Video ጠይቃችሁን ነበር!
በዚህ Video እንዴት እንደምትመዘገቡ ማየት ትችላላችሁ!
3🔥1
KhilX Academy Public pinned «ብዙዎቻችሁ እንዴት እንደምትመዘገቡ የሚያሳይ Video ጠይቃችሁን ነበር! በዚህ Video እንዴት እንደምትመዘገቡ ማየት ትችላላችሁ!»
Meet Mamaru Kinde

Mamaru የKhilx academy የSocial media marketing graduate ነው! በተጨማሪም የKhilx Figures Club አባል ነው!
አሁን ላይ Mamaru የUniversity ትምህርቱን እየተማረ የራሱን Team build አድርጎ ለቢዝነሶች የSocial media marketing service እየሰጠ ይገኛል!

Mamaru ከKhilx graduate ካደረገ በኋላ ከ100,000 ብር በላይ የሚሆን የገንዘብ መጠን ማግኘት ችሏል!

we are proud of you Mamaru👏👏👏
15👏10🔥3