KhilX Academy Public
9.59K subscribers
475 photos
24 videos
20 files
304 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
🔺አንድ ነገር ለመማር ስናስብ ቀድመን የምናስበው የሚወስድብንን ጊዜ ነው!
1 አመት ፣ 2 አመትማ ሙሉ ጊዜዬን አላቃጥልም እንላለን!

የምትፈልጉትን ነገር በአጭር ጊዜ እና በፍጥነት ተምራችሁ ፣ አውቃችሁ ወደ ገደለው በፍጥነት መግባት የምትችሉበት መንገድ እንዳለ ብነግራችሁስ?
ማንኛውንም ነገር በፍጥነት ለመማር እኔ ራሴ አሁን ድረስ የምጠቀመውን Learning - system ላሳያችሁ ያዘጋጀንላችሁ Webinar ሊካሄድ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

በዚህ Webinar ላይ ስትሳተፉ
🚀 ከተለመደው ወጣ ባለ ፍጥነት ማንኛውንም ነገር በፍጥነት እና በአጭር ጊዜ የምትማሩበትን learning system ታገኛላችሁ!
🚀የ30 ቀን Challenge ውስጥ ተቀላቅላችሁ እኛ እያገዝናችሁ ቀጣዮቹን 30 ቀናቶች አብራቹን የምታድጉበትን እድል ታገኛላችሁ!

በዚህ webinar ላይ ለመሳተፍ በተዘጋጀላችሁ Google Form ላይ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ!
🙏62🔥1
የምትፈልጉትን ነገር በፍጥነት መማር ከቻላችሁ already አሸንፋችኋል!

ይህንን አሸናፊ የሚያደርጋችሁን Learning - system ልሰጣችሁ ሚያዝያ 29 ሐሙስ ማታ 2:00 ላይ ያዘጋጀሁላችሁ Webinar አለ!

See you there everyone!
34🔥11😎2
Good morning everyone! Yonas moh has a message for you!🙌


Here is the google form👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAACldwtXade_OZZ-z1krO5_po5CSH4lhZJyzhearm3JyXyg/viewform?usp=header
23🙏7🔥6
አብዛኞቻቹ Full time ስራ እየሰራቹ ወይም እየተማራቹ ተጨማሪ የሚያሳድጋችሁን ነገር ለመማር ስታስቡ አንድ በጣም የምትቸገሩበት ነገር የጊዜ ማጣት ነው!

What if የምትፈልጉትን ነገር በአጭር ጊዜ እና በፍጥነት የምትማሩበት System እንዳለ ብነግራችሁስ?

ይህን Learning - system መውሰድ ከፈለጋችሁ ሐሙስ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ በተዘጋጀው webinar ላይ መገኘታችሁን አትርሱ!
👍2723🤝7
🔺በ2018 የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኞች ከሆናችሁ አሁንም ሆነ Highschool ከጨረሳቹ በኋላ በየትኛውም path ብትሄዱ ተፈላጊ የሚያደርጋችሁ ማንኛውንም ክህሎት በፍጥነት የመማር ችሎታችሁ ነው!👌

ተማሪ ከነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ አሁን የ2 ካምፓኒዎች CEO ሆኜ እስከሰራበት ጊዜ ድረስ ማንኛውንም ነገር በፍጥነት የምማርበት Learning - system አለኝ!

እኔ ይህንን Learning - system እስካገኝ ብዙ ጊዜ ወስዶብኛል! ለናንተ ግን ይህንን system ያለምንም ልፋት እንድታገኙ ነፃ webinar አዘጋጅቼላችኋለሁ!

ይህ webinar ሊካሄድ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

በነፃ ለመሳተፍ በተዘጋጀላችሁ Google Form ላይ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ!

ሐሙስ ማታ 2:00 ሰዓት እዚሁ Telegram ላይ እንገናኝ!🙌
26🤝3👍1
KhilX Academy Public pinned «Use this Google Form👇to register for the webinar https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAACldwtXade_OZZ-z1krO5_po5CSH4lhZJyzhearm3JyXyg/viewform?usp=header»
We make it real by moving Fast!

እኔ በ27 አመቴ ደረስኩበት ለምለው ቦታ ትልቁ ባለውለታዬ Speed ነው!

በፍጥነት መማር ፣ በፍጥነት Execute ማድረግ!

ይህን ለማድረግ የምጠቀመውን የራሴን Learning - system ነገ ማታ 2:00 ላይ ላሳያቹ ዝግጁ ነኝ!

ተዘጋጅታችኋል?🙌
50🫡17👏4
🔺በወጣትነታችሁ እንዲያልፍላችሁ ፍጥነት የግዴታ ያስፈልጋችኋል!

በሄዳችሁበት ሁሉ opportunity አለ! እነዚህን እድሎች ለመጠቀም በፍጥነት ነገሮችን የመረዳት እና የመያዝ ችሎታ ሊኖራችሁ ይገባል!

የዛሬ 4 አመት እኔ ራሴ ይህንን the hardway መማር ነበረብኝ! ነገር ግን እኔ ባለፍኩበት እንድታልፉ ስለማልፈልግ ከተማሪነቴ ጀምሮ ቢዝነስ ላይ እስከገባሁበት ጊዜ ድረስ የምጠቀመውን Learning - system ልሰጣችሁ ያዘጋጀነው Free webinar ዛሬ ማታ ይካሄዳል!

በነፃ ለመሳተፍ በተዘጋጀላችሁ Google Form ላይ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ!

ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት እንገናኝ!🙌
30
2018 ሊጠናቀቅ 4 ወራት ብቻ ቀርተውታል! የቀሩትን 4 ወራት ግን ሳታባክኑ መጠቀም ከቻላችሁ ብዙ ነገር achieve ማድረግ ትችላላችሁ!

ይህን ለማድረግ ትክክለኛው direction እና system ብቻ ነው የሚያስፈልጋችሁ!

ያዘጋጀንላችሁ Free live Webinar ሊጀመር 5 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል!

የተዘጋጀውን Google Form መሙላታችሁን እንዳትረሱ🙌!
13🔥4
I wish እኔ በ20ዎቹ እድሜዬ እንደዛ ግራ ስጋባ ና ብሎ መንገዱን የሚጠቁመኝ ሰው ቢኖር ኖሮ!

ብዙ ጊዜ ወስዶብኝ ቢሆንም ግን በራሴ Figure out አድርጌዋለሁ!

ዛሬ ማታ 2:00 ላይ ባዘጋጀንላችሁ Webinar እኔ ለራሴ የምጠቀመውን Learning - system ለናንተ በነፃ አሳያችኋለሁ ማንም ሰው እንዳይቀር!
🔥147👍5
የዛሬ 4 አመት ህይወቴን የቀየረውን ያንን አንድ skill ለመማር የወሰደብኝ ጊዜ 1 አመት ነበር!

አሁን ላይ ግን አዲስ Skill ለመማር የሚወስድብኝ ጊዜ በጣም አጭር ነው!
እኔ ይህን የማደርግበትን የተፈተነ Learning - system በዛሬው Webinar ላይ አሳያችኋለው!
8🔥6😎1
በዚህ ጊዜ ከሁሉም የተሻለ እና ተፈላጊ  የሚያደርጋችሁ በዙሪያችሁ ካሉ ሰዎች የተሻለ ነገሮችን በፍጥነት የመማር ችሎታችሁ ነው!

አንድን Skill ቶሎ pick አድርጋችሁ መማር ከቻላችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ Important ሰው ትሆናላችሁ!

ይህንን ለማድረግ የሚያስችላችሁን Learning - system ዛሬ ማታ 2 ሰዓት አሳያችኋለሁ!

Stay tuned everyone🙌
8🤝8🔥1
2 hours left!

make sure you have your dinner before the webinar😁
👍218👏2
Live stream scheduled for
Only 1 hour left!

Who's ready🙌
Drop your answers👇
👍48🔥124
We are waiting you guys🙌
👍9
KhilX Academy Public pinned «https://www.youtube.com/live/vzAhX7PDIeA?si=jVV0qRTnSwNbvR_h»
We hope you had a great session tonight!

We will fill you in tomorrow about the 30 days challenge! Stay Tuned!🙌
39👏11🙏7
የትናንቱ Webinar ያመለጣቹ ሰዎች አሁን ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ👇