🔺አንድ ነገር ለመማር ስናስብ ቀድመን የምናስበው የሚወስድብንን ጊዜ ነው!
1 አመት ፣ 2 አመትማ ሙሉ ጊዜዬን አላቃጥልም እንላለን!
የምትፈልጉትን ነገር በአጭር ጊዜ እና በፍጥነት ተምራችሁ ፣ አውቃችሁ ወደ ገደለው በፍጥነት መግባት የምትችሉበት መንገድ እንዳለ ብነግራችሁስ?
ማንኛውንም ነገር በፍጥነት ለመማር እኔ ራሴ አሁን ድረስ የምጠቀመውን Learning - system ላሳያችሁ ያዘጋጀንላችሁ Webinar ሊካሄድ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
በዚህ Webinar ላይ ስትሳተፉ
🚀 ከተለመደው ወጣ ባለ ፍጥነት ማንኛውንም ነገር በፍጥነት እና በአጭር ጊዜ የምትማሩበትን learning system ታገኛላችሁ!
🚀የ30 ቀን Challenge ውስጥ ተቀላቅላችሁ እኛ እያገዝናችሁ ቀጣዮቹን 30 ቀናቶች አብራቹን የምታድጉበትን እድል ታገኛላችሁ!
በዚህ webinar ላይ ለመሳተፍ በተዘጋጀላችሁ Google Form ላይ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ!

🙏6❤2🔥1
Use this Google Form👇to register for the webinar
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAACldwtXade_OZZ-z1krO5_po5CSH4lhZJyzhearm3JyXyg/viewform?usp=header

Google Docs
Free Webinar Registration Form
የዚህ Webinar አላማ የትኛውንም ክህሎት በአጭር ጊዜ ውስጥ እና በፍጥነት መማር የምትችሉበትን system ለእናንተ መስጠት ነው።በዚህ Webinar ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው:-
ህይወታቹን ለመለወጥ ቁርጠኝነት
ሚያዝያ 29 ሐሙስ ማታ 2 ሰዐት በሰዓቱ መገኘት
ስለ 30 ቀኑ ቻሌንጅ የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የተዘጋጀውን የ Khilx Academy ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል።
እባክዎ ይህን የማመልከቻ…

👍6👏1
Good morning everyone! Yonas moh has a message for you!🙌
Here is the google form👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAACldwtXade_OZZ-z1krO5_po5CSH4lhZJyzhearm3JyXyg/viewform?usp=header
Here is the google form👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAACldwtXade_OZZ-z1krO5_po5CSH4lhZJyzhearm3JyXyg/viewform?usp=header
❤23🙏7🔥6
🔺በ2018 የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኞች ከሆናችሁ አሁንም ሆነ Highschool ከጨረሳቹ በኋላ በየትኛውም path ብትሄዱ ተፈላጊ የሚያደርጋችሁ ማንኛውንም ክህሎት በፍጥነት የመማር ችሎታችሁ ነው!👌
ተማሪ ከነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ አሁን የ2 ካምፓኒዎች CEO ሆኜ እስከሰራበት ጊዜ ድረስ ማንኛውንም ነገር በፍጥነት የምማርበት Learning - system አለኝ!
እኔ ይህንን Learning - system እስካገኝ ብዙ ጊዜ ወስዶብኛል! ለናንተ ግን ይህንን system ያለምንም ልፋት እንድታገኙ ነፃ webinar አዘጋጅቼላችኋለሁ!
ይህ webinar ሊካሄድ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
በነፃ ለመሳተፍ በተዘጋጀላችሁ Google Form ላይ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ!
ሐሙስ ማታ 2:00 ሰዓት እዚሁ Telegram ላይ እንገናኝ!🙌

❤26🤝3👍1
KhilX Academy Public pinned «Use this Google Form👇to register for the webinar https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAACldwtXade_OZZ-z1krO5_po5CSH4lhZJyzhearm3JyXyg/viewform?usp=header»
🔺በወጣትነታችሁ እንዲያልፍላችሁ ፍጥነት የግዴታ ያስፈልጋችኋል!
በሄዳችሁበት ሁሉ opportunity አለ! እነዚህን እድሎች ለመጠቀም በፍጥነት ነገሮችን የመረዳት እና የመያዝ ችሎታ ሊኖራችሁ ይገባል!
የዛሬ 4 አመት እኔ ራሴ ይህንን the hardway መማር ነበረብኝ! ነገር ግን እኔ ባለፍኩበት እንድታልፉ ስለማልፈልግ ከተማሪነቴ ጀምሮ ቢዝነስ ላይ እስከገባሁበት ጊዜ ድረስ የምጠቀመውን Learning - system ልሰጣችሁ ያዘጋጀነው Free webinar ዛሬ ማታ ይካሄዳል!
በነፃ ለመሳተፍ በተዘጋጀላችሁ Google Form ላይ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ!
ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት እንገናኝ!🙌

❤30
KhilX Academy Public pinned «https://www.youtube.com/live/vzAhX7PDIeA?si=jVV0qRTnSwNbvR_h»