ይህ የአብዛኛዎቻችሁ ወጣቶች ጥያቄ ነው! ለሚመጣው ህይወታችን ዝግጁ ነን አይደለንም? ፤ የተፈጠርኩበት አላማ ምንድነው ?
መልሱ ግን እኛ በምናስበው መልኩ አይደለም የተሰጠን! አዳም ጥረህ ግረህ ብላ የተባለው ለፍቶ ሰርቶ እንዲበላ ብቻ ሳይሆን ለሚመጡት ፈተናዎች ዝግጁ እንዲሆን እና መኖሩም ትርጉም እንዲኖረው ነው! ስለዚህ ስራ መስራት ላወቀበት የጥያቄዎቻችን ሁሉ መልስ ነው!
ስራ ስትሰሩም ግን የሚቀይራችሁን እና meaningful የሆነ ስራ ስሩ! ይህን ለማድረግ ተፈላጊ Skill ተምራችሁ በሙያችሁ ተፈላጊ ሰው መሆን ትችላላችሁ!
የKhilx Academy 8ኛ ዙር ምዝገባ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ስለሆነ በመመዝገብ እነዚህን ተፈላጊ skills መማር ትችላላችሁ!
ለመመዝገብ https://khilx.academy

❤8🙏3🫡1
This was our photo ceremony with our 6 months accelerator bootcamp students!
We had a good energy & students who love challenge!
We are proud of you everyone👏👏👏
Who wants to be next ? Show us a reaction🙌

🫡13👏9😎3
ታቅዳላችሁ ፣ ታልማላችሁ ግን አይሳካም?
ይኼ ዛሬ እናንተን ብቻ ያጋጠማችሁ ነገር አይደለም! ብዙዎች አልፈውበት እና ተምረውበት አሁን የፈቱት ችግር ነው!
ግን እንዴት?
እነዚህ ሰዎች ምንም ነገር ጀምረው የሚያሳኩበት የራሳቸው Formula አላቸው!
በእቅዳቸው እና በሚወስዱት Action መካከል ያለው የጊዜ ክፍተት በጣም አጭር ነው!
አዲስ እቅድ ካላቸው በፍጥነት Execute ያደርጉታል!
ወረቀት ላይ ግን አሪፍ እቅድ አቅዶ Action የማይወስድ ሰው ካላቀደ ሰው በምንም አይለይም!
የናንተ Action Plan
⚡️አሁን ላይ ማሳካት ለምትፈልጉት ነገር ያላችሁን እቅድ Notepad ላይ ፃፉት!
⚡️ዛሬ ማድረግ የምትችሏቸውን ነገሮች ፃፏቸው! ፈፅሟቸው!
⚡️ይህን በየቀኑ በመደጋገም እቅዳችሁን ማሳካት ትችላላችሁ!

🔥26🙏12👍9
ጊዜው እየሄደብኝ ነው?
አመቱ መቼ ተጀምሮ ሚያዝያ ላይ ገባ?
ይሄ የአብዛኛው ሰው ጥያቄ ነው!
እውነት እንነጋገር ከተባለ ይህ የሆነው ቀናቶቻችሁ እና ሳምንቶቻችሁ ሳትጠቀሟቸው ስለሚያልፉ ነው!
የሆነ ስራ እሰራለሁ ትላላችሁ... ግን ቀኑ ወደፈለገው እየወሰዳችሁ ያሰባችሁትን አልሰራችሁም!
እማራለሁ ትላላችሁ... ግን ሌሎች ስራዎች ጣልቃ ይገቡባችኋል።
ምንም የታቀደ (Scheduled) የሆነ ነገር የለም። ዋናው ችግር ይሄ ነው።
መፍትሔው ምንድነው ታዲያ?
የቀን መቁጠሪያ (Google Calendar)መጠቀም ግን ይሄን ሁሉ ይለውጠዋል።
"በኋላ እሰራዋለሁ" ከማለት ይልቅ፣ ወስናችሁ Schedule /plan አድርጉ ፦
ምን እንደምትሰሩ
መቼ እንደምትሰሩ
ምን ያህል ጊዜ እንደሚፈጅባችሁ
በቀን ውስጥ የታቀዱ 2–3 ሰዓታትን ብቻ በአግባቡ ከተጠቀማችሁ ጊዜ አያልፋችሁም ታልፉበታላችሁ!

❤24🔥4👏4
ብዙ ነገር የመቻል ጉዳት እንዳለ ምን ያህል ታውቃላችሁ?🤔
Jack of all trades ወይም ሁሉንም ለመቻል መሞከር መድረስ ከነበረባችሁ ቦታ ወደ ኋላ ይይዛችኋል! Infact Master of none ወይም Average ያደርጋችኋል!🤷♂
እንዴት?
ብዙ Option ስትሞክሩ የናንተ energy ወደ 3 እና 4 አቅጣጫ Flow እያደረገ ይሄዳል! ይህ ደግሞ መድረስ ከምትፈልጉት ቦታ ያዘገያችኋል!
አስተውላችሁ ከሆነ ስኬታማ የምንላቸው ሰዎች አንድ Business ላይ የጨከኑ ሰዎች ናቸው!
በተቃራኒው ብዙ ነገር የሚሰሩ ሰዎች Average ናቸው!
ስለዚህ ትልቅ ቦታ መድረስ የምታስቡ ከሆነ አንድ ነገር ላይ ወጥራችሁ ስሩ!
Be a Master of one!!!
#Khilx
#skill

🔥20❤12👌7
አንድን Topic ገብቶኛል ስትሉ ማረጋገጫችሁ ምንድነው?
አንድን ሀሳብ የሆነ መፅሀፍ ላይ አንብባችሁት ፣ ከPodcast ላይ አዳምጣችሁት ወይም ከሌላ ቦታ ተምራችሁት ገብቶኛል ማለት ቀላል ነው! ነገር ግን ለአንድ የአምስት አመት ልጅ ማስረዳት ካቃታችሁ ሀሳቡን ገና አልተረዳችሁትም ማለት ነው!
ስለዚህ ከዚህ በኋላ የትኛውንም አይነት Topic ለመማር ስትሞክሩ እኔ ገብቶኛል ሳይሆን ለአምስት አመት ህፃን ልጅ ማስረዳት እችላለሁ ወይ ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ!
በዚህ መንገድ የትኛውም አይነት Concept ውስጣችሁ ይዋኻዳል!👌

🔥27🤝11🙏6
መልካም የሰራተኞች ቀን!
ለእናንተ ለምትለፉ፣ ለምታቅዱ እና ውጤት ለማምጣት ለምትሮጡ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ።
To all the business owners and creators እናንተ በምታደርጉት ጥረት ለሌሎች ተርፋችሁ ለሀገር የምትተርፉ ናችሁ። ስራችሁ ፍሬ እንዲያፈራ እና የተሻለ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ምኞታችን ነው።
Enjoy the break, then get back to the deep work!😁
Happy Workers Day😊

🙏16❤6👏3
Hello Everyone!!!
We have prepared you a surprise for all of you!
Who wants to hear it🙌
Drop your answers👇

👍28🔥5❤3
📌ከአብዛኛው ሰው የተሻለ እና ተፈላጊ የሚያደርጋችሁ ማንኛውንም ነገር በፍጥነት እና በአጭር ጊዜ የመማር ክህሎታችሁ ነው!
📍እኔ ራሴ እስከዛሬ ከሰራልኝ እና ማንኛውንም ክህሎት በአጭር ጊዜ እና በፍጥነት የተማርኩበትን እና still now የምጠቀምበትን learning system ላሳያችሁ የፊታችን ሚያዝያ 29 ሐሙስ ማታ 2 ሰዓት ላይ ነፃ የonline webinar አዘጋጅቼላችኋለሁ!
በዚህ Webinar ላይ ስትሳተፉ
🚀 ከተለመደው ወጣ ባለ ፍጥነት ማንኛውንም ነገር በፍጥነት እና በአጭር ጊዜ የምትማሩበትን learning system ታገኛላችሁ!
🚀የ30 ቀን Challenge ውስጥ ተቀላቅላችሁ እኛ እያገዝናችሁ ቀጣዮቹን 30 ቀናቶች አብራቹን የምታድጉበትን እድል ታገኛላችሁ!
🔴ኤቨንቱን በነፃ ለመቀላቀል ሐሙስ ማታ 2 ሰዓት ላይ እንገናኝ! እስከዛው እዚሁ telegram channel ላይ ቆዩን!!!

👍21❤13👏1
📌 እኔ የዩንቨርሲቲ ተማሪ እያለው ጀምሮ አሁን የራሴን ሁለት ካምፓኒዎች ይዤ አየሰራሁበት እስካለው ጊዜ ድረስ ማንኛውንም አዲስ ነገር በፍጥነት ለመማር የምጠቀመው አንድ ህግ አለኝ!
📍80% ውጤት ለማግኘት የማደርገው 20% ጥረት ብቻ ነው!
እንዴት? ልትሉ ትችላላችሁ!
ግን እመኑኝ 100% ጥረት ማድረግ የሚፈለገው ነገር ላይ Concentrated የሆነ Energy እንዳትጠቀሙ ያደርጋችኋል!
በዚህ ምክንያት ነው ብዙ ሰው እሞክራለሁ ግን አይሳካልኝም ሲል የምትሰሙት!
ለዚህ ነው ሁሉም ቦታ ላይ ተፈላጊ የሚያደርጋችሁን በፍጥነት የምትማሩበትን እና 80% ውጤት የምታገኙበትን የ20% system ማወቅ ያለባችሁ!
እኔ ራሴ የምጠቀምበትን እና የሰራልኝን learning- system ሚያዝያ 29 ሐሙስ ማታ 2 ሰዓት ላይ ባዘጋጀውላችሁ ነፃ webinar ላይ አሳያችኋለሁ!

👍24❤15🔥4
🔺አንድ ነገር ለመማር ስናስብ ቀድመን የምናስበው የሚወስድብንን ጊዜ ነው!
1 አመት ፣ 2 አመትማ ሙሉ ጊዜዬን አላቃጥልም እንላለን!
የምትፈልጉትን ነገር በአጭር ጊዜ እና በፍጥነት ተምራችሁ ፣ አውቃችሁ ወደ ገደለው በፍጥነት መግባት የምትችሉበት መንገድ እንዳለ ብነግራችሁስ?
ማንኛውንም ነገር በፍጥነት ለመማር እኔ ራሴ አሁን ድረስ የምጠቀመውን Learning - system ላሳያችሁ ያዘጋጀንላችሁ Webinar ሊካሄድ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
በዚህ Webinar ላይ ስትሳተፉ
🚀 ከተለመደው ወጣ ባለ ፍጥነት ማንኛውንም ነገር በፍጥነት እና በአጭር ጊዜ የምትማሩበትን learning system ታገኛላችሁ!
🚀የ30 ቀን Challenge ውስጥ ተቀላቅላችሁ እኛ እያገዝናችሁ ቀጣዮቹን 30 ቀናቶች አብራቹን የምታድጉበትን እድል ታገኛላችሁ!
በዚህ webinar ላይ ለመሳተፍ በተዘጋጀላችሁ Google Form ላይ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ!

🙏6❤2🔥1
Use this Google Form👇to register for the webinar
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAACldwtXade_OZZ-z1krO5_po5CSH4lhZJyzhearm3JyXyg/viewform?usp=header

Google Docs
Free Webinar Registration Form
የዚህ Webinar አላማ የትኛውንም ክህሎት በአጭር ጊዜ ውስጥ እና በፍጥነት መማር የምትችሉበትን system ለእናንተ መስጠት ነው።በዚህ Webinar ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው:-
ህይወታቹን ለመለወጥ ቁርጠኝነት
ሚያዝያ 29 ሐሙስ ማታ 2 ሰዐት በሰዓቱ መገኘት
ስለ 30 ቀኑ ቻሌንጅ የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የተዘጋጀውን የ Khilx Academy ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል።
እባክዎ ይህን የማመልከቻ…

👍6👏1
Good morning everyone! Yonas moh has a message for you!🙌
Here is the google form👇

❤23🙏7🔥6