እኛ ሀገር ላይ ከ115,000 በላይ small & medium ቢዝነሶች አሉ!
እነዚህ ቢዝነሶች Advertise ለማድረግ ያላቸው ብቸኛ አማራጭ Social media marketing እሱም paid advertising ነው!
⚡️Dental clinics
⚡️GYM
⚡️Online retailer
⚡️Furniture stores
⚡️Software companies
⚡️Restaurants
ያላቸውን ገንዘብ Marketing ላይ ለማፍሰስ ሲያስቡ paid advertising የመጀመሪያው option ነው! ለዚህ ደግሞ Ad specialist ያስፈልጋቸዋል!
Facebook ad ባለሙያ ሆናችሁ ለቢዝነሶች ad run በማድረግ ላላችሁ skill ተከፋይ መሆን ከፈለጋችሁ በ8ኛው ዙር የKhilx Social Media Marketing course ላይ የFacebook ad course በመውሰድ ብቁ ad specialist መሆን ትችላላችሁ!
ለመመዝገብ 👉 https://khilx.academy

❤9🔥6👍1
KhilX Academy Public
Video
ብዙዎቻችሁ እንዴት እንደምትመዘገቡ የሚያሳይ Video ጠይቃችሁን ነበር!
በዚህ Video እንዴት እንደምትመዘገቡ ማየት ትችላላችሁ!
በዚህ Video እንዴት እንደምትመዘገቡ ማየት ትችላላችሁ!
❤3🔥1
KhilX Academy Public pinned «ብዙዎቻችሁ እንዴት እንደምትመዘገቡ የሚያሳይ Video ጠይቃችሁን ነበር! በዚህ Video እንዴት እንደምትመዘገቡ ማየት ትችላላችሁ!»
Meet Mamaru Kinde
Mamaru የKhilx academy የSocial media marketing graduate ነው! በተጨማሪም የKhilx Figures Club አባል ነው!
አሁን ላይ Mamaru የUniversity ትምህርቱን እየተማረ የራሱን Team build አድርጎ ለቢዝነሶች የSocial media marketing service እየሰጠ ይገኛል!
Mamaru ከKhilx graduate ካደረገ በኋላ ከ100,000 ብር በላይ የሚሆን የገንዘብ መጠን ማግኘት ችሏል!
we are proud of you Mamaru👏👏👏

❤15👏10🔥3
ቀጣይ የምትፈልጉት ብር የሆነ ሰው ኪስ ውስጥ ነው ያለው!
ቢዝነስ የሚሰራው value በመስጠት (skill )እና በትክክለኛ network ነው!
ሰዎችን ገንዘብ ማስከፈል የምትፈልጉ ከሆነ ራሳችሁን እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቁ!
1. ሰዎች እኔን ለምን ይከፍሉኛል?
-ችግራቸውን ልፈታላቸው እችላለሁ?
-ጊዜያቸውን save ላደርግላቸው እችላለሁ ?
-ጥሩ ስሜት ልፈጥርላቸው እችላለሁ?(status,, confidence)
እነዚህን ጥያቄዎች በትክክል መመለስ ከቻላችሁ የሰዎችን ኪስ እያንኳኳችሁ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ!
ለሰዎች ሰዓታችሁን ሳይሆን Value /ጥቅም ስትሰጡ እናንተን የሚመጥን ክፍያ ማግኘት ትጀምራላችሁ!
No value = No money
No skill = No leverage
8ኛው ዙር የKhilx academy program አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!
ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy

❤16🔥8👏3
1. የተለመዱ አስተሳሰቦችን ለምን ብላችሁ ጠይቁ?
👉Society መከተል አለባችሁ ከሚላችሁ የተሳሳተ መንገድ ራሳችሁን አውጡ!
👉አይሆንም እና አይቻልም የሚባሉ መንገዶች እንደሌሉ ተቀበሉ!
2. ትኩረታችሁን እና አዕምሮአችሁን ጠብቁ!
የማይመለከታችሁን Content በመመልከት ሰዓታችሁንም አዕምሮአችሁንም አትግደሉ!
3. ተፈላጊ እና የሚከፍል skill ተማሩ!
Valuable እና ጠቃሚ skill ተምራችሁ ቋሚ ገቢ የምታገኙበትን የራሳችሁን system ፍጠሩ!
🔵እነዚህን ነገሮች ስታደርጉ ለሲስተሙ ለመቆጣጠር የሚያስቸግር ሰው እና በምንም የማይተካ ሰው ትሆኑበታላችሁ!
የKhilx Academy ተፈላጊ skillዎችን በ8ኛ ዙር ፕሮግራሙ ላይ እየሰጠ ይገኛል! ለመመዝገብ 👉https://khilx.academy

❤17🙏11🔥1
የምትመለከቱት ከ200 በላይ የKhilx ተማሪዎች የተሳተፉበትን የLive session ነው!
Challenging business & skill related ጥያቄዎች ተነስተውም ነበር!👏👏👏
⚡️as always Yonas moh የተማሪዎችን ጥያቄዎች እየመለሰ እና ትክክለኛ የቢዝነስ መንገዶችን ሲያሳያቸው ነበር !
🔺ይህ በKhilx Academy ውስጥ በየ 2 ሳምንቱ የሚካሄድ ከSkill በተጨማሪ Actual ስራው እንዴት እንደሚሰራ ጥያቄዎች & ምላሾች የሚነሱበት ጊዜ ነው!
ቀጣዮቹ live sessions ላይ መሳተፍ ትፈልጋላችሁ? እኛም እየጠበቅናችሁ ነው!
ለመመዝገብ 👉https://khilx.academy

❤9👏3🔥1
Meet Seid Nurhussen
Seid የKhilx academy የSocial media marketing graduate ነው! በተጨማሪም የKhilx Figures Club የ6 Figures club አባል ነው!
አሁን ላይ Seid የራሱን Team build አድርጎ ለቢዝነሶች የSocial media marketing service እየሰጠ ይገኛል!
Seid ከKhilx graduate ካደረገ በኋላ ከ100,000 ብር በላይ የሚሆን የገንዘብ መጠን ማግኘት ችሏል!
we are proud of you Seid! We wish to see you at the top!👏👏👏

👏16❤7
ይህ የአብዛኛዎቻችሁ ወጣቶች ጥያቄ ነው! ለሚመጣው ህይወታችን ዝግጁ ነን አይደለንም? ፤ የተፈጠርኩበት አላማ ምንድነው ?
መልሱ ግን እኛ በምናስበው መልኩ አይደለም የተሰጠን! አዳም ጥረህ ግረህ ብላ የተባለው ለፍቶ ሰርቶ እንዲበላ ብቻ ሳይሆን ለሚመጡት ፈተናዎች ዝግጁ እንዲሆን እና መኖሩም ትርጉም እንዲኖረው ነው! ስለዚህ ስራ መስራት ላወቀበት የጥያቄዎቻችን ሁሉ መልስ ነው!
ስራ ስትሰሩም ግን የሚቀይራችሁን እና meaningful የሆነ ስራ ስሩ! ይህን ለማድረግ ተፈላጊ Skill ተምራችሁ በሙያችሁ ተፈላጊ ሰው መሆን ትችላላችሁ!
የKhilx Academy 8ኛ ዙር ምዝገባ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ስለሆነ በመመዝገብ እነዚህን ተፈላጊ skills መማር ትችላላችሁ!
ለመመዝገብ https://khilx.academy

❤8🙏3🫡1
This was our photo ceremony with our 6 months accelerator bootcamp students!
We had a good energy & students who love challenge!
We are proud of you everyone👏👏👏
Who wants to be next ? Show us a reaction🙌

🫡13👏9😎3
ታቅዳላችሁ ፣ ታልማላችሁ ግን አይሳካም?
ይኼ ዛሬ እናንተን ብቻ ያጋጠማችሁ ነገር አይደለም! ብዙዎች አልፈውበት እና ተምረውበት አሁን የፈቱት ችግር ነው!
ግን እንዴት?
እነዚህ ሰዎች ምንም ነገር ጀምረው የሚያሳኩበት የራሳቸው Formula አላቸው!
በእቅዳቸው እና በሚወስዱት Action መካከል ያለው የጊዜ ክፍተት በጣም አጭር ነው!
አዲስ እቅድ ካላቸው በፍጥነት Execute ያደርጉታል!
ወረቀት ላይ ግን አሪፍ እቅድ አቅዶ Action የማይወስድ ሰው ካላቀደ ሰው በምንም አይለይም!
የናንተ Action Plan
⚡️አሁን ላይ ማሳካት ለምትፈልጉት ነገር ያላችሁን እቅድ Notepad ላይ ፃፉት!
⚡️ዛሬ ማድረግ የምትችሏቸውን ነገሮች ፃፏቸው! ፈፅሟቸው!
⚡️ይህን በየቀኑ በመደጋገም እቅዳችሁን ማሳካት ትችላላችሁ!

🔥26🙏12👍9
ጊዜው እየሄደብኝ ነው?
አመቱ መቼ ተጀምሮ ሚያዝያ ላይ ገባ?
ይሄ የአብዛኛው ሰው ጥያቄ ነው!
እውነት እንነጋገር ከተባለ ይህ የሆነው ቀናቶቻችሁ እና ሳምንቶቻችሁ ሳትጠቀሟቸው ስለሚያልፉ ነው!
የሆነ ስራ እሰራለሁ ትላላችሁ... ግን ቀኑ ወደፈለገው እየወሰዳችሁ ያሰባችሁትን አልሰራችሁም!
እማራለሁ ትላላችሁ... ግን ሌሎች ስራዎች ጣልቃ ይገቡባችኋል።
ምንም የታቀደ (Scheduled) የሆነ ነገር የለም። ዋናው ችግር ይሄ ነው።
መፍትሔው ምንድነው ታዲያ?
የቀን መቁጠሪያ (Google Calendar)መጠቀም ግን ይሄን ሁሉ ይለውጠዋል።
"በኋላ እሰራዋለሁ" ከማለት ይልቅ፣ ወስናችሁ Schedule /plan አድርጉ ፦
ምን እንደምትሰሩ
መቼ እንደምትሰሩ
ምን ያህል ጊዜ እንደሚፈጅባችሁ
በቀን ውስጥ የታቀዱ 2–3 ሰዓታትን ብቻ በአግባቡ ከተጠቀማችሁ ጊዜ አያልፋችሁም ታልፉበታላችሁ!

❤24🔥4👏4