Khilx Academy Public
8.26K subscribers
322 photos
22 videos
17 files
195 links
Real skills. Real growth. Real results.
Join KhilX Academy.
khilx.academy

Contact support: @khilxsupport
Call: +251 90 676 9999
Download Telegram
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ!🌟
26🙏9
አመቱ ሊያልቅ የቀረው 5 ወር ብቻ ነው!

ያለፈው አልፏል!

⚡️በቀረችው 5 ወር ውስጥ ግን እድሜ ልክ የሚከፍላችሁን Skill ይዛችሁ እንደ እናንተ ቢዝነስ እየሰሩ ካሉ ሰዎች ጋር :

⭐️ኔትወርክ አድርጋችሁ
⭐️ Team build አድርጋችሁ
⭐️ Mentor እየተደረጋችሁ ህይወታችሁን እስከመጨረሻው መቀየር ትችላላችሁ።

⚡️ከKhilx Academy graduate ካደረጉ በኋላ ይህን አሁን የምነግራችሁን መንገድ ሄደው በየወሩ አምስት እና ስድስት Figure ገንዘብ እየሰሩ ያሉ ሰዎች ብዙ ናቸው።

🕔እናንተም በአጭር ጊዜ ውስጥ እድሜ ልካችሁን የሚከፍላችሁ የዲጂታል Skill ይዛችሁ ስኬታማ መሆን ከፈለጋችሁ በስምንተኛው ዙር የKhilx Academy Program ላይ ተመዝገቡ።

ለመመዝገብ 👉 https://khilx.academy
18🔥7🙏1
ራሳችሁን ለመሸጥ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?

🟣ምክንያቱም በዚህ ጊዜ ራሱን የሸጠ ሁሉ እያለፈለት ነው! ራስን መሸጥ ማለት:
- ያላችሁን ጠቃሚ Skill ለሰዎች Communicate ማድረግ
- ለሰራችሁት ስራ proof ማቅረብ
-ሰዎች አብረዋችሁ እንዲሰሩ ማድረግ ነው!

እኔ ራሴ ራሴን ስለሸጥኩ ነው! ዛሬ ላለሁበት የደረስኩት!

ይህን ለማድረግ ከእናንተ የሚጠበቀው
1. ሰዎች እንዲከፍሏችሁ የሚያደርግ ጠቃሚ skill ተማሩ!
2. ያላችሁን Skill ተጠቅማችሁ የሰራችሁትን ስራ እንደ proof አቅርቡት!
3. ራሳችሁን ሽጡ! Social media ላይ ስለምትሰሩት ስራ አውሩ! ስራውን የናንተ አድርጉት!

ስምንተኛው ዙር የKhilx Academy Program ላይ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!

ለመመዝገብ👉
https://khilx.academy

#Khilx
#Skills
13🔥3🙏2
እህል ውሃዬ ነው!

ከልጅነታችን ጀምሮ ስንሰማው የኖርነው ቃል እህል ውሃ ነው። እስከዛሬ እህል ውሀዬ ነው ብላችሁ የተቀበላችሁት ነገር ስንት ነው? እህል ውሀዬ፣ የአርባ ቀን እድሌ የምንላቸው ነገሮች እውነት እናውራ ከተባለ ከሃላፊነት ለመሸሽ ያመጣናቸው አባባሎች ናቸው።

ህይወቱ ላይ ሃላፊነት ወስዶ የሚተጋ ሰው እህል ውሃውን በጥረቱ ያገኘዋል። የእድሉን ቀን ቁጭ ብሎ አይቆጥርም፤ አይጠብቅም።

"የበለጠ ስራው ላይ እየተጋ ያለ ሰው
የበለጠ እድለኛ እየሆነ ነው የሚሄደው!"

በአጭር ጊዜ ውስጥ የዲጂታል skill ተምራችሁ እድሜ ልክ የሚከፍላችሁን ሙያ መማር ከፈለጋችሁ ስምንተኛው ዙር የKhilx Registration አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው።

ለመመዝገብ 👉 https://khilx.academy

#Khilx
#Skills
10🔥10🙏3
ጊዜ መምህር ነው!

የዛሬ አመት አሳካዋለሁ ያላችሁትን ጉዳይ" ከምን ደረሰ?" ብሎ ይጠይቃችኋል!
በተሰጣችሁ 365 ቀናት ቀን ከሌት ተግታችሁ ካሳካችሁት ወደ ቀጣይ Chapter ታልፋላችሁ ፤ ካልሆነ የነበራችሁበት ላይ ትቆማላችሁ!

ራሳችሁን በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሳችሁ ገምግሙት እስቲ?

ወደ ቀጣይ Chapter እያለፋችሁ ነው? ወይስ ባላችሁበት ቆማችኋል?

በአጭር ጊዜ ውስጥ አዲስ Skill ተምራችሁ ገቢያችሁን በብዙ እጥፍ ለማሳደግ የምትፈልጉ ከሆነ ስምንተኛው ዙር የKhilx አካዳሚ ፕሮግራም ለምዝገባ ክፍት ነው ። 🚀

ለመመዝገብ 👉https://khilx.academy

#Khilx
14🔥11👏5
"ስሄድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት" እንቆቅልሽ ብቻ ነው!"

በህይወት የሚያጋጥሙን ችግሮች ጤዛ አይደሉም!

በህይወታችን ውስጥ ያለ አንድን Root cause ወይም መንስኤ ችላ ስንለው ሌላ ችግር እየፈጠረ ማለቂያ የሌለው አዙሪት ውስጥ እየገባን እንሄዳለን።

ስለዚህ Root cause የምንለውን ችግር ቀድመን ብንፈታ ራሳችንን ወደፊት እየሄድን እናገኘዋለን!🌟

የናንተ root cause/ የችግራቹ ሁሉ መንስኤ ምንድነው?


8ኛው ዙር የKhilx Academy ምዝገባ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!

ለመመዝገብ 👉 https://khilx.academy

#Khilx
19🔥2👏1
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟
11
መልካም በዓል
🙏3719👍1
ከKhilx ተማሪነት ወደ ቢዝነስ ሰው!🙌

⚡️Figures club ከKhilx graduate አድርገው 5 Figure(10,000 ብር) እና ከዛ በላይ መስራት  ለጀመሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ guidance, Mentorship, Support የሚያገኙበት ሁሉም ተጋግዞ እና ታግዞ አንድ ላይ የሚያድግበት Club ነው!

⚡️በየጊዜውም ለFigure Club members ብቻ የሚዘጋጅ Live session ይኖራል! በተጨማሪም exclusive የሆኑ እድሎች ይሰጣሉ!

⚡️ለሁሉም የFigure club members ከKhilx Academy የRecognition Certificate ይበረክትላቸዋል!

8ኛው ዙር የKhilx Academy program አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!
ለመመዝገብ👉https://khilx.academy

#Khilx
#Figuresclub
👏6🔥32
Meet Merhawit Lemma

Merhawit አሁን ላይ በKhilx Academy እየተሰጠ ባለው የ90 ቀን የFast track program ላይ የSocial media marketing ተማሪ ነች!

የSocial media marketing ትምህርቷን ገና ሳትጨርስ የራሷን Clients ይዛ አሁን ላይ ከ80,000 ብር በላይ የገንዘብ መጠን ለመስራት ችላለች!
Merhawit አሁን ላይ የKhilx Figures club ውስጥ የ5 Figure አባል ነች!

We are proud of you Merhawit!👏👏👏

https://khilx.academy
#Khilx
#Figuresclub
👏229🙏4