Khilx Academy Public
8.26K subscribers
321 photos
22 videos
17 files
194 links
Real skills. Real growth. Real results.
Join KhilX Academy.
khilx.academy

Contact support: @khilxsupport
Call: +251 90 676 9999
Download Telegram
ከKhilx Academy graduate አድርገው ከ10,000 ብር ጀምሮ እስከ 999,999 ብር የሰሩ ጀግኖች ተማሪዎቻችን ተዋወቋቸው!👏👏👏


ሁሉም የFigures club Award Plack እየተሰጣቸው የምታይዋቸው ተማሪዎች በKhilx Academy የተቋቋመው የFigures club members ናቸው!🙌
👏24🔥6🙏4
ሀበሻ ቢራ

"እልል ያልኩ ሀበሻ"
DStv

"ሁሉም ያለው እኛ ጋር ነው"
ሐረር ቢራ

"ጥሎባቸው ድምቀት ናቸው"


🟣እነዚህን taglines ጨምሮ የትም ቦታ የምታይዋቸው የማስታወቂያዎች ቪዲዮ ሀሳቦችን የሚፅፉት Copywriters ናቸው!

🗯Copywriter በመሆን ከእነዚህ 3ቱ እንደ አንዱ ሆናቹ መስራት ትችላላችሁ!

🔱Brand tagline writer: ሁሉም brand የሚፈጥረው ስሜት አለ! ሰዎች ስለዛ brand ሲሰሙ የሚሰማቸውን ያንን ስሜት የሚፈጥረው ደግሞ copywriter ነው!
አንድን brand  professional, friendly, bold ወይም premium የሚያደርገው የማስታወቂያውን ፅሁፍ የሚያዘጋጀው ሰው ነው!

🔱Marketing content creator: copywriter ሆናቹ የmarketing contentዎችን ለsocial media Video script እና caption, የEmail campaign ፅሁፎችን, የwebsite ፅሁፎችን, product descriptions በማዘጋጀት ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ!

🔱 Commercial እና Advertising (የTv ማስታወቂያዎች)Storyteller:
copywriters የstorytelling(ታሪክ የመናገር)ጥበብን ተጠቅመው ማስታወቂያዎችን እና ትኩረት ሳቢ መግቢያዎችን ያዘጋጃሉ! እናንተም Storytelling ተጠቅመው ማስታወቂያ ለሚያሰሩ ትልልቅ ብራንዶች የማስታወቂያ copy በመፃፍ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ!

Copywriter ለመሆን Copywriting የሚባል course መውሰድ አይበቅባችሁም!

☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል ከSocial media marketing ውስጥ Copywriting አንድ ላይ የተካተተ ነው!

ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy
24🔥7
🟣ሁሉም ነገር እየተቀየረ ነው!!!

🔴ቢዝነሶች እንደ በፊቱ ባነር እና ሌሎች Physical ማስታወቂያዎችን እየለጠፉ እንዳያስተዋውቁ ተከልክሏል!

🔹የTv ማስታወቂያዎችን ለማሰራትም የሚጠየቀው የገንዘብ መጠን በሚሊየኖች ነው!

🔺ለዛ ነው አብዛኞቹ ቢዝነሶች አሁን ላይ ቢዝነሳቸውን ለማስተዋወቅ Social Mediaን እየተጠቀሙ ያሉት! በዋነኝነት ደግሞ Facebook ads! እነዚህ paid ads ስልካችሁ ላይ sponsored ብለው የሚመጡላችሁ ማስታወቂያዎች ናቸው!📲

📍ነገር ግን አሁን ላይ Facebook ads የሚሰሩ Ad specialists Demand ከፍተኛ ስለሆነ የFacebook ad ባለሙያዎች በbusiness ባለቤቶች እንደጉድ እየተፈለጉ ነው ያሉት!

☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል ከSocial media marketing ውስጥ Facebook ads አንድ ላይ የሚሰጥ skill ነው!

ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy
18🔥4🙏1
"Be so good they can't ignore you"


🟣ይህን አባባል ለሚኖረው ሰው ህይወት እጅግ ቀላል ነች!

ስራችሁ ላይ Focus ስታደርጉ እና ጥሩ ውጤት ስታመጡ ሰዎች ወደ እናንተ መምጣት ይጀምራሉ!

ለምሳሌ አንድ Social media marketing የሚሰራ ሰው

- ራሱን በየጊዜው update ካደረገ 
- ስራው ላይ ውጤታማ ከሆነ
- social media ላይ ራሱን በደንብ ከሸጠ!

🔴ቢዝነሳቸውን ማሳደግ የሚፈልጉ business owners ከእሱ ውጪ ሌላ ሰው አይታየቸውም ምክንያቱም ያ ሰው ራሱ ላይ ሰርቷል፣ ራሱን ሸጧል እና የሚሰራውን ነገርም በደንብ ያውቃል!

ስለዚህ ራሳችሁን በደንብ አሳድጉ ፣ ያኔ ፈላጊ ሳይሆን ተፈላጊ ትሆናላችሁ!

ስምንተኛው ዙር የKhilx Academy Program ላይ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!

ለመመዝገብ👉
https://khilx.academy
👍227
እርግጠኛ ነኝ ሁላችንም አንድ ሰው ሳይረፍድብን በፊት ማድረግ የምንፈልገው ነገር ቤተሰቦቻችንን ማገዝ እና የዘመናት ውለታቸውን መክፈል ነው።

ታዲያ አሁን ላይ አይቻልም የሚባል ነገር የለም። ሁሉም በጊዜው ለሚራመድ ይቻላል። አሁን ላይ በጊዜው የሚራመድ ሰው ማለት skill ያለው ሰው ነው። Skill ካላችሁ ገንዘብ ጥላ ነው። በሄዳችሁበት ሁሉ ይከተላችኋል። አንድ ጊዜ ብቻ ለዚያውም በአጭር ጊዜ ተምራችሁት እድሜ ልክ የሚከፍላችሁን Valuable Skill በመያዝ የእናንተንም የቤተሰቦቻችንን ህልም እውን ማድረግ ትችላላችሁ።


ስምንተኛው ዙር የKhilx Acadmey Program ላይ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!

ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy
14🔥4
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ!🌟
26🙏9
አመቱ ሊያልቅ የቀረው 5 ወር ብቻ ነው!

ያለፈው አልፏል!

⚡️በቀረችው 5 ወር ውስጥ ግን እድሜ ልክ የሚከፍላችሁን Skill ይዛችሁ እንደ እናንተ ቢዝነስ እየሰሩ ካሉ ሰዎች ጋር :

⭐️ኔትወርክ አድርጋችሁ
⭐️ Team build አድርጋችሁ
⭐️ Mentor እየተደረጋችሁ ህይወታችሁን እስከመጨረሻው መቀየር ትችላላችሁ።

⚡️ከKhilx Academy graduate ካደረጉ በኋላ ይህን አሁን የምነግራችሁን መንገድ ሄደው በየወሩ አምስት እና ስድስት Figure ገንዘብ እየሰሩ ያሉ ሰዎች ብዙ ናቸው።

🕔እናንተም በአጭር ጊዜ ውስጥ እድሜ ልካችሁን የሚከፍላችሁ የዲጂታል Skill ይዛችሁ ስኬታማ መሆን ከፈለጋችሁ በስምንተኛው ዙር የKhilx Academy Program ላይ ተመዝገቡ።

ለመመዝገብ 👉 https://khilx.academy
18🔥7🙏1
ራሳችሁን ለመሸጥ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?

🟣ምክንያቱም በዚህ ጊዜ ራሱን የሸጠ ሁሉ እያለፈለት ነው! ራስን መሸጥ ማለት:
- ያላችሁን ጠቃሚ Skill ለሰዎች Communicate ማድረግ
- ለሰራችሁት ስራ proof ማቅረብ
-ሰዎች አብረዋችሁ እንዲሰሩ ማድረግ ነው!

እኔ ራሴ ራሴን ስለሸጥኩ ነው! ዛሬ ላለሁበት የደረስኩት!

ይህን ለማድረግ ከእናንተ የሚጠበቀው
1. ሰዎች እንዲከፍሏችሁ የሚያደርግ ጠቃሚ skill ተማሩ!
2. ያላችሁን Skill ተጠቅማችሁ የሰራችሁትን ስራ እንደ proof አቅርቡት!
3. ራሳችሁን ሽጡ! Social media ላይ ስለምትሰሩት ስራ አውሩ! ስራውን የናንተ አድርጉት!

ስምንተኛው ዙር የKhilx Academy Program ላይ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!

ለመመዝገብ👉
https://khilx.academy

#Khilx
#Skills
13🔥3🙏2
እህል ውሃዬ ነው!

ከልጅነታችን ጀምሮ ስንሰማው የኖርነው ቃል እህል ውሃ ነው። እስከዛሬ እህል ውሀዬ ነው ብላችሁ የተቀበላችሁት ነገር ስንት ነው? እህል ውሀዬ፣ የአርባ ቀን እድሌ የምንላቸው ነገሮች እውነት እናውራ ከተባለ ከሃላፊነት ለመሸሽ ያመጣናቸው አባባሎች ናቸው።

ህይወቱ ላይ ሃላፊነት ወስዶ የሚተጋ ሰው እህል ውሃውን በጥረቱ ያገኘዋል። የእድሉን ቀን ቁጭ ብሎ አይቆጥርም፤ አይጠብቅም።

"የበለጠ ስራው ላይ እየተጋ ያለ ሰው
የበለጠ እድለኛ እየሆነ ነው የሚሄደው!"

በአጭር ጊዜ ውስጥ የዲጂታል skill ተምራችሁ እድሜ ልክ የሚከፍላችሁን ሙያ መማር ከፈለጋችሁ ስምንተኛው ዙር የKhilx Registration አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው።

ለመመዝገብ 👉 https://khilx.academy

#Khilx
#Skills
10🔥10🙏3
ጊዜ መምህር ነው!

የዛሬ አመት አሳካዋለሁ ያላችሁትን ጉዳይ" ከምን ደረሰ?" ብሎ ይጠይቃችኋል!
በተሰጣችሁ 365 ቀናት ቀን ከሌት ተግታችሁ ካሳካችሁት ወደ ቀጣይ Chapter ታልፋላችሁ ፤ ካልሆነ የነበራችሁበት ላይ ትቆማላችሁ!

ራሳችሁን በጊዜ ወደ ኋላ ተመልሳችሁ ገምግሙት እስቲ?

ወደ ቀጣይ Chapter እያለፋችሁ ነው? ወይስ ባላችሁበት ቆማችኋል?

በአጭር ጊዜ ውስጥ አዲስ Skill ተምራችሁ ገቢያችሁን በብዙ እጥፍ ለማሳደግ የምትፈልጉ ከሆነ ስምንተኛው ዙር የKhilx አካዳሚ ፕሮግራም ለምዝገባ ክፍት ነው ። 🚀

ለመመዝገብ 👉https://khilx.academy

#Khilx
14🔥11👏5
"ስሄድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት" እንቆቅልሽ ብቻ ነው!"

በህይወት የሚያጋጥሙን ችግሮች ጤዛ አይደሉም!

በህይወታችን ውስጥ ያለ አንድን Root cause ወይም መንስኤ ችላ ስንለው ሌላ ችግር እየፈጠረ ማለቂያ የሌለው አዙሪት ውስጥ እየገባን እንሄዳለን።

ስለዚህ Root cause የምንለውን ችግር ቀድመን ብንፈታ ራሳችንን ወደፊት እየሄድን እናገኘዋለን!🌟

የናንተ root cause/ የችግራቹ ሁሉ መንስኤ ምንድነው?


8ኛው ዙር የKhilx Academy ምዝገባ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!

ለመመዝገብ 👉 https://khilx.academy

#Khilx
19🔥2👏1
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟
11
መልካም በዓል
🙏3618👍1