🔔 ለውጥ ከራስ ይጀምራል! ✨
💪 ስንፍናን አሸንፋችሁ በህይወታችሁ ውጤታማ ለመሆን ዝግጁ ናችሁ?
👨💻 ዮናስ ሞህ በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች በተለይም በOnline Business እና Marketing 📈 ያለውን ልምድ ለሁላችንም በዚህ ቻናል እያካፈለ ይገኛል።
🎯 ራሳችሁን ለመቀየርና ወደ ስኬት ለመራመድ ከፈለጋችሁ ይህ ቻናል ለእናንተ ነው!
በየቀኑ አዳዲስ የህይወት ክህሎቶችን፣ የMindset ትምህርቶችን እና መረጃዎችን የምታገኙበት ብቸኛው ቻናል Moh Anbessa ነው።
🙌 አሁኑኑ Join አድርጋችሁ የለውጥ ጉዞዋችሁን ጀምሩ! 🎉
👇👇👇
"Join Us & Grow Every Day!"
https://t.me/mohanbessa

Telegram
Moh-Anbessa 👑
Welcome to Moh Anbessa
I’ll be sharing
- Actionable tips
- Practical Advice
- Business and Marketing.
Contact us:
@mohanbessasupport
I’ll be sharing
- Actionable tips
- Practical Advice
- Business and Marketing.
Contact us:
@mohanbessasupport
❤6🔥1
🟣Day 3
⚡️Video editing
👨💻Video editor ሲባል ብዙ ጊዜ የሚመጣልን Clipዎችን የሚቀጣጥል ሰው ነው ፣ ነገር ግን እሱ ትክክለኛ Defination አይደለም! ምክንያቱም Video editor ማለት:
📍Attention Engineer: አንድ Editor የተሰጠውን Footage Flow ባለው መልኩ re arrange አድርጎ ሰዎች ገና በመጀመሪያዎቹ ሰከንዶች አይተውት እንዲወዱት ያደርጋል!
📍Marketing Amplifier: Editors ለMarketing እና Advertising ሁለተኛ Directors ናቸው! የAd videos ,ለቢዝነሶች የSocial Media Videos, በመስራት engagement እና Sales እንዲጨምር ያደርጋሉ!
📍Storytellers: Video editors አንድ Story የሚነገርበትን way design ያደርጋሉ ስለዚህ የቪዲዮውን ሀሳብ እና goal ተረድተው ጥሩ Story build ያደርጋሉ!
☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል Video editing አንደኛው ነው!
ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy
#khilxacademy
#Skills

❤13🔥4🙏2
ከKhilx Academy graduate አድርገው ከ10,000 ብር ጀምሮ እስከ 999,999 ብር የሰሩ ጀግኖች ተማሪዎቻችን ተዋወቋቸው!👏👏👏
ሁሉም የFigures club Award Plack እየተሰጣቸው የምታይዋቸው ተማሪዎች በKhilx Academy የተቋቋመው የFigures club members ናቸው!🙌
ሁሉም የFigures club Award Plack እየተሰጣቸው የምታይዋቸው ተማሪዎች በKhilx Academy የተቋቋመው የFigures club members ናቸው!🙌
👏24🔥6🙏4
ሀበሻ ቢራ
"እልል ያልኩ ሀበሻ"
DStv
"ሁሉም ያለው እኛ ጋር ነው"
ሐረር ቢራ
"ጥሎባቸው ድምቀት ናቸው"
🟣እነዚህን taglines ጨምሮ የትም ቦታ የምታይዋቸው የማስታወቂያዎች ቪዲዮ ሀሳቦችን የሚፅፉት Copywriters ናቸው!
🗯Copywriter በመሆን ከእነዚህ 3ቱ እንደ አንዱ ሆናቹ መስራት ትችላላችሁ!
🔱Brand tagline writer: ሁሉም brand የሚፈጥረው ስሜት አለ! ሰዎች ስለዛ brand ሲሰሙ የሚሰማቸውን ያንን ስሜት የሚፈጥረው ደግሞ copywriter ነው!
አንድን brand professional, friendly, bold ወይም premium የሚያደርገው የማስታወቂያውን ፅሁፍ የሚያዘጋጀው ሰው ነው!
🔱Marketing content creator: copywriter ሆናቹ የmarketing contentዎችን ለsocial media Video script እና caption, የEmail campaign ፅሁፎችን, የwebsite ፅሁፎችን, product descriptions በማዘጋጀት ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ!
🔱 Commercial እና Advertising (የTv ማስታወቂያዎች)Storyteller:
copywriters የstorytelling(ታሪክ የመናገር)ጥበብን ተጠቅመው ማስታወቂያዎችን እና ትኩረት ሳቢ መግቢያዎችን ያዘጋጃሉ! እናንተም Storytelling ተጠቅመው ማስታወቂያ ለሚያሰሩ ትልልቅ ብራንዶች የማስታወቂያ copy በመፃፍ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ!
Copywriter ለመሆን Copywriting የሚባል course መውሰድ አይበቅባችሁም!
☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል ከSocial media marketing ውስጥ Copywriting አንድ ላይ የተካተተ ነው!
ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy
❤24🔥7
🟣ሁሉም ነገር እየተቀየረ ነው!!!
🔴ቢዝነሶች እንደ በፊቱ ባነር እና ሌሎች Physical ማስታወቂያዎችን እየለጠፉ እንዳያስተዋውቁ ተከልክሏል!
🔹የTv ማስታወቂያዎችን ለማሰራትም የሚጠየቀው የገንዘብ መጠን በሚሊየኖች ነው!
🔺ለዛ ነው አብዛኞቹ ቢዝነሶች አሁን ላይ ቢዝነሳቸውን ለማስተዋወቅ Social Mediaን እየተጠቀሙ ያሉት! በዋነኝነት ደግሞ Facebook ads! እነዚህ paid ads ስልካችሁ ላይ sponsored ብለው የሚመጡላችሁ ማስታወቂያዎች ናቸው!📲
📍ነገር ግን አሁን ላይ Facebook ads የሚሰሩ Ad specialists Demand ከፍተኛ ስለሆነ የFacebook ad ባለሙያዎች በbusiness ባለቤቶች እንደጉድ እየተፈለጉ ነው ያሉት!
☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል ከSocial media marketing ውስጥ Facebook ads አንድ ላይ የሚሰጥ skill ነው!

❤18🔥4🙏1
"Be so good they can't ignore you"
🟣ይህን አባባል ለሚኖረው ሰው ህይወት እጅግ ቀላል ነች!
ስራችሁ ላይ Focus ስታደርጉ እና ጥሩ ውጤት ስታመጡ ሰዎች ወደ እናንተ መምጣት ይጀምራሉ!
ለምሳሌ አንድ Social media marketing የሚሰራ ሰው
- ራሱን በየጊዜው update ካደረገ
- ስራው ላይ ውጤታማ ከሆነ
- social media ላይ ራሱን በደንብ ከሸጠ!
🔴ቢዝነሳቸውን ማሳደግ የሚፈልጉ business owners ከእሱ ውጪ ሌላ ሰው አይታየቸውም ምክንያቱም ያ ሰው ራሱ ላይ ሰርቷል፣ ራሱን ሸጧል እና የሚሰራውን ነገርም በደንብ ያውቃል!
ስለዚህ ራሳችሁን በደንብ አሳድጉ ፣ ያኔ ፈላጊ ሳይሆን ተፈላጊ ትሆናላችሁ!
ስምንተኛው ዙር የKhilx Academy Program ላይ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው!
ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy
👍22❤7