Khilx Academy Public
8.27K subscribers
321 photos
22 videos
17 files
194 links
Real skills. Real growth. Real results.
Join KhilX Academy.
khilx.academy

Contact support: @khilxsupport
Call: +251 90 676 9999
Download Telegram
🟣Day 2

⚡️Social Media Marketing : social media marketing ማለት Video post ማድረግ አይደለም!
social media Marketer ማለት:

📝Campaign developer: ከMarketing Team ጋር አንድ ላይ በመሆን የተለያዩ ለSocial media የሚሆኑ Campaignዎችን Create , manage እና optimize ማድረግ ነው!

📝Content strategist: Content calendar, platform specific strategy ማዘጋጀት እና ከbusiness goal'ኡ ጋር align የሚያደርግ Content idea ማምጣት እና Execute ማድረግ!

🔑Content Coordinator: ከGraphic designers, Video editors እና Copywriters ጋር የሚሰሩ ማንኛውም Creatives ከBrand'ኡ ጋር Align ማድረጋቸውን Over see ማድረግ!

☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል Social Media Marketing Master class አንደኛው ነው!

ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy


#khilxacademy
#Skills
20🔥3🙏3
ዒድ ሙባረክ!
እንኳን ለ 1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🙏
በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነት እና የደስታ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!
26🔥2🙏2
Khilx Academy workshop about to begin!🌟
7
Ongoing Q&A session with Yonas Moh👏 ..


#Khilx Exclusive Workshop
15
🔔 ለውጥ ከራስ ይጀምራል!
💪 ስንፍናን አሸንፋችሁ በህይወታችሁ ውጤታማ ለመሆን ዝግጁ ናችሁ?

👨‍💻 ዮናስ ሞህ በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች በተለይም በOnline Business እና Marketing 📈 ያለውን ልምድ ለሁላችንም በዚህ ቻናል እያካፈለ ይገኛል።
🎯 ራሳችሁን ለመቀየርና ወደ ስኬት ለመራመድ ከፈለጋችሁ ይህ ቻናል ለእናንተ ነው!
በየቀኑ አዳዲስ የህይወት ክህሎቶችን፣ የMindset ትምህርቶችን እና መረጃዎችን የምታገኙበት ብቸኛው ቻናል Moh Anbessa ነው።
🙌 አሁኑኑ Join አድርጋችሁ የለውጥ ጉዞዋችሁን ጀምሩ! 🎉
👇👇👇
"Join Us & Grow Every Day!"
https://t.me/mohanbessa
6🔥1
መልካም እለተ ሰንበት🌟
24🙏13
🟣Day 3

⚡️Video editing

👨‍💻Video editor ሲባል ብዙ ጊዜ የሚመጣልን Clipዎችን የሚቀጣጥል ሰው ነው ፣ ነገር ግን እሱ ትክክለኛ Defination አይደለም! ምክንያቱም Video editor ማለት:

📍Attention Engineer: አንድ Editor የተሰጠውን Footage Flow ባለው መልኩ re arrange አድርጎ ሰዎች ገና በመጀመሪያዎቹ ሰከንዶች አይተውት እንዲወዱት ያደርጋል!

📍Marketing Amplifier: Editors ለMarketing እና Advertising  ሁለተኛ Directors ናቸው! የAd videos ,ለቢዝነሶች የSocial Media Videos, በመስራት engagement እና Sales እንዲጨምር ያደርጋሉ!

📍Storytellers: Video editors አንድ Story የሚነገርበትን way design ያደርጋሉ ስለዚህ የቪዲዮውን ሀሳብ እና goal ተረድተው ጥሩ Story build ያደርጋሉ!

☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል Video editing አንደኛው ነው!

ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy


#khilxacademy
#Skills
13🔥4🙏2
ከKhilx Academy graduate አድርገው ከ10,000 ብር ጀምሮ እስከ 999,999 ብር የሰሩ ጀግኖች ተማሪዎቻችን ተዋወቋቸው!👏👏👏


ሁሉም የFigures club Award Plack እየተሰጣቸው የምታይዋቸው ተማሪዎች በKhilx Academy የተቋቋመው የFigures club members ናቸው!🙌
👏24🔥6🙏4
ሀበሻ ቢራ

"እልል ያልኩ ሀበሻ"
DStv

"ሁሉም ያለው እኛ ጋር ነው"
ሐረር ቢራ

"ጥሎባቸው ድምቀት ናቸው"


🟣እነዚህን taglines ጨምሮ የትም ቦታ የምታይዋቸው የማስታወቂያዎች ቪዲዮ ሀሳቦችን የሚፅፉት Copywriters ናቸው!

🗯Copywriter በመሆን ከእነዚህ 3ቱ እንደ አንዱ ሆናቹ መስራት ትችላላችሁ!

🔱Brand tagline writer: ሁሉም brand የሚፈጥረው ስሜት አለ! ሰዎች ስለዛ brand ሲሰሙ የሚሰማቸውን ያንን ስሜት የሚፈጥረው ደግሞ copywriter ነው!
አንድን brand  professional, friendly, bold ወይም premium የሚያደርገው የማስታወቂያውን ፅሁፍ የሚያዘጋጀው ሰው ነው!

🔱Marketing content creator: copywriter ሆናቹ የmarketing contentዎችን ለsocial media Video script እና caption, የEmail campaign ፅሁፎችን, የwebsite ፅሁፎችን, product descriptions በማዘጋጀት ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ!

🔱 Commercial እና Advertising (የTv ማስታወቂያዎች)Storyteller:
copywriters የstorytelling(ታሪክ የመናገር)ጥበብን ተጠቅመው ማስታወቂያዎችን እና ትኩረት ሳቢ መግቢያዎችን ያዘጋጃሉ! እናንተም Storytelling ተጠቅመው ማስታወቂያ ለሚያሰሩ ትልልቅ ብራንዶች የማስታወቂያ copy በመፃፍ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ!

Copywriter ለመሆን Copywriting የሚባል course መውሰድ አይበቅባችሁም!

☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል ከSocial media marketing ውስጥ Copywriting አንድ ላይ የተካተተ ነው!

ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy
24🔥7