Khilx Academy Public
8.27K subscribers
321 photos
22 videos
17 files
194 links
Real skills. Real growth. Real results.
Join KhilX Academy.
khilx.academy

Contact support: @khilxsupport
Call: +251 90 676 9999
Download Telegram
አሁን ባላችሁ ገቢ ደስተኛ ካልሆናችሁ ይህ እድል ለእናንተ ነው።

በአጭር ጊዜ ውስጥ አዲስ ሞያ ተምራችሁ ገቢያችሁን በብዙ እጥፍ ለማሳደግ የምትፈልጉ ከሆነ ስምንተኛው ዙር የKhilx አካዳሚ ፕሮግራም ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል። 🚀

ምዝገባው የሚቆየው ለጥቂት ጊዜ ብቻ ስለሆነ ይህ እድል ሳያመልጣችሁ ቶሎ ተመዝገቡ።

ለመመዝገብ 👉https://khilx.academy
በመሄድ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
ከምንም ቦታ ተነስታችሁ ስኬታማ መሆን የምትፈልጉ ከሆነ እነዚህን 2 አሸናፊ የሆኑ ሰዎች ያላቸውን Mindset apply ማድረግ ይኖርባችኋል። 🎯

📝አንደኛ ሰዎችን ለማጣት ፈቃደኛ መሆን አለባችሁ። ሰው ምን ይለኛል የሚለው አስተሳሰብ የሚመጣው ሰዎችን አጣለሁ ብሎ ከመፍራት ነው። ይሄ ደግሞ መድረስ ከምትፈልጉበት ቦታ ይዞ ያስቀራችኋል!

📝ሁለተኛ አንድ ነገር ላይ ትኩረት አድርጉ። አስር ስራ ሰርቶ ሀብታም የሆነ ሰው የለም። ዛሬ የምታውቋቸው ሀብታሞች መጀመሪያ ላይ አንድ Hustle ነው የነበራቸው።
ሌላው ሞልቶ ተርፎ የመጣ ነው።

🔺እናንተም የምታስቡትን ለማሳካት guide የሚያደርጋችሁ፣ መንገዱን የሚያሳያችሁ ሰው ከፈለጋችሁ እንደናንተ አይነት Ambition ላላቸው ሰዎች ያዘጋጀሁትን 8ኛውን ዙር የKhilx ፕሮግራም join አድርጉ። Valuable እና Curated Courses , Live sessions, in person Workshops, Assignments, ከሙሉ ክትትል ጋር እንሰጣችኋለን!
ለመመዝገብ ሊንኩን ተጫኑ!👇 https://khilx.academy
15👏5🙏4
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ !
22🙏16🔥3
Khilx Academy Public
Photo
በKhilx Academy እስከዛሬ ከ3000 በላይ ተማሪዎችን ሙያ አስይዘን Certified አድርገናል!
የራሳቸውን income generate እስኪያደርጉም አብረናቸው ቆይተናል!
Workshop ላይ ባሉ Networking sessions እና በዋነኝነት ደግሞ premium access ለKhilx ተማሪዎች ብቻ በሚሰጥበት በKhilx Careers channel:

Social media manager position
Facebook ad specialist position
Internship positions only for Khilx graduates!
Copywriting position
Graphics designing
እና ሌሎችም!

በእነዚህ እና ሌሎች በindustry ውስጥ ተፈላጊነት ባላቸው ሙያዎች ለተማሪዎቻችን የስራ እድሎችን ስንሰጥ ቆይተናል አሁንም እንሰጣለን!

በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፈላጊ የDigital ሙያ ተምራችሁ የራሳችሁን income generate ማድረግ ከፈለጋችሁ 8ኛው ዙር የKhilx ምዝገባ አሁን ላይ ለምዝገባ ክፍት ነው! ከእያንዳንዳቹ ጋር አንድ ላይ መስራት ስለምንፈልግ ለምዝገባ ያለን ጊዜም በዛው ልክ በጣም አጭር ነው!

ለመመዝገብ 👉https://khilx.academy
12
ለረዥም ጊዜ ብራንዶች የተጠመቁት አንድ እምነት ነበር! "best marketing ማለት በStudio light, በውድ ካሜራ እና Script በተደረገ ቀረፃ የተሰራ ማስታወቂያ ነው!"

ይህን አስተሳሰብ ስህተት የሚያደርገው ምን መሰላችሁ! አሁን ላይ ሰዎች በsocial media በሚሊየኖች በሚቆጠሩ Contents feed እየተደረጉ ነው! አንድ ቪዲዮ interesting ካልሆነ እና Tv ad ከመሰለ scroll ያደርጉታል!🤷‍♂

ታዲያ ምንድነው የሚሰራው?🤔
Social media አሁን ላይ leverage መደረግ ያለበት ዘመናዊ Media ነው!

Social media users:

በስልክ ለተቀረፁ Contents
ለእውነተኛ ታሪኮች (Stories)
እና ለReal ሰዎች ትኩረት ይሰጣሉ!

ስለዚህ Brands አሁን ላይ የራሳቸውን Social media ከፍተው የMarketing እውቀት apply የተደረገባቸውን ቪዲዮዎች ቢጠቀሙ በትንሽ በጀት ሰፊ ተደራሽነትን ማግኘት ይችላሉ!

🔺እናንተም በቂ የSocial media marketing እውቀት ካላቹ ለእነዚህ Brandዎች የSocial media marketing Service በመስጠት ቋሚ ገንዘብ ማስከፈል ትችላላችሁ!

8ኛው ዙር የKhilx Academy registration ምዝገባ አሁን ላይ ክፍት ነው! ምዝገባው የሚቆየው ለጥቂት ሳምንታት ብቻ ነው።

ለመመዝገብ 👉https://khilx.academy
14🙏6👏2
🟣ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው Market especially የdigital marketing ገበያ አሁን ላይ በዋነኝነት እና ብዙ የማይባሉ ሰዎች ብቁ የሆኑባቸው Skills እናንተ ደግሞ Master አድርጋችሁ Market ውስጥ ተፈላጊ የምትሆኑባቸው skills!
🔴Day 1
2
Day 1

⚡️Graphic designing

Graphic designers የአንድን ድርጅት Brand እና Visual identity build እና maintain ያደርጋሉ!

📌Graphic designer ማለት:

🖌Visual Storyteller: ለአንድ Brand identity የሚሆኑ color Schemes, typography እና የSocial media graphics (posts, ads) ተጠበው የሚሰሩ designers ናቸው!

🖍Marketing Materials producer:
ለdigital እና ለphysical ማስታወቂያዎች የሚሆኑ Ad campaigns, product packaging, Event banners, በመስራት ማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት through designs communicate የሚያደርግ ነው!

🔱አሁን Market'ኡ ላይ Graphic designers ቢኖሩም ግን በትክክል ችሎታው ያላቸው ጥቂቶች ብቻ ስለሆኑ Graphic designers አሁን ላይ በመብራት እየተፈለጉ ነው ያሉት!

☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል Graphic designing አንደኛው ነው!

ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy


#khilxacademy
#Skills
10🔥2
Meet Milkias Tewodros

August 2025 በKhilx Academy ውስጥ Content creation በScholarship እድል ተምሮ Graduate አድርጓል!

አሁን ላይ የራሱን Content Create በማድረግ የTikTok አካውንቱን በ3ወር ውስጥ  ከ0 ወደ 7500 Followers እንዲሁም የInstagram አካውንቱን በ2ወር ውስጥ ብቻ ከ0 ወደ 2000 Followers ማሳደግ ችሏል! በቅርቡ 10ሺ Followers ለመድረስ እንዳቀደም ነግሮናል!👏

አሁን ላይ ከ ጓደኞቹ ጋር partner በማድረግ የReal estate Marketing እየሰሩ ይገኛሉ!
አዳዲስ Clientዎችን ለማግኘትም TikTok, Instagram, Facebook እና LinkedInንን በመጠቀም Content Create እያደረጉ ይገኛሉ!
🔥3120👍10
🟣Day 2

⚡️Social Media Marketing : social media marketing ማለት Video post ማድረግ አይደለም!
social media Marketer ማለት:

📝Campaign developer: ከMarketing Team ጋር አንድ ላይ በመሆን የተለያዩ ለSocial media የሚሆኑ Campaignዎችን Create , manage እና optimize ማድረግ ነው!

📝Content strategist: Content calendar, platform specific strategy ማዘጋጀት እና ከbusiness goal'ኡ ጋር align የሚያደርግ Content idea ማምጣት እና Execute ማድረግ!

🔑Content Coordinator: ከGraphic designers, Video editors እና Copywriters ጋር የሚሰሩ ማንኛውም Creatives ከBrand'ኡ ጋር Align ማድረጋቸውን Over see ማድረግ!

☑️በ8ኛው ዙር በKhilx Academy ከሚሰጡ programs መካከል Social Media Marketing Master class አንደኛው ነው!

ለመመዝገብ👉 https://khilx.academy


#khilxacademy
#Skills
20🔥3🙏3
ዒድ ሙባረክ!
እንኳን ለ 1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🙏
በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነት እና የደስታ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!
26🔥2🙏2
Khilx Academy workshop about to begin!🌟
7