Khilx Academy Public
8.27K subscribers
321 photos
22 videos
17 files
194 links
Real skills. Real growth. Real results.
Join KhilX Academy.
khilx.academy

Contact support: @khilxsupport
Call: +251 90 676 9999
Download Telegram
‎ቢላ ስለት እንዲሆን በተደጋጋሚ መሳል እና መሞረድ ይኖርበታል!

ልክ እንደዛው Skill እና Confidence'ም build የሚደረጉት በድግግሞሽ እና በድግግሞሽ ብቻ ነው!
‎በየቀኑ:  
Show up በማድረግ
‎ Practice በማድረግ ውስጥ ነው ችሎታችሁን እንደቢላው Sharp እስኪሆን የምትስሉት!
‎መሻሻል ከፈለጋችሁ ድግግሞሽን አትፍሩ! ከእናንተ የሚጠበቀውን ካደረጋችሁ በኋላ trust the process!
🔥3021👍14
አንድን ነገር ለመማር ወይም ለመስራት ስታስቡ ከሰዎች ጭብጨባን አትጠብቁ!

ለውጥ የግድ በሰዎች ተቀባይነትን ማግኘትን አይጠይቅም! የለውጥ መንገድ ስትጀምሩ ማንንም ማስፈቀድ አይጠበቅባችሁም!አንዳንዶች ይጠራጠሩዋችኋል! ሌሎች ደግሞ እንደማትችሉ ይነግሯችኋል! ይኼ ሁሉ ግን matter አያደርግም!
68👌16👍6
‎Red bull energy drink አይሸጥም!

‎Lifestyle, Adventure, እና Experience ነው የሚሸጡት!

‎ራሳቸውን በሰዎች አዕምሮ ውስጥ ለማስቀረት Extreme የሆኑ Sportዎችን Sponsor ያደርጋሉ!

‎Redbull Tv የሚባል ጣቢያ ከፍተው አደገኛ የሆኑ እንደ Cliff diving ያሉ የስፖርት ውድድሮችን ያወዳድራሉ!

‎"Redbull gives you wings"የሚለው slogan ራሱ አለም ላይ በጣም ታዋቂ ነው!

‎Redbull'ዎች ከBrand'ኣቸው ጋር የተያያዘ የማይረሳ memory ለመፍጠር ይሞክራሉ! በዚህም የተሳካላቸው ሆነዋል!

📝‎Lesson for Creators and marketers:

‎አንድን Product መሸጥ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ በproduct'ኡ ዙሪያ Emotion build አድርጉ! ሰዎች Vision'ኣችሁን ከተረዱ በኋላ የምትሸጡትን ለመግዛት ሁለቴ አይጠይቁም!
30👍5🔥1
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን!🌟
29👍4
Happy Women's day!🙌
29🥰6
Hustle የሚለው ቃል አሁን አሁን ትርጉሙ እየተቀየረ ነው! Hustle ማድረግ በጣም በሌሊት መነሳት እና ደክሟችሁ እስክትወድቁ ድረስ መስራት አይደለም!

‎የMicrosoft መስራች የሆነው Bill Gates ራሱ "I used to believe sleep was laziness but now I realize it's essential" ብሎናል!

‎ውጤታችሁን የሚወስነው እናንተ ንቁ በሆናችሁባት የተወሰነች ሰዓት የምትሰሩት ጥርት ያለ ስራ ነው!

አንዳንዶቻችን ጠዋት ላይ በደንብ እንሰራለን! ሌሎቻችን ሌሊት ላይ ንቁ ነን! ሁላችንም የየራሳችን active ሰዓት አለን! ዋናው ነገር ያለችንን active ሰዓት በአግባቡ መጠቀም ላይ ነው! መስራት ባለባችሁ ሰዓት መስራት ፣ ማረፍ ባለባችሁ ሰዓት ማረፍ ትክክለኛው መንገድ ነው!
55
ከእናንተ ውስጥ ምን ያህሎቻችሁ ናችሁ የKhilx ተማሪዎች?
Anonymous Poll
42%
አዎ የKhilx ተማሪ ነኝ
48%
ልመዘገብ እያሰብኩ ነው
10%
ከKhilx Graduate አድርጊያለሁ
🙏1
ኮርጁ መኮረጅን የመሰለ ነገር የለም! ባለቻችሁ አንድ ህይወት እንዲሳካላችሁ እና
‎የምትፈልጉት ቦታ ላይ ለመድረስ የግድ አዲስ መንገድ መፍጠር አይጠበቅባችሁም!

‎ይህን ለማድረግ እነዚህን 3  Stepዎችን ተከተሉ!👇

‎አንደኛ እናንተ መድረስ የምትፈልጉት ቦታ ላይ የደረሱ ከ3 እስከ 4 Role models ምረጡ!

‎ሁለተኛ እነሱ የሚሰሩበትን system ፣ የደረሱበት ቦታ ላይ ለመሄድ የተከተሉትን step በታትናችሁ አጥኑ!

‎ሶስተኛ እነሱ የተጠቀሙትን System እናንተን በሚመች መልኩ Adopt አድርጋችሁ ተጠቀሙት!

‎እነዚህን መንገዶች apply ካደረጋችሁ የምትፈልጉት ቦታ ላይ በፍጥነት መድረስ ትችላላችሁ! 🏅
56👍7
🔺ይኼ አመት ሊጠናቀቅ የቀረው 6 ወር ብቻ ነው❗️ይህን አመት Skill build አድርጋችሁ በተማራችሁት Skill ገቢያችሁን አሳድጋችሁ አመቱን በድል ማጠናቀቅ ትችላላችሁ!

በአሁኑ ያዘጋጀንላችሁ 8ኛው ዙር የKhilx registration ከ3 ቀናት በኋላ ለምዝገባ ይከፈታል!
ዝግጁ ናችሁ
24👍14😁4
በዚህ distracted በሆነ generation ውስጥ ማሸነፍ እንዴት ቀላል እንደሆነ አልገባችሁም!
‎አሁን ባለንበት ነባራዊ ሁኔታ ራሱ 99% የሚሆኑትን ሰዎች ወደ ኋላ ሳትሉ በመሞከራችሁ ብቻ መብለጥ ትችላላችሁ!
‎እውቁ የFilm director እና Comedian Woody Allen ይህን እንዲህ በማለት በትክክል ገልፆልናል
‎" Eighty percent of success is showing up"
‎ይህ ቀላል ንግግር አይደለም!
‎ወደ ተራራው ጫፍ ለመውጣት የሚያስቡት ብዙዎች ናቸው! ነገር ግን የተራራው ጫፍ ላይ ስትደርሱ ምን ያህል ጥቂት ሰዎች ብቻ እንዳሉ ትረዳላችሁ!
🔥139👍9
እኛ አብረነው ብንሄድም ብንቀርም ጊዜ መሄዱን አያቆምም! ማድረግ ያለብን ከጊዜው ጋር አብረን መፍጠን ነው! ባለንበት ወቅት ደግሞ Skill የያዘ ሰው ከጊዜው ጋር አብሮ የሚራመድ ነው!

8ኛው ዙር የKhilx ምዝገባ ከ2 ቀን በኋላ ይከፈታል! ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?
👍205
በህይወታችሁ እንዲሳካላችሁ አንድ ነገር ማድረግ ብቻ ነው ያለባችሁ!
‎ የምታውቁትን ነገር ሳትፈሩ መሞከር እና እስከመጨረሻው መታገል!

‎አንድን ነገር ደጋግማችሁ ደጋግማችሁ ስትሞክሩ ወደ ትክክለኛው path የሚያስገባችሁን Glimpse ያሳያችኋል። ዛሬ ላይ የምታይዋቸው successful ሰዎች አብዛኞቹ 4 እና 5 ቢዝነስ ውስጥ ገብተው የከሰሩ ናቸው!
‎ለምሳሌ walt disneyን ተመልከቱ!
🔺‎የመጀመሪያ studioው የሆነውን Laugh-O-Gram studios ባንክ ወረሰበት
🔺‎በጣም ብዙ የanimation projectዎች Fail አደረጉበት
🔺‎የራሱ ስራ ውጤት የሆነውን የanimation ፊልም ባለቤትነትን ሳይቀር ተነጠቀ!

‎በመጨረሻም ባደረገው ትልቅ ጥረት Disney አሁን ላይ በአለማችን ትልቁ የ Entertainment company ሆነ!
‎ከዚህ መማር ያለብን ትክክለኛውን እና ለእኛ የሚሆነውን መንገድ እስክናገኝ እና እስኪሳካልን ድረስ ደጋግሞ መሞከር አማራጭ የሌለው መፍትሔ እንደሆነ ነው!
👍1711🔥3
አሁን ባለንበት ነባራዊ ሁኔታ ጠቃሚ መሆን ነው ቀጥታ ከገንዘብ ጋር የሚያገናኛችሁ! ሰዎችም ያላችሁበት ድረስ መጥተው የሚያሳድዋችሁ ጠቃሚ ሰው ስትሆኑ ነው!

ጠቃሚ ደግሞ የምትሆኑት Skill build በማድረግ ነው!

8ኛው ዙር የKhilx ምዝገባ ነገ ይከፈታል! ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?
15🔥1
Feedback ማለት Direction የምታገኙበት የማይተካ ምንጭ ነው
ሰዎች ስራችሁ ላይ አስተያየት ሲሰጧችሁ እና ጥያቄ ሲጠይቋችሁ ፤ የሰራችሁት ስራ በሰዎች እይታ ያለውን መልክ እያሳይዋችሁ ነው!

Feedback positive ወይም Negative ሊሆን ይችላል! ነገር ግን እናንተ ሁለቱንም አይነት Feedback ላለመቀበል የምትገፉ ከሆነ የምትሰሩት ስራ በይሆናል እንጂ በማስረጃ የተደገፈ አይደለም!
በፍጥነት ሲቀየሩ የምታይዋቸው ሰዎች ሚስጥራቸው Feedback ነው! ይቀበሉታል፣ በደንብ ያስቡበታል ፣ በመጨረሻም ስራቸውን ያሻሽሉበታል!
👍247
አሁን ባላችሁ ገቢ ደስተኛ ካልሆናችሁ ይህ እድል ለእናንተ ነው።

በአጭር ጊዜ ውስጥ አዲስ ሞያ ተምራችሁ ገቢያችሁን በብዙ እጥፍ ለማሳደግ የምትፈልጉ ከሆነ ስምንተኛው ዙር የKhilx አካዳሚ ፕሮግራም ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል። 🚀

ምዝገባው የሚቆየው ለጥቂት ጊዜ ብቻ ስለሆነ ይህ እድል ሳያመልጣችሁ ቶሎ ተመዝገቡ።

ለመመዝገብ 👉https://khilx.academy
በመሄድ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
ከምንም ቦታ ተነስታችሁ ስኬታማ መሆን የምትፈልጉ ከሆነ እነዚህን 2 አሸናፊ የሆኑ ሰዎች ያላቸውን Mindset apply ማድረግ ይኖርባችኋል። 🎯

📝አንደኛ ሰዎችን ለማጣት ፈቃደኛ መሆን አለባችሁ። ሰው ምን ይለኛል የሚለው አስተሳሰብ የሚመጣው ሰዎችን አጣለሁ ብሎ ከመፍራት ነው። ይሄ ደግሞ መድረስ ከምትፈልጉበት ቦታ ይዞ ያስቀራችኋል!

📝ሁለተኛ አንድ ነገር ላይ ትኩረት አድርጉ። አስር ስራ ሰርቶ ሀብታም የሆነ ሰው የለም። ዛሬ የምታውቋቸው ሀብታሞች መጀመሪያ ላይ አንድ Hustle ነው የነበራቸው።
ሌላው ሞልቶ ተርፎ የመጣ ነው።

🔺እናንተም የምታስቡትን ለማሳካት guide የሚያደርጋችሁ፣ መንገዱን የሚያሳያችሁ ሰው ከፈለጋችሁ እንደናንተ አይነት Ambition ላላቸው ሰዎች ያዘጋጀሁትን 8ኛውን ዙር የKhilx ፕሮግራም join አድርጉ። Valuable እና Curated Courses , Live sessions, in person Workshops, Assignments, ከሙሉ ክትትል ጋር እንሰጣችኋለን!
ለመመዝገብ ሊንኩን ተጫኑ!👇 https://khilx.academy
15👏5🙏4
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ !
22🙏16🔥3