The 4th Round KhilX Workshop is Here!
Get ready for our most exciting workshop yet!
🎁 Big Giveaways – Amazing prizes up for grabs!
💪 Fun Challenges – Compete, learn, and win!
🌟 Exclusive Access – Don’t miss out on this special experience.
If you’re a Khilx student you can register through the link in our private Khilx insider channel.
See You There
📅 Date: ቅዳሜ, ነሐሴ 10, Saturday, August 16

❤31🥰2
በዛሬዋ ቀን የካቲት 23 ጀግኖች አርበኛ አባቶቻችን የዛሬ 130 አመታት በአድዋ ተራራ የፈፀሙትን የጀብዱ ታሪክ እንዘክራለን!🫡
ጥንት አባቶቻችን በጣሊያን ዘመናዊ ጦር ሳይሸበሩ የሀገራቸው ክብር እንዳይነካ፣ የሀገራቸው ሰንደቅ አላማ ዝቅ ብሎ እንዳይውለበለብ ደማቸውን አፍስሰው ፣ አጥንታቸውን ከስክሰው ለዛሬዋ ቀን አቆይተዋታል! 🇪🇹
አድዋ ለኛ ትውልድ የድል በዓል ብቻ አይደለም! የኃላፊነት ማስታወሻ ጭምር ነው!
ዋጋ የተከፈለላትን ሀገር በዋጋ እንድናቆያት የተቀመጠ ማስታወሻ አድዋ!

❤18🫡8🔥2
✨ለመለወጥ እና ለማደግ መንገድ ስትጀምሩ ግራ መጋባት፣ ዝቅ ማለት እና በሰዎች ፊት መዋረድ የማይቀሩ ነገሮች ናቸው! በዚህ መሀል 2 አይነት ሰዎች ይፈጠራሉ!
የመጀመሪያዎቹ : Problem'ዉን ፈርተው እና ፈተናዎቹን መቋቋም አቅቷቸው ወደኋላ የሚያፈገፍጉት ናቸው።
ሁለተኛዎቹ ደግሞ: Problem'ዉን ተቋቁመው እጅ ሳይሰጡ እስከመጨረሻው ታግሰው በመቆየታቸው የሚያሸንፉት winnerዎች ናቸው!💪
እናንተስ ራሳችሁን የትኛው ውስጥ ማግኘት ትፈልጋላችሁ?🤷♂

❤30👌4
Red bull energy drink አይሸጥም!
Lifestyle, Adventure, እና Experience ነው የሚሸጡት!
ራሳቸውን በሰዎች አዕምሮ ውስጥ ለማስቀረት Extreme የሆኑ Sportዎችን Sponsor ያደርጋሉ!
Redbull Tv የሚባል ጣቢያ ከፍተው አደገኛ የሆኑ እንደ Cliff diving ያሉ የስፖርት ውድድሮችን ያወዳድራሉ!
"Redbull gives you wings"የሚለው slogan ራሱ አለም ላይ በጣም ታዋቂ ነው!
Redbull'ዎች ከBrand'ኣቸው ጋር የተያያዘ የማይረሳ memory ለመፍጠር ይሞክራሉ! በዚህም የተሳካላቸው ሆነዋል!
📝Lesson for Creators and marketers:
አንድን Product መሸጥ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ በproduct'ኡ ዙሪያ Emotion build አድርጉ!✨ ሰዎች Vision'ኣችሁን ከተረዱ በኋላ የምትሸጡትን ለመግዛት ሁለቴ አይጠይቁም!

❤30👍5🔥1
Hustle የሚለው ቃል አሁን አሁን ትርጉሙ እየተቀየረ ነው! Hustle ማድረግ በጣም በሌሊት መነሳት እና ደክሟችሁ እስክትወድቁ ድረስ መስራት አይደለም!
የMicrosoft መስራች የሆነው Bill Gates ራሱ "I used to believe sleep was laziness but now I realize it's essential" ብሎናል!✨
ውጤታችሁን የሚወስነው እናንተ ንቁ በሆናችሁባት የተወሰነች ሰዓት የምትሰሩት ጥርት ያለ ስራ ነው!
አንዳንዶቻችን ጠዋት ላይ በደንብ እንሰራለን! ሌሎቻችን ሌሊት ላይ ንቁ ነን! ሁላችንም የየራሳችን active ሰዓት አለን! ዋናው ነገር ያለችንን active ሰዓት በአግባቡ መጠቀም ላይ ነው! መስራት ባለባችሁ ሰዓት መስራት ፣ ማረፍ ባለባችሁ ሰዓት ማረፍ ትክክለኛው መንገድ ነው!

❤55
ከእናንተ ውስጥ ምን ያህሎቻችሁ ናችሁ የKhilx ተማሪዎች?
Anonymous Poll
42%
አዎ የKhilx ተማሪ ነኝ
48%
ልመዘገብ እያሰብኩ ነው
10%
ከKhilx Graduate አድርጊያለሁ
🙏1
ኮርጁ መኮረጅን የመሰለ ነገር የለም! ባለቻችሁ አንድ ህይወት እንዲሳካላችሁ እና
የምትፈልጉት ቦታ ላይ ለመድረስ የግድ አዲስ መንገድ መፍጠር አይጠበቅባችሁም!
ይህን ለማድረግ እነዚህን 3 Stepዎችን ተከተሉ!👇
✅አንደኛ እናንተ መድረስ የምትፈልጉት ቦታ ላይ የደረሱ ከ3 እስከ 4 Role models ምረጡ!
✅ሁለተኛ እነሱ የሚሰሩበትን system ፣ የደረሱበት ቦታ ላይ ለመሄድ የተከተሉትን step በታትናችሁ አጥኑ!
✅ሶስተኛ እነሱ የተጠቀሙትን System እናንተን በሚመች መልኩ Adopt አድርጋችሁ ተጠቀሙት!
እነዚህን መንገዶች apply ካደረጋችሁ የምትፈልጉት ቦታ ላይ በፍጥነት መድረስ ትችላላችሁ! 🏅

❤56👍7
በዚህ distracted በሆነ generation ውስጥ ማሸነፍ እንዴት ቀላል እንደሆነ አልገባችሁም!
አሁን ባለንበት ነባራዊ ሁኔታ ራሱ 99% የሚሆኑትን ሰዎች ወደ ኋላ ሳትሉ በመሞከራችሁ ብቻ መብለጥ ትችላላችሁ!
እውቁ የFilm director እና Comedian Woody Allen ይህን እንዲህ በማለት በትክክል ገልፆልናል
" Eighty percent of success is showing up"
ይህ ቀላል ንግግር አይደለም!
ወደ ተራራው ጫፍ ለመውጣት የሚያስቡት ብዙዎች ናቸው! ነገር ግን የተራራው ጫፍ ላይ ስትደርሱ ምን ያህል ጥቂት ሰዎች ብቻ እንዳሉ ትረዳላችሁ!

🔥13❤9👍9
በህይወታችሁ እንዲሳካላችሁ አንድ ነገር ማድረግ ብቻ ነው ያለባችሁ!
የምታውቁትን ነገር ሳትፈሩ መሞከር እና እስከመጨረሻው መታገል!
አንድን ነገር ደጋግማችሁ ደጋግማችሁ ስትሞክሩ ወደ ትክክለኛው path የሚያስገባችሁን Glimpse ያሳያችኋል። ዛሬ ላይ የምታይዋቸው successful ሰዎች አብዛኞቹ 4 እና 5 ቢዝነስ ውስጥ ገብተው የከሰሩ ናቸው!
ለምሳሌ walt disneyን ተመልከቱ!
🔺የመጀመሪያ studioው የሆነውን Laugh-O-Gram studios ባንክ ወረሰበት
🔺በጣም ብዙ የanimation projectዎች Fail አደረጉበት
🔺የራሱ ስራ ውጤት የሆነውን የanimation ፊልም ባለቤትነትን ሳይቀር ተነጠቀ!
በመጨረሻም ባደረገው ትልቅ ጥረት Disney አሁን ላይ በአለማችን ትልቁ የ Entertainment company ሆነ!
ከዚህ መማር ያለብን ትክክለኛውን እና ለእኛ የሚሆነውን መንገድ እስክናገኝ እና እስኪሳካልን ድረስ ደጋግሞ መሞከር አማራጭ የሌለው መፍትሔ እንደሆነ ነው!

👍17❤11🔥3
Feedback ማለት Direction የምታገኙበት የማይተካ ምንጭ ነው✨
ሰዎች ስራችሁ ላይ አስተያየት ሲሰጧችሁ እና ጥያቄ ሲጠይቋችሁ ፤ የሰራችሁት ስራ በሰዎች እይታ ያለውን መልክ እያሳይዋችሁ ነው!
Feedback positive ወይም Negative ሊሆን ይችላል! ነገር ግን እናንተ ሁለቱንም አይነት Feedback ላለመቀበል የምትገፉ ከሆነ የምትሰሩት ስራ በይሆናል እንጂ በማስረጃ የተደገፈ አይደለም!
በፍጥነት ሲቀየሩ የምታይዋቸው ሰዎች ሚስጥራቸው Feedback ነው! ይቀበሉታል፣ በደንብ ያስቡበታል ፣ በመጨረሻም ስራቸውን ያሻሽሉበታል!

👍24❤7