Khilx Academy Public
8.27K subscribers
319 photos
22 videos
17 files
193 links
Real skills. Real growth. Real results.
Join KhilX Academy.
khilx.academy

Contact support: @khilxsupport
Call: +251 90 676 9999
Download Telegram
🚨6 ሰዓት ብቻ ቀረው
Grab it before it's gone!!
ሁል ጊዜም ቢሆን በጥረታችን ብቻ ሳይሆን በአካባቢያችን ባሉት ሰዎች የቀጣይ ህይወታችን ይወሰናል። ስለዚህም በቻልነው መጠን ያክል የተሻለ ሰው እንድንሆን በሚያደርጉን ሰዎች መከበብ አለብን። Khilx academyም Community building ለsuccess ከፍተኛውን ሚና እንደሚጫወት ያምናል። Khilx ን join ካደረጋችሁ እንደናንተ ለማደግ የሚፈልጉና የእድገት መንገዳቸውንም የጀመሩ ሰዎች ያሉበትን community ትቀላቀላላችሁ። ከነሱም ጋር አብራችሁ በመስራት የምታሳልፏት እያንዳንዷ መንገድና እንቅፋት ቀላል ይሆንላችኋል። የአዲስ አመት ዙር ምዝገባው ዛሬ ማታ 6፡00 ላይ ስለሚዘጋ ሳይረፍድባችሁ አሁኑኑ join our community!!

ለመመዝገብ https://khilx.academy/en
ለበለጠ መረጃ:- 0906769999
Telegram :- @khilxsupport
3
🚨Khilx Academy New Year Round is Closed!
To everyone who joined, we’ve got amazing things ahead to achieve together.
We’re going to make 2018 the best year of your life!
You’ve started the journey, start counting from 1.

Stay tuned for what’s coming next!
10👏3
Greetings everyone thank you for notifying us that the website is not working.
Our team is currently working on it and it will be live soon.

Thank you for your patience.
13
The 4th Round KhilX Workshop is Here!

Get ready for our most exciting workshop yet!

🎁 Big Giveaways – Amazing prizes up for grabs!
💪 Fun Challenges – Compete, learn, and win!
🌟 Exclusive Access – Don’t miss out on this special experience.

If you’re a Khilx student you can register through the link in our private Khilx insider channel.
See You There

📅 Date: ቅዳሜ, ነሐሴ 10, Saturday, August 16
31🥰2
በዛሬዋ ቀን የካቲት 23 ጀግኖች አርበኛ አባቶቻችን የዛሬ 130 አመታት በአድዋ ተራራ የፈፀሙትን የጀብዱ ታሪክ እንዘክራለን!🫡

ጥንት አባቶቻችን በጣሊያን ዘመናዊ ጦር ሳይሸበሩ የሀገራቸው ክብር እንዳይነካ፣ የሀገራቸው ሰንደቅ አላማ ዝቅ ብሎ እንዳይውለበለብ ደማቸውን አፍስሰው ፣ አጥንታቸውን ከስክሰው ለዛሬዋ ቀን አቆይተዋታል! 🇪🇹

‎አድዋ ለኛ ትውልድ የድል በዓል ብቻ አይደለም! የኃላፊነት ማስታወሻ ጭምር ነው!

ዋጋ የተከፈለላትን ሀገር በዋጋ እንድናቆያት የተቀመጠ ማስታወሻ አድዋ!
18🫡8🔥2
ለመለወጥ እና ለማደግ መንገድ ስትጀምሩ ግራ መጋባት፣ ዝቅ ማለት እና በሰዎች ፊት መዋረድ የማይቀሩ ነገሮች ናቸው! በዚህ መሀል 2 አይነት ሰዎች ይፈጠራሉ!

‎የመጀመሪያዎቹ : Problem'ዉን ፈርተው እና ፈተናዎቹን መቋቋም አቅቷቸው ወደኋላ የሚያፈገፍጉት ናቸው።

‎ሁለተኛዎቹ ደግሞ: Problem'ዉን ተቋቁመው እጅ ሳይሰጡ እስከመጨረሻው ታግሰው በመቆየታቸው የሚያሸንፉት winnerዎች ናቸው!💪

‎እናንተስ ራሳችሁን የትኛው ውስጥ ማግኘት ትፈልጋላችሁ?🤷‍♂
30👌4
ውስጣችሁ ያለው ያ "አልችልም" እያለ የሚጮኸው ድምፅ እየዋሻችሁ ነው!
ሁልጊዜ ማለት በሚቻልበት ሁኔታ አልችልም ብላችሁ ስታስቡ ፤ ፍርሀታችሁ real መስሎ ይታያችኋል!

‎እናንተ ግን እሱን ድምፅ አታዳምጡት! ዝም ብላችሁ መጀመር ያለባችሁን ነገር ጀምሩ!
‎መማር ያለባችሁን Skill ተማሩ👨‍💻
‎መስራት ያለባችሁን ስራ ስሩ!👨‍💼

‎ምክንያቱም ከምንም ነገር በላይ Discipline እና Action ነው ጨዋታውን እንድታሸንፉ የሚረዳችሁ!💪
🔥1615🫡6
‎ቢላ ስለት እንዲሆን በተደጋጋሚ መሳል እና መሞረድ ይኖርበታል!

ልክ እንደዛው Skill እና Confidence'ም build የሚደረጉት በድግግሞሽ እና በድግግሞሽ ብቻ ነው!
‎በየቀኑ:  
Show up በማድረግ
‎ Practice በማድረግ ውስጥ ነው ችሎታችሁን እንደቢላው Sharp እስኪሆን የምትስሉት!
‎መሻሻል ከፈለጋችሁ ድግግሞሽን አትፍሩ! ከእናንተ የሚጠበቀውን ካደረጋችሁ በኋላ trust the process!
🔥3021👍14
አንድን ነገር ለመማር ወይም ለመስራት ስታስቡ ከሰዎች ጭብጨባን አትጠብቁ!

ለውጥ የግድ በሰዎች ተቀባይነትን ማግኘትን አይጠይቅም! የለውጥ መንገድ ስትጀምሩ ማንንም ማስፈቀድ አይጠበቅባችሁም!አንዳንዶች ይጠራጠሩዋችኋል! ሌሎች ደግሞ እንደማትችሉ ይነግሯችኋል! ይኼ ሁሉ ግን matter አያደርግም!
68👌16👍6
‎Red bull energy drink አይሸጥም!

‎Lifestyle, Adventure, እና Experience ነው የሚሸጡት!

‎ራሳቸውን በሰዎች አዕምሮ ውስጥ ለማስቀረት Extreme የሆኑ Sportዎችን Sponsor ያደርጋሉ!

‎Redbull Tv የሚባል ጣቢያ ከፍተው አደገኛ የሆኑ እንደ Cliff diving ያሉ የስፖርት ውድድሮችን ያወዳድራሉ!

‎"Redbull gives you wings"የሚለው slogan ራሱ አለም ላይ በጣም ታዋቂ ነው!

‎Redbull'ዎች ከBrand'ኣቸው ጋር የተያያዘ የማይረሳ memory ለመፍጠር ይሞክራሉ! በዚህም የተሳካላቸው ሆነዋል!

📝‎Lesson for Creators and marketers:

‎አንድን Product መሸጥ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ በproduct'ኡ ዙሪያ Emotion build አድርጉ! ሰዎች Vision'ኣችሁን ከተረዱ በኋላ የምትሸጡትን ለመግዛት ሁለቴ አይጠይቁም!
30👍5🔥1
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን!🌟
29👍4
Happy Women's day!🙌
29🥰6
Hustle የሚለው ቃል አሁን አሁን ትርጉሙ እየተቀየረ ነው! Hustle ማድረግ በጣም በሌሊት መነሳት እና ደክሟችሁ እስክትወድቁ ድረስ መስራት አይደለም!

‎የMicrosoft መስራች የሆነው Bill Gates ራሱ "I used to believe sleep was laziness but now I realize it's essential" ብሎናል!

‎ውጤታችሁን የሚወስነው እናንተ ንቁ በሆናችሁባት የተወሰነች ሰዓት የምትሰሩት ጥርት ያለ ስራ ነው!

አንዳንዶቻችን ጠዋት ላይ በደንብ እንሰራለን! ሌሎቻችን ሌሊት ላይ ንቁ ነን! ሁላችንም የየራሳችን active ሰዓት አለን! ዋናው ነገር ያለችንን active ሰዓት በአግባቡ መጠቀም ላይ ነው! መስራት ባለባችሁ ሰዓት መስራት ፣ ማረፍ ባለባችሁ ሰዓት ማረፍ ትክክለኛው መንገድ ነው!
55
ከእናንተ ውስጥ ምን ያህሎቻችሁ ናችሁ የKhilx ተማሪዎች?
Anonymous Poll
42%
አዎ የKhilx ተማሪ ነኝ
48%
ልመዘገብ እያሰብኩ ነው
10%
ከKhilx Graduate አድርጊያለሁ
🙏1
ኮርጁ መኮረጅን የመሰለ ነገር የለም! ባለቻችሁ አንድ ህይወት እንዲሳካላችሁ እና
‎የምትፈልጉት ቦታ ላይ ለመድረስ የግድ አዲስ መንገድ መፍጠር አይጠበቅባችሁም!

‎ይህን ለማድረግ እነዚህን 3  Stepዎችን ተከተሉ!👇

‎አንደኛ እናንተ መድረስ የምትፈልጉት ቦታ ላይ የደረሱ ከ3 እስከ 4 Role models ምረጡ!

‎ሁለተኛ እነሱ የሚሰሩበትን system ፣ የደረሱበት ቦታ ላይ ለመሄድ የተከተሉትን step በታትናችሁ አጥኑ!

‎ሶስተኛ እነሱ የተጠቀሙትን System እናንተን በሚመች መልኩ Adopt አድርጋችሁ ተጠቀሙት!

‎እነዚህን መንገዶች apply ካደረጋችሁ የምትፈልጉት ቦታ ላይ በፍጥነት መድረስ ትችላላችሁ! 🏅
56👍7
🔺ይኼ አመት ሊጠናቀቅ የቀረው 6 ወር ብቻ ነው❗️ይህን አመት Skill build አድርጋችሁ በተማራችሁት Skill ገቢያችሁን አሳድጋችሁ አመቱን በድል ማጠናቀቅ ትችላላችሁ!

በአሁኑ ያዘጋጀንላችሁ 8ኛው ዙር የKhilx registration ከ3 ቀናት በኋላ ለምዝገባ ይከፈታል!
ዝግጁ ናችሁ
24👍14😁4
በዚህ distracted በሆነ generation ውስጥ ማሸነፍ እንዴት ቀላል እንደሆነ አልገባችሁም!
‎አሁን ባለንበት ነባራዊ ሁኔታ ራሱ 99% የሚሆኑትን ሰዎች ወደ ኋላ ሳትሉ በመሞከራችሁ ብቻ መብለጥ ትችላላችሁ!
‎እውቁ የFilm director እና Comedian Woody Allen ይህን እንዲህ በማለት በትክክል ገልፆልናል
‎" Eighty percent of success is showing up"
‎ይህ ቀላል ንግግር አይደለም!
‎ወደ ተራራው ጫፍ ለመውጣት የሚያስቡት ብዙዎች ናቸው! ነገር ግን የተራራው ጫፍ ላይ ስትደርሱ ምን ያህል ጥቂት ሰዎች ብቻ እንዳሉ ትረዳላችሁ!
🔥139👍9