Khilx Academy Public
8.27K subscribers
319 photos
22 videos
17 files
193 links
Real skills. Real growth. Real results.
Join KhilX Academy.
khilx.academy

Contact support: @khilxsupport
Call: +251 90 676 9999
Download Telegram
🔔በቅርብ የወጡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የኢትዮጵያ ብር value በየወሩ ከ 10-12% ይቀንሳል 🔔
ባሁኑ ዘመን የገቢ ምንጫችሁ አንድ ብቻ ከሆነ ወይም የተሻለ ነገር እንድታስቡ የማያደርጋችሁ ከሆነ አሳሳቢ ነው።

2 ወይም 3 የተለያዩ ስራዎችን መስራት አለባችሁ ወይም አንዱ ላይ Expert ሁናችሁ ወደ ቢዝነስ ማሳደግ መቻል ግዴታ ነው፣ ይህንን ደግሞ ማድረግ የምትችሉት ደግሞ በትርፍ ጊዚያችሁ ከቤታችሁ ሆናችሁ የተለያዩ ስራዎችን መስራት የሚያስችላቹ፣ ስትፈልጉም ወደ ቢዝነስ ማሳደግ የምትችሉት Skill ሲኖራችሁ ነው።

በ2018 የሌሎች ህይወት ሲለወጥ ማየት አቁማችሁ የራሳችሁን ህይወት ለመለወጥ፣ Khilx academyን join በማድረግ ባሁኑ ዘመን እጅግ ተፈላጊ የሆኑ skills ባለቤት ሁኑ። 

አሁን የምንገኘው የአዲስ አመት ምዝገባ ላይ ነው ፥ ይህ ዙር የሚቆየው እስከ ቀጣይ ሳምንት ሃሙስ ብቻ ነው፣ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ሁሉም ፕሮግራሞች ላይ የ25% ቅናሹ አድርገናል።

ጊዜው ሳያልፍባችሁ ለመመዝገብ፥ https://khilx.academy/en
ለበለጠ መረጃ:- 0906769999
Telegram :- @khilxsupport
👍43💩1
Khilx academyን join የምታደርጉበት እድል። ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በሚዘጋጀው live session ላይ join አድርጉኝና ከkhilx academy programs የመረጣችሁትን 1 program በነፃ ውሰዱ።
በዚህ live session:
- የፈለጋችሁትን ጥያቄ ያልገባችሁን ማንኛውንም አይነት ነገር መጠየቅ ትችላላችሁ።
- ለ5 እድለኞች ደግሞ የkhilx academy ነፃ scholarship እንሰጣለን።

ለScholarship Apply ለማድረግ (ይሄን ፎርም መሙላት ገዴታ ነው : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeAyxbBG3-U9vrfCENYgn8UFlI8g9TDvj7aHaUu8k3Chu_cqw/viewform?usp=header
7🥰1
ዛሬ ማታ 2 ሰዓት
Khilx academyን join የምታደርጉበት እድል። ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በሚዘጋጀው live session ላይ join አድርጉኝና ከkhilx academy programs የመረጣችሁትን 1 program በነፃ ውሰዱ።
በዚህ live session:
- የፈለጋችሁትን ጥያቄ ያልገባችሁን ማንኛውንም አይነት ነገር መጠየቅ ትችላላችሁ።
- ለ5 እድለኞች ደግሞ የkhilx academy ነፃ scholarship እንሰጣለን።

ለScholarship Apply ለማድረግ (ይሄን ፎርም መሙላት ገዴታ ነው) : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeAyxbBG3-U9vrfCENYgn8UFlI8g9TDvj7aHaUu8k3Chu_cqw/viewform?usp=header
14👍3
🚨3 ሰዓት ብቻ ቀረ

Scholarship Award and Q and A Session

Who's Ready?🙌
🔥93🥰3
The scholarship registration form will close in 20 minutes.
Register now before it’s too late!

Good luck 🤞 to everyone who has already registered!
👍7
1st winner from hawasa elmodad Abraham Alano 🎉

#KhilX
3
2nd winner from Addis Ababa Rahel worke 🎉

#KhilX
5
3rd winner from Bahir dar Alene fenta 🎉

#KhilX
4th winner mekelle soliana Alef 🎉

#KhilX
5
5th winner from Addis Ababa Mikiyas getahun 🎉

#KhilX
🥰1
Congratulations to all of you, we cant wait to have you join us 🙌


#KhilX
5
🚨3 ቀን ብቻ ቀረው 🚨
ህይወት የምርጫ ጉዳይ ነው
2018 ከገባ 33 ቀን ሁኖታል፣ አሁንም ቢሆን በ2108 ገቢያችሁን ለማስተካከል ካቀዳችሁ
Khilx academyን እስከ ሃሙስ ጥቅምት 6 ድረስ join በማድረግ በdigital አለም ተፈላጊ የሆኑትን ሞያዎችን በ3 ወር ውስጥ በመማር የተሻለ ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ። ይህም ከ25% ቅናሽ ጋር!!
በKhilx academy የምታገኟቸው ነገሮች፡
- ለ1 program በመመዝገብ 2 ኮርሶችን ( Professional Level English and Career Development) በነፃ ታገኛላችሁ
- ለእያንዳንዱ program የ 6 ወር access
- በየ2 ሳምንቱ ከinstuctor ጋር live Q&A session
- ፕሮግራሙን ለሚጨርሱ በሙሉ certificate እንሰጣለን።
የአዲሱ አመት ዙር ምዝገባ ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ስለሚቀሩት አሁኑኑ ተመዝገቡ!!

ለመመዝገብ https://khilx.academy/en
ለበለጠ መረጃ:- 0906769999
Telegram :- @khilxsupport
2
🚨2 ቀን ብቻ ቀረው 🚨
በ2018 ተፈላጊ ሞያ ይዛችሁ የተሻለ ገቢ በማግኘት ህይወታችሁን የምትቀይሩበት እድል ሊያበቃ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

አሁንም አልረፈደም
ለመመዝገብ https://khilx.academy/en
ለበለጠ መረጃ:- 0906769999
Telegram :- @khilxsupport
2🍌1
🚨ነገ ይዘጋል
በየቀኑ አንድ አይነት ነገር እያደረገን የተለየ ውጤት አይመጣም።
ገቢያችሁን ማስተካከል የምትፈልጉ ከሆነ ገቢ ሊያስገኝላችሁ ልትሸጡት የምትችሉት ነገር ያስፈልጋችኋል።
Khilx academyን እስከ ነገ ድረስ join በማድረግ በdigital አለም ተፈላጊ የሆኑት ሞያዎችን በ3 ወር ውስጥ ብቻ ብቁ ሆነው ገቢዎን ማስተካከል ይችላሉ። ይህም ከ25% ቅናሽ ጋር!!
በKhilx academy የምታገኟቸው ነገሮች፡
- ለ1 program በመመዝገብ 2 ኮርሶችን ( Professional Level English and Career Development) በነፃ ታገኛላችሁ
- ለእያንዳንዱ program የ 6 ወር access
- በየ2 ሳምንቱ ከinstuctor ጋር live Q&A session
- ፕሮግራሙን ለሚጨርሱ በሙሉ certificate እንሰጣለን።
ቀጣይ ዙር ላይ ሁሉም ፕሮግራሞች ላይ ዋጋ ስለምንጨምር እና የአዲሱ አመት ዙር ምዝገባ ነገ ስለሚዘጋ፣ ጊዜው ሳያልፍባችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ!!

ለመመዝገብ https://khilx.academy/en
ለበለጠ መረጃ:- 0906769999
Telegram :- @khilxsupport
3🥴1
🔔የመጨረሻ እድል
አሁን ባላችሁ ገቢ ደስተኛ ካልሆናችሁ፣ በ2 እና 3 ወር ውስጥ ማስተካከል የምትፈልጉ ከሆነ!
Khilx academyን እስከ ዛሬ ማታ 6:00 ሰዓት ድረስ join በማድረግ በdigital አለም ተፈላጊ የሆኑት ሞያዎችን በ3 ወር ውስጥ ብቻ ብቁ ሆነው ገቢዎን ማስተካከል ይችላሉ። ይህም ከ25% ቅናሽ ጋር!!

የምንሰጣቸው ፕሮግራሞች
- Social Media Marketing Agency (SMMA)
- Content Creation Masterclass
- Graphic Design Masterclass
- Video Editing Masterclass

ከነዚህ ውስጥ በ1 ፕሮግራም ስትመዘገቡ፥
- 2 ኮርሶችን ( Professional Level English and Career Development) በነፃ ታገኛላችሁ
- ለእያንዳንዱ program የ 6 ወር access ( በፈለጋችሁበት ቦታ እና ሰዓት መማር ትችላላችሁ)
- በየ2 ሳምንቱ ከinstuctor ጋር live Q&A session
- በየወሩ Inperson Workshop ትሳተፋላችሁ
- እንደናንተ መለወጥ የሚፈልጉ Community ያለበትን እና ስራዎች የሚለቀቁበትን Exclusive Group ትቀላቀላላችሁ
- ብዙ በሮችን የሚከፍትላችሁ certificate እንሰጣችኋለን።

ቀጣይ ዙር ላይ ሁሉም ፕሮግራሞች ላይ ዋጋ ስለምንጨምር እና የአዲሱ አመት ዙር ምዝገባ ነገ ስለሚዘጋ፣ ጊዜው ሳያልፍባችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ!!

ለመመዝገብ https://khilx.academy/en
ለበለጠ መረጃ:- 0906769999
Telegram :- @khilxsupport
5👍1
🚨8 ሰዓት ብቻ ቀረው

አንዳንድ ሰው በ20 አመቱ ያልፍለታል። አንዳንዱ ደግሞ በ30፣ ለአንዳንድ ሰው ደግሞ በ40። ግን ለምን? ሁላችንም እኮ 24 ሰዐት ነው የተሰጠን።
ይህ timeline የፍጥነት ጉዳይ ነው። ፍጥነት ደግሞ የመረጣችሁት መንገድና ነገሩን ምን ያክል ትፈልጉታላችሁ? ያንን ነገር ለማድረግ ምን ያህል dedicated ናችሁ? የሚለው ላይ depend ያደርጋል።
ፈጣን የሚባለው ሰው ደግሞ ነገሮችን አሁኑኑ የሚጀምር ነው።
So, khilxን አሁኑኑ በ25% ቅናሽ join በማድረግ በ3 ወር ውስጥ የራሳችሁን client ይዛችሁ በወር እስከ 10,000፣ 20,000 ብር የምታገኙባቸውን እና ወደ ቢዝነስ መቀየር የምትችሏቸውን ሞያዎች ተማሩ። ይህ እድል ሊዘጋ ሰዐታት ብቻ ስለሚቀሩት እንዳያመልጣችሁ!!

ለመመዝገብ https://khilx.academy/en
ለበለጠ መረጃ:- 0906769999
Telegram :- @khilxsupport
2
🚨6 ሰዓት ብቻ ቀረው
Grab it before it's gone!!
ሁል ጊዜም ቢሆን በጥረታችን ብቻ ሳይሆን በአካባቢያችን ባሉት ሰዎች የቀጣይ ህይወታችን ይወሰናል። ስለዚህም በቻልነው መጠን ያክል የተሻለ ሰው እንድንሆን በሚያደርጉን ሰዎች መከበብ አለብን። Khilx academyም Community building ለsuccess ከፍተኛውን ሚና እንደሚጫወት ያምናል። Khilx ን join ካደረጋችሁ እንደናንተ ለማደግ የሚፈልጉና የእድገት መንገዳቸውንም የጀመሩ ሰዎች ያሉበትን community ትቀላቀላላችሁ። ከነሱም ጋር አብራችሁ በመስራት የምታሳልፏት እያንዳንዷ መንገድና እንቅፋት ቀላል ይሆንላችኋል። የአዲስ አመት ዙር ምዝገባው ዛሬ ማታ 6፡00 ላይ ስለሚዘጋ ሳይረፍድባችሁ አሁኑኑ join our community!!

ለመመዝገብ https://khilx.academy/en
ለበለጠ መረጃ:- 0906769999
Telegram :- @khilxsupport
3
🚨Khilx Academy New Year Round is Closed!
To everyone who joined, we’ve got amazing things ahead to achieve together.
We’re going to make 2018 the best year of your life!
You’ve started the journey, start counting from 1.

Stay tuned for what’s coming next!
10👏3
Greetings everyone thank you for notifying us that the website is not working.
Our team is currently working on it and it will be live soon.

Thank you for your patience.
13