🚀 TODAY’S THE DAY!
Scaling with Yonas — Free Live Session ዛሬ ነው! 🔥
ከclient ጋር እየሰራችሁ ነው? አሁን ያለውን ስራ እንዴት Scale ማድረግ እንደምትችሉ አብረን እንነጋገራለን። 📈
📅 ዛሬ | አርብ ነሐሴ 8
ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ ኑ! 🙌
📩 “SCALING” ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን።
❤️ ዛሬ እንገናኝ!
#Khilx

I had an amazing time with Selam atalay on her podcast. Check it out. 👇
https://youtu.be/roliUbayIvs?si=0epxh7shIZWula41z

YouTube
ለራሳችሁ ስትሉ አድርጉት! Yonas Mohammed — a conversation about success, growth, discipline and more.
What does success really look like behind the screen?
In this episode of Endegena, we sit down for an honest and thoughtful conversation about success, entrepreneurship, discipline, failure, and growth.
We talk about the journey from starting with limited…

ዛሬ ሰኞ ነው። ለሳምንታችሁ direction ማስቀመጥ የምትችሉበት ጥሩ ቀን ነው።
ሳምንቱ የሰጣችሁን እየተቀበላችሁ እና react እያደረጋችሁ እንዳታሳልፉ። ዛሬ What do you want to achieve this week? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ።
በዚህ week ላይ ከሁሉም በላይ priority የምትሰጡት ነገር ምንድነው? ማሻሻል የምትፈልጉት one habit ምንድነው? ለረጅም ጊዜ procrastinate ስታደርጉት የነበረው ነገርስ?
ሁሉንም ነገር መቆጣጠር አያስፈልጋችሁም። የምትሄዱበትን direction ማወቅ ግን አለባችሁ።
የዚህ week እቅዳችሁን አስቀምጡ፤ እና ወደ action ግቡ።👊

❤28🫡6🙏1
አንድ skill በተማራችሁ ቁጥር ቀጣዩን skill መማር እየቀለለ ይመጣል።
ምክንያቱም skill በምትማሩበት ሰዓት የሚፈለገውን process መረዳት ትጀምራላችሁ። አንድ ነገር እንዴት practice እንደሚደረግ፣ ከባድ ነገርን ወደ small steps እንዴት መክፈል እንደሚቻል፣ የት ላይ እንደምትሳሳቱ እና feedback ተቀብላችሁ እንዴት እንደምታሻሽሉ ትማራላችሁ።
ለምሳሌ guitar መጫወት የምታውቁ ከሆነ piano መማር ስትጀምሩ ለመረዳት ከዜሮ አትጀምሩም። Rhythm፣ notes፣ practice እና እጃችሁን ለማላመድ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ።
ስለዚህ አዲስ skill በተማራችሁ ቁጥር አንድ ነገር ብቻ አትጨምሩም። እንዴት መማር እንዳለባችሁ እየተማራችሁ ነው!
ይህን ከተማራችሁ በኋላ ደግሞ ማንኛውም አዲስ skill መገንባት ቀላል ይሆናል።

❤13👍6🔥2
🚨 IMPORTANT WARNING
We’ve also noticed some scammers using names like “MOH Anbessa Support” and presenting themselves as Khilx.
Please note: This is NOT Khilx, and we have no connection or affiliation with these accounts. ❌
For your safety, always verify any Khilx-related information through our official Khilx page and channels.
⚠️ Don’t share personal information or make any payments to unverified accounts.
“MOH Anbessa Support” በሚል ስም እራሳቸውን Khilx እንደሆኑ የሚያስመስሉ አካውንቶችን እንዳሉ ደርሰንበታል።
እባካችሁ ልብ በሉ፦ እነዚህ አካውንቶች Khilx አይደሉም፣ ከእኛም ጋር ምንም ዓይነት ትስስር የላቸውም። ❌
ማንኛውንም Khilx መረጃ ወይም ድጋፍ ለማግኘት official Khilx page @khilxsupport እና channels ብቻ ይጠቀሙ።
⚠️ እባካችሁ የግል መረጃ አትስጡ፣ እንዲሁም ለማታውቋቸው አካውንቶች ክፍያ አትፈጽሙ።

❤20
Why are you afraid to create content?
ሰዎች ምን ይሉኛል?? ድምፄስ? አነጋገሬስ?
እናንተ የምትፈሩት ነገር ትክክል ነው። Your first videos are supposed to be awkward.የመጀመሪያዎቹ ቪዲዮዎቻችሁ ላይ ጎበዝ እንዳልሆናችሁ ሊሰማችሁ ይችላል ፤ አነጋገራችሁ ይገርማችኋል፣ ካሜራ ፊት ላይ መቆምም እንግዳ ይሆንባችኋል። And that's okay.
አንድ ቀን ካሜራ ላይ ያን ያህል ሳትጨነቁ ትናገራላችሁ። አንድ ቀን የዛሬን ቪዲዮ አይታችሁ I can't believe I used to be this awkward ትላላችሁ።
ስለዚህ perfect ለመሆን አትጠብቁ። Post the awkward version. ምክንያቱም ጥሩ መሆን የሚጀምረው መጀመሪያ ላይ ጥሩ ባለመሆን ነው።
ምንድነው መፍራት?

❤44👍4🔥3
ሥራ ለመሥራት፣ ወይም ለመማር እየሞከራችሁ consistent መሆን ከተቸገራችሁ፣ ችግራችሁ motivation ሳይሆን friction ነው። ችግሩ መጀመር በጣም ከባድ ሆኖ መሰማቱ ነው።
• የምትሰሩበት laptop ዝግጁ አይደለም።
• የምትሰሩበት ቦታ አልተስተካከለም።
• መጀመሪያ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ አታውቁም።
• በእናንተ እና ባላችሁ task መካከል በጣም ብዙ steps አሉ።
ስለዚህ መጀመርን ቀላል ያድርጉት።
✅የምትሰሩበትን tools ቀድማችሁ አዘጋጁ።
✅የምትሰሩበትን ቦታ አስተካክሉት።
✅ስራችሁን ወደ simple steps ከፋፍሉት።
✅Google Calendar ተጠቀሙ
መጀመሪያውን ቀላል አድርጉት፣ consistency ለመጠበቅ ቀላል ይሆናል።

❤23👍10
❤2
🟣አንድ opportunity ስታገኙ “ስንት ብር ይከፍለኛል?” ብላችሁ ብቻ አትመዝኑት።
በተለይ ገና የራሳችሁን career ስትጀምሩ፣ አንዳንድ opportunity የሚሰጣችሁ ነገር ገንዘብ ብቻ አይደለም። Access ነው።
ከእናንተ የበለጠ ከሚያውቁ ሰዎች ጋር መስራት፣ ወደምትፈልጉት industry ውስጥ ገብታችሁ ነገሮች practically እንዴት እንደሚሰሩ ማየት፣ እና በቀጣይ ስራችሁ ላይ ሊጠቅማችሁ የሚችል experience ማግኘት ለወደፊት ወስዳቹ መጠቀም የምትችሉት ነገር ነው!
ስለዚህ አንድ opportunity ሲመጣ የሚከፈላችሁን ክፍያ ብቻ አትመልከቱ። especially young age ላይ ስትሆኑ!
“ከዚህ ምን እማራለሁ?”
“network አገኛለሁ ወይ
🔴አንዳንድ opportunity ቦታው ላይ አይከፍልም። ግን ነገ ወደሚከፍል ደረጃ ያደርሳችኋል።

❤36👏12🔥5
አለመሞከርም አንድ Form of failure ነው።
ካመለከትኩ እና ካልተቀበሉኝስ?” ብላችሁ apply አለማድረግ፣ business ካልተሳካልኝስ? ብላችሁ አለመጀመር፣ ሰዎች ምን ይሉኛል? ብላችሁ content አለመስራት ...
እንዲህ ስታደርጉ ከfailure ራሳችሁን እየጠበቃችሁ እንዳላችሁ ይሰማችኋል። ነገር ግን አይደለም!
ምክንያቱም ሳትሞክሩ ምን ያህል እንደምትችሉ አታውቁም። ልምድ አታገኙም። አትማሩም። እና ውጤቱም አይመጣም።
አለመሞከር ከfailure አያድናችሁም፤ እንደውም ከsuccess ያርቃችኋል።
ስለዚህ አንዳንዴ ባይሳካስ?” ብላችሁ ከመፍራት ይልቅ፣ “ብሞከርስ ምን አጣለሁ? ብላችሁ እስቲ ጠይቁ።

❤17👍8👏1
አዲስ አመት ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ህይወታችን ላይ መቀየር እንጀምራለን! አዲስ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘትንስ አስባችሁበታል!
ታድያ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ?
አሁን ባለው ጊዜ በአንድ ገቢ ወይም ደሞዝ ብቻ እተዳደራለሁ ማለት ትልቅ risk ነው! የናንተ ገቢ ቢጨምርም ባይጨምርም ኑሮ ግ ን በየአመቱ ራሱን Upgrade እያደረገ እና እየጨመረ ነው የሚሄደው!
ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ትልቅ ካፒታል ወይም ቢሮ መክፈት አይጠበቅባችሁም!
እንዴት ካላችሁኝ ይሄን ላሳያችሁ አዲስ ዝናር የተባለ ኤቨንት አዘጋጅቼላችኋለው!
አዲስ ዝናር ላይ እንዴት ተጨማሪ የገቢ ምንጭ እንዴት እንደምትፈጥሩ አሳያችኋለሁ! አሁን ላይ የራሳችሁ ገቢ ባይኖራችሁም ከዜሮ ለምትጀምሩ ሰዎችም ይሄ system ይሰራል!
አዲስ ዝናር event ላይ ለአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን!🙌🏻
ኤቨንቱ መስከረም 4.5.6 ይከናወናል!
ለመመዝገብ 👉https://newyear.khilx.academy

❤11
በዚህ ዘመን ስራ መስራት ገንዘብ መስራት እየፈለጋችሁ ግን still internet ላይ መስራት የምትችሉት ሙያ እጃችሁ ላይ ከሌለ በትንሹ 50 60 አመት ወደኋላ ቀርታችኋል።
ስለዚህ ዙርያችሁን ተመልከቱ፣ እየሰራችሁት ያለውን ስራ እንዴት ወደ internet እንደምታመጡት እወቁ። የምትሰሩት ነገር package ተደርጎ መሸጥ እየቻለ እናንተ ካልሸጣችሁት ጥፋቱ የናንተ ነው! የምትሰሩት ስራ ወደ online ስራ መቀየር የማይችል ከሆነ ሳይረፍድባችሁ ተጨማሪ skill መያዝ አለባችሁ

❤20👍2🔥1
በህይወታቹ ፍርሃት የሚያስቸግራቹ ከሆነ ይሄ ቪደዮ ለናንተ ነው 👇
https://youtu.be/Hgl1bN3kfIM
https://youtu.be/Hgl1bN3kfIM
አንድ አባባል አለ "it's lonely at the top"፣ ከተሳካልህ በኋላ እንደ በፊቱ ጓደኛ አይኖርህም ይባላል። በተወሰነ መንገድ ልክ ቢሆንም ግን actually lonely የሆነው at the top ሳይሆን middle ላይ ነው።
ምክንያቱም early stage ላይ ስትጀምሩ ብዙ ሰው ይኖራችኋል ከዛ ግን ተለይታችሁ መስራት ስትጀምሩና ከፍ እያላችሁ ስትመጡ የበፊቶቹ ጓደኞቻችሁ ትተዋችሁ ወደኋላ ይቀራሉ፣ ከላይ ያሉትንም ጓደኛ ማረግ አትችሉም so መሀል ላይ ብቸኛ ትሆናላችሁ። ስለዚህ middle ላይ ከሆነ ያላችሁት ብቸኝነቱን፣ ያለሰው ማደጉን፣ ያለሰው መስራቱን ልመዱት!

❤29👌14👏2
Khilx Final year Summit!
Happening now🔥🔥🔥
we are having a great and interactive summit!
Closing the year 2018 and having session about goal setting and new year planning with Yonas moh!
who's here already!🙌🏻

👍15❤3
Forwarded from አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
ስኬታማ መሆን የውሳኔ ጉዳይ ነው። ይሄንን ነገር አሳካዋለሁ ብላቹ ስትቆርጡ ፈጣሪ መንገዶችን ያዘጋጃል። ያላሰባችኃቸው ነገሮች መሳካት ይጀምራሉ። የትኛውም goal የትኛውም success የኛን decision ይፈልጋል። ብዙ ሰው interested ነው እንጂ አልቆረጠም።
በዚህ ዓመት የምር ከቆረጣችሁ እና ከወሰናችሁ ለናንተ ያዘጋጀነው 2019 የምታሸንፉበት system አለ ! ቀጣዩን ዓመት አብረን አሸንፈን እንወጣለን!
መስከረም 4፣ 5 እና 6 እንዳትቀሩ

❤7👍5