KhilX Academy Public
9.69K subscribers
482 photos
24 videos
20 files
307 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
🚀 የKhilx ተማሪዎች፣ ቢዝነሳችሁን Scale የምታደርጉበት ጊዜ ደርሷል!

Skill ተምራችኋል፤ በተግባርም እየሰራችሁበት ነው። ቀጣዩ እርምጃ ምንድን ነው? ቢዝነሱን ማሳደግ። 📈

🔥 ለዚህም 'Scaling with Yonas' የተሰኘ Free Live session አዘጋጅተናል።

አሁን ላይ ከ client ጋር እየሰራችሁ ከሆነ (በክፍያም ሆነ በነፃ) ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ። ብቻችሁን አትታገሉ አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ።

ቀን: አርብ ነሐሴ 8

📩 ፕሮግራሙን ለመቀላቀል "SCALING" ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን፣ ወይም በ 0906769999 ይደውሉ።

#Khilx
8
2 ቀናት ብቻ ቀሩ! 🚀

የKhilx ተማሪዎች፣ ያላችሁን ክህሎት እና የጀመራችሁትን ስራ ወደ ላቀ ደረጃ (Scale) ለማድረስ ተዘጋጅታችኋል?

🔥 በጉጉት ለሚጠበቀው 'Scaling with Yonas' Free Live Session የቀሩት ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው!

ክህሎቱን ተምራችኋል፣ ከደንበኛም ጋር መስራት ጀምራችኋል... ቀጣዩ ትልቁ እርምጃ ግን ቢዝነሱን ማሳደግ ነው። ብቻችሁን አትታገሉ፤ ከሌሎች ጋር አብረን እየተማማርን እናድጋለን። ይህ ወሳኝ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ!

📅 ቀን: አርብ ነሐሴ 8

📩 ቦታችሁን አሁኑኑ ለማስያዝ "SCALING" ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን፣ ወይም በ 0906769999 ይደውሉ።

#Khilx
4
አመቱ ሊያልቅ exactly 1 ወር ብቻ ነው የቀረው።

ብዙ ሰው አሁን ላይ የሚለው Anyway አመቱ አልቋል፣ let me just chill እና next year አዲስ ነገር እጀምራለሁ።

But in reality ላሰበበት ሰው 1 ወር በጣም ብዙ time ነው!

30 days is a lot of time. በዚህ 1 ወር ውስጥ ቢያንስ ለቀጣይ አመት የሚጠቅማችሁን አዲስ ነገር መጀመር ትችላላችሁ።

So, new year resolution ብላችሁ perfect time አትጠብቁ።

Next year ላይ ዜሮ ላይ ከመጀመር፣ አሁን ላይ ከሁሉም ሰው ቀደም ብላችሁ ትገባላችሁ።

1 ወር ብዙ ነው። Make it count. Let’s get to work!💪
🔥142
1 ቀን ብቻ ቀረ! 🚀

የKhilx ተማሪዎች፣ የጀመራችሁትን ስራ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማሳደግ ዝግጁ ናችሁ? 🔥

Scaling with Yonas — Free Live Session ነገ ነው! 🙌

ክህሎቱን ተምራችኋል፣ ከደንበኛ ጋርም መስራት ጀምራችኋል። አሁን የሚቀጥለው እርምጃ? Scale! 📈

አብረን እንማር፣ እንጠይቅ፣ እና ወደ ቀጣዩ ደረጃ እንሂድ! ❤️

📅 ነገ | አርብ ነሐሴ 8

📩 “SCALING” ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን።

🔥 1 ቀን ብቻ ቀረ — እንገናኝ!

#Khilx
3
Specific Skill ከሌላችሁ ወጥታችሁ ስራ መፈለግ ከባድ ነው!

በተለይ Freelancer ለመሆን ስታስቡ ስራ ለመፈለግ ስትወጡ፣ “ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ” ማለት ብቻ በቂ አይደለም።ምክንያቱም Employer ሲያያችሁ በመጀመሪያ የሚጠይቀው፦

“ይሄ ሰው ምን ሊሰራልኝ ይችላል?”
የሚለውን ነው።

ለምሳሌ" Digital Marketer ነኝ" ከምትሉ "Business ላላቸው ሰዎች social media content በመስራት lead በማምጣት እረዳለው" ብትሉ የምትሰጡት value የበለጠ ግልፅ ያደርገዋል::

ይህ ደግሞ ራሳችሁን በቀላሉ ለMarket ማቅረብ እና ትክክለኛው client ማግኘት ያቀልላችዋል::

ስለዚህ ስራ ከመፈለጋችሁ በፊት ምን መስራት እንደምትችሉ እወቁ ችግር መፍታት የሚችል ሰው ሁኑ።
🙏172
🚀 TODAY’S THE DAY!

Scaling with Yonas — Free Live Session ዛሬ ነው! 🔥

ከclient ጋር እየሰራችሁ ነው? አሁን ያለውን ስራ እንዴት Scale ማድረግ እንደምትችሉ አብረን እንነጋገራለን። 📈

📅 ዛሬ | አርብ ነሐሴ 8

ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ ኑ! 🙌

📩 “SCALING” ብላችሁ @khilxsupport ላይ ይፃፉልን።

❤️ ዛሬ እንገናኝ!

#Khilx
መልካም እለተ ሰንበት 🌟🌟
27🙏3
ዛሬ ሰኞ ነው። ለሳምንታችሁ direction ማስቀመጥ የምትችሉበት ጥሩ ቀን ነው።

ሳምንቱ የሰጣችሁን እየተቀበላችሁ እና react እያደረጋችሁ እንዳታሳልፉ። ዛሬ What do you want to achieve this week? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ።

በዚህ week ላይ ከሁሉም በላይ priority የምትሰጡት ነገር ምንድነው? ማሻሻል የምትፈልጉት one habit ምንድነው? ለረጅም ጊዜ procrastinate ስታደርጉት የነበረው ነገርስ?

ሁሉንም ነገር መቆጣጠር አያስፈልጋችሁም። የምትሄዱበትን direction ማወቅ ግን አለባችሁ።

የዚህ week እቅዳችሁን አስቀምጡ፤ እና ወደ action ግቡ።👊
28🫡6🙏1
አንድ skill በተማራችሁ ቁጥር ቀጣዩን skill መማር እየቀለለ ይመጣል።

ምክንያቱም skill በምትማሩበት ሰዓት የሚፈለገውን process መረዳት ትጀምራላችሁ። አንድ ነገር እንዴት practice እንደሚደረግ፣ ከባድ ነገርን ወደ small steps እንዴት መክፈል እንደሚቻል፣ የት ላይ እንደምትሳሳቱ እና feedback ተቀብላችሁ እንዴት እንደምታሻሽሉ ትማራላችሁ።

ለምሳሌ guitar መጫወት የምታውቁ ከሆነ piano መማር ስትጀምሩ ለመረዳት ከዜሮ አትጀምሩም። Rhythm፣ notes፣ practice እና እጃችሁን ለማላመድ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ።  

    ስለዚህ አዲስ skill በተማራችሁ ቁጥር አንድ ነገር ብቻ አትጨምሩም። እንዴት መማር እንዳለባችሁ እየተማራችሁ ነው!

ይህን ከተማራችሁ በኋላ ደግሞ ማንኛውም አዲስ skill መገንባት ቀላል ይሆናል።
13👍6🔥2
🚨 IMPORTANT WARNING

We’ve also noticed some scammers using names like “MOH Anbessa Support” and presenting themselves as Khilx.

Please note: This is NOT Khilx, and we have no connection or affiliation with these accounts.

For your safety, always verify any Khilx-related information through our official Khilx page and channels.

⚠️ Don’t share personal information or make any payments to unverified accounts.

“MOH Anbessa Support” በሚል ስም እራሳቸውን Khilx እንደሆኑ የሚያስመስሉ አካውንቶችን እንዳሉ ደርሰንበታል።

እባካችሁ ልብ በሉ፦ እነዚህ አካውንቶች Khilx አይደሉም፣ ከእኛም ጋር ምንም ዓይነት ትስስር የላቸውም።

ማንኛውንም Khilx መረጃ ወይም ድጋፍ ለማግኘት official Khilx page @khilxsupport እና channels ብቻ ይጠቀሙ።

⚠️ እባካችሁ የግል መረጃ አትስጡ፣ እንዲሁም ለማታውቋቸው አካውንቶች ክፍያ አትፈጽሙ።

#Khilx
20
Why are you afraid to create content?

ሰዎች ምን ይሉኛል?? ድምፄስ? አነጋገሬስ?

እናንተ የምትፈሩት ነገር ትክክል ነው። Your first videos are supposed to be awkward.የመጀመሪያዎቹ ቪዲዮዎቻችሁ ላይ ጎበዝ እንዳልሆናችሁ ሊሰማችሁ ይችላል ፤ አነጋገራችሁ ይገርማችኋል፣ ካሜራ ፊት ላይ መቆምም እንግዳ ይሆንባችኋል። And that's okay.
አንድ ቀን ካሜራ ላይ ያን ያህል ሳትጨነቁ ትናገራላችሁ። አንድ ቀን የዛሬን ቪዲዮ አይታችሁ I can't believe I used to be this awkward ትላላችሁ።

ስለዚህ perfect ለመሆን አትጠብቁ። Post the awkward version. ምክንያቱም ጥሩ መሆን የሚጀምረው መጀመሪያ ላይ ጥሩ ባለመሆን ነው።

ምንድነው መፍራት?
44👍3🔥3
ሥራ ለመሥራት፣ ወይም ለመማር እየሞከራችሁ consistent መሆን ከተቸገራችሁ፣ ችግራችሁ  motivation ሳይሆን friction ነው። ችግሩ መጀመር በጣም ከባድ ሆኖ መሰማቱ ነው።

• የምትሰሩበት laptop ዝግጁ አይደለም።
• የምትሰሩበት ቦታ አልተስተካከለም።
• መጀመሪያ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ አታውቁም።
• በእናንተ እና ባላችሁ task መካከል በጣም ብዙ steps አሉ።

ስለዚህ መጀመርን ቀላል ያድርጉት።
የምትሰሩበትን tools ቀድማችሁ አዘጋጁ።
የምትሰሩበትን ቦታ አስተካክሉት።
ስራችሁን ወደ simple steps ከፋፍሉት።
Google Calendar ተጠቀሙ

መጀመሪያውን ቀላል አድርጉት፣ consistency ለመጠበቅ ቀላል ይሆናል።
23👍10
ብዙ ሰው በህይወት የተሻለ ነገር የማያገኝበት ምክንያት 👇

https://youtu.be/UEDXCYa6AqA?si=Uvs05jnvPf-7f1R3
2
መልካም እለተ ሰንበት እና እረፍት ይሁንላችሁ🌟
12🙏4👍2
🟣አንድ opportunity ስታገኙ “ስንት ብር ይከፍለኛል?” ብላችሁ ብቻ አትመዝኑት።
በተለይ ገና የራሳችሁን career ስትጀምሩ፣ አንዳንድ opportunity የሚሰጣችሁ ነገር ገንዘብ ብቻ አይደለም። Access ነው።
ከእናንተ የበለጠ ከሚያውቁ ሰዎች ጋር መስራት፣ ወደምትፈልጉት industry ውስጥ ገብታችሁ ነገሮች practically እንዴት እንደሚሰሩ ማየት፣ እና በቀጣይ ስራችሁ ላይ ሊጠቅማችሁ የሚችል experience ማግኘት ለወደፊት ወስዳቹ መጠቀም የምትችሉት ነገር ነው!
ስለዚህ አንድ opportunity ሲመጣ የሚከፈላችሁን ክፍያ ብቻ አትመልከቱ። especially young age ላይ ስትሆኑ!
“ከዚህ ምን እማራለሁ?”
“network አገኛለሁ ወይ
🔴አንዳንድ opportunity ቦታው ላይ አይከፍልም። ግን ነገ ወደሚከፍል ደረጃ ያደርሳችኋል።
36👏12🔥5
አለመሞከርም አንድ Form of failure ነው።
ካመለከትኩ እና ካልተቀበሉኝስ?” ብላችሁ apply አለማድረግ፣ business ካልተሳካልኝስ? ብላችሁ አለመጀመር፣ ሰዎች ምን ይሉኛል? ብላችሁ content አለመስራት ...
እንዲህ ስታደርጉ ከfailure ራሳችሁን እየጠበቃችሁ እንዳላችሁ ይሰማችኋል። ነገር ግን አይደለም!
ምክንያቱም ሳትሞክሩ ምን ያህል እንደምትችሉ አታውቁም። ልምድ አታገኙም። አትማሩም። እና ውጤቱም አይመጣም።
አለመሞከር ከfailure አያድናችሁም፤ እንደውም ከsuccess ያርቃችኋል።
ስለዚህ አንዳንዴ ባይሳካስ?” ብላችሁ ከመፍራት ይልቅ፣ “ብሞከርስ ምን አጣለሁ? ብላችሁ እስቲ ጠይቁ።
17👍8👏1
AI አእምሯችንን እያደነዘዘ ነው!👇

https://youtu.be/mA_4uW1kYfU
👍62
አዲስ አመት ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ህይወታችን ላይ መቀየር እንጀምራለን! አዲስ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘትንስ አስባችሁበታል!

ታድያ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ?

አሁን ባለው ጊዜ በአንድ ገቢ ወይም ደሞዝ ብቻ እተዳደራለሁ ማለት ትልቅ risk ነው! የናንተ ገቢ ቢጨምርም ባይጨምርም ኑሮ ግ ን በየአመቱ ራሱን Upgrade እያደረገ እና እየጨመረ ነው የሚሄደው!

ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ትልቅ ካፒታል ወይም ቢሮ መክፈት አይጠበቅባችሁም!
እንዴት ካላችሁኝ ይሄን ላሳያችሁ አዲስ ዝናር የተባለ ኤቨንት አዘጋጅቼላችኋለው!

አዲስ ዝናር ላይ እንዴት ተጨማሪ የገቢ ምንጭ እንዴት እንደምትፈጥሩ አሳያችኋለሁ! አሁን ላይ የራሳችሁ ገቢ ባይኖራችሁም ከዜሮ ለምትጀምሩ ሰዎችም ይሄ system ይሰራል!

አዲስ ዝናር event ላይ ለአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን!🙌🏻
ኤቨንቱ መስከረም 4.5.6 ይከናወናል!
ለመመዝገብ 👉https://newyear.khilx.academy
11
በዚህ ዘመን ስራ መስራት ገንዘብ መስራት እየፈለጋችሁ ግን still internet ላይ መስራት የምትችሉት ሙያ እጃችሁ ላይ ከሌለ በትንሹ 50 60 አመት ወደኋላ ቀርታችኋል።

ስለዚህ ዙርያችሁን ተመልከቱ፣ እየሰራችሁት ያለውን ስራ እንዴት ወደ internet እንደምታመጡት እወቁ። የምትሰሩት ነገር package ተደርጎ መሸጥ እየቻለ እናንተ ካልሸጣችሁት ጥፋቱ የናንተ ነው! የምትሰሩት ስራ ወደ online ስራ መቀየር የማይችል ከሆነ ሳይረፍድባችሁ ተጨማሪ skill መያዝ አለባችሁ
20👍2🔥1
በህይወታቹ ፍርሃት የሚያስቸግራቹ ከሆነ ይሄ ቪደዮ ለናንተ ነው 👇
https://youtu.be/Hgl1bN3kfIM