KhilX Academy Public
9.57K subscribers
473 photos
24 videos
20 files
303 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
Personal branding የተሻለ ብር እንድትሰሩ ይረዳችኋል!

ብዙ ሰው personal brand ሲባል ትልቅ influencer መሆን ይመስለዋል፣ ግን አይደለም። እኔ አዳማ ዩኒቨርስቲ broke student በነበርኩበት ጊዜ፣ ምንም አይነት advertisement ሳልሰራ ነበር አሪፍ clients የማገኘው።

ይሄ ሁሉ በpersonal brand ምክንያት ነበር።

ሰዎች እኔ ማን እንደሆንኩ፣ ምን መስራት እንደምችል እና ምን value እንደምሰጥ በደንብ ያውቁ ስለነበር ራሳቸው እየፈለጉ ይመጡ ነበር።

ስለዚህ እናንተም ያላችሁን skill ዝምብላችሁ አትደብቁት። ሰዎች በምን እንዲያውቋችሁ እንደምትፈልጉ ወስናችሁ፣ የራሳችሁን personal brand build ማድረግ ጀምሩ።

አሪፍ personal brand ካላችሁ፣ clients እናንተን ይፈልጓችኋል እንጂ እናንተ ስራ አትፈልጉም!
14👌5🤝2
3ቀን ቀረው እስካሁን ድረስ አልሰማችሁም!!!

ሀምሌ 30 ሀሙስ ያለምንም ገንዘብ፣ቢሮ እና ሰራተኛ ቢዝነስ ከፍታችሁ በወር 70ሺ ብር የምትሰሩበትና የ12ሳምንት ቻሌንጅ ሊጀመር 3ቀን ብቻ ነው የቀረው። ሀሙስ ሀምሌ 30 የማስጀመሪያ ኤቨንቱን ይደረጋል። ኤቨንቱ ላይ ለመሳተፍ የምትከፍሉት ገንዘብ የለም ሀሙስ ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት ላይቭ እንገናኝ
2
የሚያሳድግ Community ያስፈልጋችኋል!

በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንዘብ ለመስራት፤ራሳችሁን ለመለወጥ ስታስቡ አብዛኛው ጊዜ በዙሪያችሁ ያሉ ጓደኞቻችሁ ወደ ኋላ ይጎትቷችኋል። እንደናንተ ለመለወጥ፤ለማደግ የሚጥር Communityን ማግኘት ደግሞ ከባድ ሊሆን ይችላል።

ነገር ግን በ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራም ላይ ስትሳተፉ ልክ እንደእናንተ ኤጀንሲ ከፍተው ገንዘብ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ ካሉና ካሳኩ ሰዎች ጋር የምትገናኙበት Community ይኖራችኋል።

ምዝገባው ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ሳያመልጣችሁ ቦታችሁን አስይዙ!

☎️ለመመዝገብ
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
10
ያላችሁን እውቀት እንዴት package ማድረግ እንዳለባችሁ ተማሩ!

እውቀት በራሱ ብቻውን ያለው ዋጋ የተወሰነ ነው።

ግን ያንን እውቀት package ስታደርጉት (ሲስተም ውስጥ አስገብታችሁ ለሰው በሚጠቅም መልኩ ስታቀርቡት) የምታድጉበትን እድሎች ይሰጣችኋል።

ያላችሁ skill፣ ወደ service Business ይቀየራል
የህይወት experience፣ ወደ consulting (የማማከር ስራ) ያድጋል
research ያደረጋችሁት ነገር ወደ content ይቀየራል
የምትሰሩበት process፣ ወደ course ይለወጣል
ያገኛችሁት solution ወደ business ያድጋል

ስለዚህ እናንተ ይሄንን የማውቀውን ነገር፣ ሰዎች ሊጠቀሙበት፣ ሊገዙት ወደሚችሉት ነገር እንዴት package ላድርገው? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ እና package አድርጉት!

እውቀት value ይፈጥራል...
Package የተደረገ እውቀት ግን ገቢ ያመጣል!
13
2ቀን ብቻ ቀረን🙌

ክረምቱን ከቤታችን ሆነን ቢዝነስ ጀምረን ለመውጣት 2 ቀን ብቻ ቀረን!

በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር 2ቀን ብቻ ቀርቷችኋል።

ከእናንተ የሚጠበቀው ያለምንም መነሻ ካፒታልና በጀት ቢዝነስ የምትጀምሩበትን ነፃ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መሳተፍ ብቻ ነው!

ሀሙስ ከምሽቱ 2ሰዓት አብረን ቻሌንጁን እንጀምራለን። Live ላይ እጠብቃችኋለሁ።
7
ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል!

ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች።

ዛሬ ላይ ምህረት፦
• የ Khilx 6-Month Accelerator SMMA ተማሪ
• የ Khilx 5 Figure Club አባል
• ያላትን skill ወደ ገቢ የቀየረች ጠንካራ ወጣት ናት!

በቀጣዮቹ 5 አመታት ውስጥ ያላት plan ከሀገራችን ትላልቅ የ marketing agencies አንዱን መገንባት!

የነገ ህይወታችሁን የሚወስነው፣ ዛሬ ለመጀመር የምታሳልፉት decision  ነው!
👏133
የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!!

እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን እና Practical ነገር የሚያስተምራችሁ ሰው ማግኘት ነው ከባዱ ነገር!

የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ስትቀላቀሉ ግን ኤጀንሲ ከፍታችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን Practical ዲጂታል ስኪል እና Agency ለመክፈት የሚያስችላችሁን Practical እና applicable Systems ታገኛላችሁ።

🚨ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ፦👇
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
2
Create የምታደርጉት content የሚታየው እና Impact የሚያመጣው audience-አችሁን በደንብ ስትረዱት ብቻ ነው።

ስለ hooks, editing, ወይም algorithm ከማሰባችሁ በፊት...
Avatar-አችሁን define አድርጉ።
እድሜያቸውን ወይም ስራቸውን ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም።እንዴት እንደሚያስቡ ተረዱ።

1.ማታ እንቅልፍ የሚነሳቸው ነገር ምንድነው?
2.ምን achieve ለማድረግ ነው እየሞከሩ ያሉት?
2.ምን አይነት ስህተቶችን ነው ደጋግመው የሚሰሩት?
3.Scroll ማድረጋቸውን እንዲያቆሙ የሚያደርጋቸው ምንድነው?

Great creators ለሁሉም ሰው create አያደርጉም። አንድን የሰዎች group ከማንም በላይ በመረዳት expert ናቸው!

If you're Creating Content drop yes🙌👇
👍91
1 ቀን ቀረው

አባቶቻችን ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይላሉ!

ገንዘብ ለመስራት ትክክለኛው ጊዜ ያለፈው ክረምት ነበር! ሌላኛው ትክክለኛ ጊዜ ግን አሁን ነው!

ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ እንድትወጡ ቻሌንጅ እናድርጋችሁ!

ቻሌንጁ ላይ በነፃ ለመሳተፍ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መምጣት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!
See you!
6
Good morning Everyone!

Who's ready for Tonight's Event! 🔥🔥

ዛሬ ማታ ስንጓጓለት እና ስንጠብቀው የነበረው ቻሌንጅ officially ይጀምራል! 🚀

The wait is finally over! መጠበቅ፣ ማቀድ ከዚህ በኋላ አይኖርም። አሁን ቀጥታ ወደ ACTION የምንገባበት ጊዜ ነው። ከዛሬ ማታ ጀምሮ zero excuses, 100% execution ነው!

የሌሎችን Success እያየን የምናደንቅበት ጊዜ ከዛሬ በኋላ አይኖርም! ይሄን ክረምት የራሳችንን business build እያደረግን result የምናመጣበት Time ነው!

Tonight’s energy is going to be crazy! 💯

ጋቢ ደርባችሁ ማስታወሻችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን። This kickoff event will set the tone for everything!

ማታ እንገናኝ! 💥
👍7👏21
የጓጓንለት ቀን ዛሬ ደርሷል! 🚀

ስንጠብቀው የነበረው የ 12 ሳምንት challenge kickoff ዛሬ ማታ 2:00 LT ላይ officially ይጀምራል! 🔥  ማስታወሻ እና ላፕቶፓችሁን አዘጋጅታችሁ ማታ 2:00 ላይ በሰዓታችን እንገናኝ!

Join here to participate👇https://t.me/kitetbekremte
2
ይሄንን ክረምት በህይወታችሁ አንድ ነገር እስራበታለሁ አሳካበታለሁ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ለራሳችሁ ውለታ ዋሉ እና የሚያድግ ቢዝነስ ጀምሩ!

አቋራጭ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ የ12ሳምንት የAgency Builder ፕሮግራም ላይ ከመዘግታችን በፊት ተቀላቀሉን!

ለመመዝገብ 👉 https://builder.khilx.academy
👍1
1 ሰዓት ብቻ ቀርቶናል! 🚀 ትኩስ ሻይ እና ማስታወሻ ደብተራችሁን ይዛችሁ ቀድማችሁ ገብታችሁ ቦታ ያዙ። It's going to be Great night!

ማንም እንዳያረፍድ! 🔥

Join here to participate👇https://t.me/kitetbekremte
We are live 🔥🔥
https://youtu.be/jY0xuL8SJFE
1
ተማሪዎች ከሆናችሁ የመጀመሪያችሁ 10,000 Birr ስለ ገንዘብ የሚያስተምራችሁ ትምህርት፣ ከየትኛውም ምክር ይበልጣል።

ምክንያቱም the moment እጃችሁ ላይ ሲገባ, everything becomes real.

በ theory ማሰብ አቁማችሁ reality-ውን face ማድረግ ትጀምራላችሁ። ሰዎች ምን value እንደሚያደርጉ፣ እና ሰው ከኪሱ አውጥቶ ሲከፍላችሁ responsibility እንዴት እንደሆነ ይገባችኋል።

የመጀመሪያ payment ገንዘብ ብቻ አይደለም። እናንተ በሰራችሁት ነገር ላይ ሰው value አይቶ፣ ለናንተ ለመክፈል willing እንደነበረ ማሳያ proof ነው።
14🔥4
የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል!

ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል!

ዛሬ ማታ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ይዘጋል!

👉 ለመመዝገብ Telegram  @khilxsupport ላይ ''Register'' ብላችሁ ላኩልን! ወይም በ0906769999 ደውሉልን!

ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል! Join ለማድረግ ያሰባችሁ ሠዎች ቶሎ መመዝገባችሁን እርግጠኛ ሁኑ!
2
Hello Everyone we hope you are all doing good!

🔴እስከዛሬ ድረስ YouTube ላይ ካያችኋቸው የዮናስ ሞህ ቪዲዮዎች ውስጥ ይሄ ቢኖር ብላችሁ የምታስቡት እና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት Topic ከነበረ ወይም ካለ ከስር ፃፉልን👇
🔴3 ሰዓት ቀረው! ለ48 ሰዓታት ያራዘምነው የAgency builder program ምዝገባ ዛሬ ማታ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል። ከዚህ በኋላ ለAgency Builder ሌላ Round አይኖረንም!

ዛሬ ማታ የመጨረሻ ጊዜያችን ይሆናል!
ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን!

ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy
2 ሰዓት ብቻ ቀረው! እኛ የ12 ሳምንት Agency የመጀመር ቻሌንጃችንን already ጀምረናል! የ Agency Builder ፕሮግራም ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ 2 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው

ቦታችሁን ለማስያዝ በ0906769999 ደውሉልን ወይም @khilxsupport ላይ አናግሩን!

ለመመዝገብ👉 https://builder.khilx.academy
ለAgency Builder Program የመጨረሻዎቹ 60 ደቂቃዎች ላይ ነን! አሁንም ለመመዝገብ አልረፈደም!

የተመዘገባቹ ሰዎች ከዚህ በኋላ ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት አብረን የAgency ቢዝነስ ጀምረን እንወጣለን!

ምዝገባው ዛሬ ያለፋቹ ሰዎች በቀጣይ በሌላ Program እንገናኛለን!

Good Luck Everyone 🙌
4
መልካም እለተ ሰንበት እና እረፍት ይሁንላችሁ🌟
27