Agency ለመጀመር ስታስቡ መጀመሪያ የሚገጥማችሁ ከባዱ ነገር Team Building ነው! በዚህ ቪዲዮ እኔ ሰው ስቀጥር የተሳሳትኳቸውን ስህተቶች እና እንዴት ሰው መቅጠር እንዳለባችሁ አሳያችኋለሁ!
ገብታችሁ ቪዲዮውን እዩት👇
https://youtu.be/lfk6O_QmAkM
ገብታችሁ ቪዲዮውን እዩት👇
https://youtu.be/lfk6O_QmAkM
YouTube
የቢዝነስ ከባዱ ነገር | ሰው መቅጥር !
📌የ3 ወር Digital Accelerator Programን በመቀላቀል ቢዝነሳችሁን በአጭር ጊዜ ውስጥ ማሳደግ ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ ►https://program.yonile.io/en
ወይም በ 6983 ይደዉሉ::
📌To Join Business Community ► https://t.me/BussinessBeDigital
In this channel, I’ll be sharing business insights, R&D content…

❤1
ብዙ ሰዎች ያላገኙት ነገር ቢኖር The right Education ነው! Especially እኛ ሀገር ውስጥ!
ትክክለኛ ትምህርት የሚሸመደድ ሳይሆን ልብ ላይ የሚቀመጥ ነው!
The right education ማለት፦
• Critically ማሰብ
• communication በራሱ
• ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ
• ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
• ጠቃሚ የሆኑ skills መያዝ
• እና አለም ሲቀየር Adopt ማድረግ ማለት ነው!
ለነዚህ አይነት practical Learning የሚሰጠው ትኩረት በጣም ትንሽ ነው!
ለዛም ነው ብዙ ሰው አሪፍ grade አምጥቶ ቢመረቅም፣ ለስራ፣ ለ business ወይም ራሱን ለማስተዳደር ዝግጁነት የማይሰማው!
Certificate አንድ በር ሊከፍትላችሁ ይችላል! ግን practical የሆነ ትምህርት ነው የራሳችሁን በሮች እንድትሰሩ የሚረዳችሁ!

❤6👍3
የ12 ሳምንት ማስጀመሪያ Event 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
ከራሴ ልምድ ተነስቼ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ቢዝነስ ለመጀመር 12ሳምንት በቂ ነው። በ12ሳምንት ያለምንም ገንዘብ በኦንላይን ቢዝነስ የምጀምሩበት የ12ሳምንት Challenge ሀምሌ 30 እንጀምራለን።
ቻሌንጁ ላይ ሁላችሁም መሳተፍ ትችላላችሁ። የቻሌንጁ የማስጀመሪያ ኤቨንት ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት ይደረጋል። ኤቨንቱ በነፃ ነው። ገንዘብ መስራት ቢዝነስ መክፈት የምትፈልጉ ሰዎች በመሉ ሀሙስ ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት እንገናኝ።

❤9
Personal branding የተሻለ ብር እንድትሰሩ ይረዳችኋል!
ብዙ ሰው personal brand ሲባል ትልቅ influencer መሆን ይመስለዋል፣ ግን አይደለም። እኔ አዳማ ዩኒቨርስቲ broke student በነበርኩበት ጊዜ፣ ምንም አይነት advertisement ሳልሰራ ነበር አሪፍ clients የማገኘው።
ይሄ ሁሉ በpersonal brand ምክንያት ነበር።
ሰዎች እኔ ማን እንደሆንኩ፣ ምን መስራት እንደምችል እና ምን value እንደምሰጥ በደንብ ያውቁ ስለነበር ራሳቸው እየፈለጉ ይመጡ ነበር።
ስለዚህ እናንተም ያላችሁን skill ዝምብላችሁ አትደብቁት። ሰዎች በምን እንዲያውቋችሁ እንደምትፈልጉ ወስናችሁ፣ የራሳችሁን personal brand build ማድረግ ጀምሩ።
አሪፍ personal brand ካላችሁ፣ clients እናንተን ይፈልጓችኋል እንጂ እናንተ ስራ አትፈልጉም!

❤14👌5🤝2
የሚያሳድግ Community ያስፈልጋችኋል!
በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንዘብ ለመስራት፤ራሳችሁን ለመለወጥ ስታስቡ አብዛኛው ጊዜ በዙሪያችሁ ያሉ ጓደኞቻችሁ ወደ ኋላ ይጎትቷችኋል። እንደናንተ ለመለወጥ፤ለማደግ የሚጥር Communityን ማግኘት ደግሞ ከባድ ሊሆን ይችላል።
ነገር ግን በ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራም ላይ ስትሳተፉ ልክ እንደእናንተ ኤጀንሲ ከፍተው ገንዘብ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ ካሉና ካሳኩ ሰዎች ጋር የምትገናኙበት Community ይኖራችኋል።
ምዝገባው ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ሳያመልጣችሁ ቦታችሁን አስይዙ!
☎️ለመመዝገብ
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

❤10
ያላችሁን እውቀት እንዴት package ማድረግ እንዳለባችሁ ተማሩ!
እውቀት በራሱ ብቻውን ያለው ዋጋ የተወሰነ ነው።
ግን ያንን እውቀት package ስታደርጉት (ሲስተም ውስጥ አስገብታችሁ ለሰው በሚጠቅም መልኩ ስታቀርቡት) የምታድጉበትን እድሎች ይሰጣችኋል።
✅ያላችሁ skill፣ ወደ service Business ይቀየራል
✅የህይወት experience፣ ወደ consulting (የማማከር ስራ) ያድጋል
✅research ያደረጋችሁት ነገር ወደ content ይቀየራል
✅የምትሰሩበት process፣ ወደ course ይለወጣል
✅ያገኛችሁት solution ወደ business ያድጋል
ስለዚህ እናንተ ይሄንን የማውቀውን ነገር፣ ሰዎች ሊጠቀሙበት፣ ሊገዙት ወደሚችሉት ነገር እንዴት package ላድርገው? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ እና package አድርጉት!
እውቀት value ይፈጥራል...
Package የተደረገ እውቀት ግን ገቢ ያመጣል!

❤13
ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል!
ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች።
ዛሬ ላይ ምህረት፦
• የ Khilx 6-Month Accelerator SMMA ተማሪ
• የ Khilx 5 Figure Club አባል
• ያላትን skill ወደ ገቢ የቀየረች ጠንካራ ወጣት ናት!
በቀጣዮቹ 5 አመታት ውስጥ ያላት plan ከሀገራችን ትላልቅ የ marketing agencies አንዱን መገንባት!
የነገ ህይወታችሁን የሚወስነው፣ ዛሬ ለመጀመር የምታሳልፉት decision ነው!

👏13❤3
የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!!
እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን እና Practical ነገር የሚያስተምራችሁ ሰው ማግኘት ነው ከባዱ ነገር!
የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ስትቀላቀሉ ግን ኤጀንሲ ከፍታችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን Practical ዲጂታል ስኪል እና Agency ለመክፈት የሚያስችላችሁን Practical እና applicable Systems ታገኛላችሁ።
🚨ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ፦👇
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!!
እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን እና Practical ነገር የሚያስተምራችሁ ሰው ማግኘት ነው ከባዱ ነገር!
የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ስትቀላቀሉ ግን ኤጀንሲ ከፍታችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን Practical ዲጂታል ስኪል እና Agency ለመክፈት የሚያስችላችሁን Practical እና applicable Systems ታገኛላችሁ።
🚨ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ፦👇
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
❤2
Create የምታደርጉት content የሚታየው እና Impact የሚያመጣው audience-አችሁን በደንብ ስትረዱት ብቻ ነው።
ስለ hooks, editing, ወይም algorithm ከማሰባችሁ በፊት...
Avatar-አችሁን define አድርጉ።
እድሜያቸውን ወይም ስራቸውን ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም።እንዴት እንደሚያስቡ ተረዱ።
1.ማታ እንቅልፍ የሚነሳቸው ነገር ምንድነው?
2.ምን achieve ለማድረግ ነው እየሞከሩ ያሉት?
2.ምን አይነት ስህተቶችን ነው ደጋግመው የሚሰሩት?
3.Scroll ማድረጋቸውን እንዲያቆሙ የሚያደርጋቸው ምንድነው?
Great creators ለሁሉም ሰው create አያደርጉም። አንድን የሰዎች group ከማንም በላይ በመረዳት expert ናቸው!
If you're Creating Content drop yes🙌👇

👍9❤1
Good morning Everyone!
Who's ready for Tonight's Event! 🔥🔥
ዛሬ ማታ ስንጓጓለት እና ስንጠብቀው የነበረው ቻሌንጅ officially ይጀምራል! 🚀
The wait is finally over! መጠበቅ፣ ማቀድ ከዚህ በኋላ አይኖርም። አሁን ቀጥታ ወደ ACTION የምንገባበት ጊዜ ነው። ከዛሬ ማታ ጀምሮ zero excuses, 100% execution ነው!
የሌሎችን Success እያየን የምናደንቅበት ጊዜ ከዛሬ በኋላ አይኖርም! ይሄን ክረምት የራሳችንን business build እያደረግን result የምናመጣበት Time ነው!
Tonight’s energy is going to be crazy! 💯
ጋቢ ደርባችሁ ማስታወሻችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን። This kickoff event will set the tone for everything!
ማታ እንገናኝ! 💥

👍7👏2❤1
የጓጓንለት ቀን ዛሬ ደርሷል! 🚀
ስንጠብቀው የነበረው የ 12 ሳምንት challenge kickoff ዛሬ ማታ 2:00 LT ላይ officially ይጀምራል! 🔥 ማስታወሻ እና ላፕቶፓችሁን አዘጋጅታችሁ ማታ 2:00 ላይ በሰዓታችን እንገናኝ!
Join here to participate👇https://t.me/kitetbekremte

ይሄንን ክረምት በህይወታችሁ አንድ ነገር እስራበታለሁ አሳካበታለሁ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ለራሳችሁ ውለታ ዋሉ እና የሚያድግ ቢዝነስ ጀምሩ!
አቋራጭ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ የ12ሳምንት የAgency Builder ፕሮግራም ላይ ከመዘግታችን በፊት ተቀላቀሉን!
ለመመዝገብ 👉 https://builder.khilx.academy

👍1
1 ሰዓት ብቻ ቀርቶናል! 🚀 ትኩስ ሻይ እና ማስታወሻ ደብተራችሁን ይዛችሁ ቀድማችሁ ገብታችሁ ቦታ ያዙ። It's going to be Great night!
ማንም እንዳያረፍድ! 🔥
Join here to participate👇https://t.me/kitetbekremte
ማንም እንዳያረፍድ! 🔥
Join here to participate👇https://t.me/kitetbekremte
ተማሪዎች ከሆናችሁ የመጀመሪያችሁ 10,000 Birr ስለ ገንዘብ የሚያስተምራችሁ ትምህርት፣ ከየትኛውም ምክር ይበልጣል።
ምክንያቱም the moment እጃችሁ ላይ ሲገባ, everything becomes real.
በ theory ማሰብ አቁማችሁ reality-ውን face ማድረግ ትጀምራላችሁ። ሰዎች ምን value እንደሚያደርጉ፣ እና ሰው ከኪሱ አውጥቶ ሲከፍላችሁ responsibility እንዴት እንደሆነ ይገባችኋል።
የመጀመሪያ payment ገንዘብ ብቻ አይደለም። እናንተ በሰራችሁት ነገር ላይ ሰው value አይቶ፣ ለናንተ ለመክፈል willing እንደነበረ ማሳያ proof ነው።

❤14🔥4
የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል!
ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል!
ዛሬ ማታ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ይዘጋል! ⏰
👉 ለመመዝገብ Telegram @khilxsupport ላይ ''Register'' ብላችሁ ላኩልን! ወይም በ0906769999 ደውሉልን!
ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል! Join ለማድረግ ያሰባችሁ ሠዎች ቶሎ መመዝገባችሁን እርግጠኛ ሁኑ!