KhilX Academy Public
9.57K subscribers
474 photos
24 videos
20 files
303 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
ለ12 ሳምንቱ ቻሌንጅ የሚጀመረው ነሐሴ 1 መሆኑን ታውቃላችሁ!

የአሁኑ challenge የተለየ እና Intensive ነው የሚሆነው! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት ቢዝነስ ጀምረን የምንወጣበት ጊዜ ነው!

ለዚህ ደግሞ የፊታችን ሐምሌ 30 ሁላችንም የማስጀመሪያ Event ላይ ተገኝተን ለ12 ሳምንቱ ቻሌንጅ አብረን እንከታለን!

ሐምሌ 30 ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ ኑ! ነሐሴ 1 ደግሞ ቻሌንጃችንን በይፋ እንጀምራለን!

Are you ready to Start your own business?🙌

If so join the challenge here 👇

builder.khilx.academy
👍93👌1
ገንዘብ መስራት የምትችሉባቸው ሁለት መንገዶች አሉ።

አንደኛው ለምትሰሩት ስራ (time and effort) ክፍያ ማግኘት ነው።
ሁለተኛው value create የሚያደርግ የራሳችሁ የሆነ asset ባለቤት መሆን ነው።

ለምሳሌ፦ የራሳችሁን business መክፈት፣ content መስራት፣ software Developing፣ brand መገንባት፣ ወይም ራሱን ችሎ የሚሰራ system መፍጠር ሊሆን ይችላል።

የነዚህ ነገሮች ባለቤት በሆናችሁ ቁጥር... ገቢያችሁ እናንተ በምታጠፉት ሰዓት ላይ ብቻ depend ማድረግ ያቆማል።

ስለዚህ ዝምብላችሁ ጊዜያችሁን በገንዘብ ከመቀየር ይልቅ value በሚያመጡ ነገሮች ላይ ownership ለመፍጠር ሞክሩ!
9
Meet Milkias Tefera

ሚልኪያስ ራሱን በ Khilx SMMA እየተማረ ባለበት ሰዓት፣ Dropit Propertiesን co-found በማድረግ የራሱን እድል ራሱ እየፈጠረ ይገኛል።

ዛሬ ላይ ሚልኪያስ፦
• የ Khilx 6 Figure Club አባል
• የ Khilx SMMA ተማሪ
• የ Dropit Properties Cofounder ነው!

ለቀጣዮቹ 5 አመታት ያለው vision
የጀመረውን የ marketing agency እና የ real estate sales agency አንድ ላይ አሳድጎ ትልቅ ደረጃ ማድረስ ነው!

አንድን ነገር ለመጀመር ትክክለኛው ጊዜ አሁን ዝግጁ ነኝ ብላችሁ የምታስቡበት ቀን አይደለም። ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!
8
በዚህ ዘመን ላይ ሁሉም ሰው ቢዝነስ መጀመር ይችላል። ሁሉም ሰው ስላችሁ ሁሉም ሰው ማለቴ ነው።

ምክንያቱም ቢዝነስ ሲባል እንድሮ physical store መክፈት ብቻ አይደለም። በዚህ ዘመን በዚህ ስልክ በኦንላይን Service based ቢዝነስ መጀመር ትችላላችሁ።

ለዚህ የሚያስፈልጋችሁ ጊዜና እውቀት ነው። ቢዝነሱን የምትሰሩበት ዲጂታል ሙያ እና እሱን የምትሰሩበት ጊዜ። ይሄን ለማድረግ አመት ወይም 6ወር መቆየት አይጠበቅባችሁ።

በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ በጣም የሚፈለጉ ስኪሎችን ይዛችሁ ከተለያዩ ቢዝነሶች ጋር መስራት ትችላላችሁ።

የ12 ሳምንት ቻሌንጁን ከእኛ ጋር አንድ ላይ መስራት ከፈለጋችሁ ለናንተ የAgency Builder ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ።

ለመመዝገብ Join us here👇
builder.khilx.academy
7
Agency ለመጀመር ስታስቡ መጀመሪያ የሚገጥማችሁ ከባዱ ነገር Team Building ነው! በዚህ ቪዲዮ እኔ ሰው ስቀጥር የተሳሳትኳቸውን ስህተቶች እና እንዴት ሰው መቅጠር እንዳለባችሁ አሳያችኋለሁ!

ገብታችሁ ቪዲዮውን እዩት👇

https://youtu.be/lfk6O_QmAkM
1
ብዙ ሰዎች ያላገኙት ነገር ቢኖር The right Education ነው! Especially እኛ ሀገር ውስጥ!

ትክክለኛ ትምህርት የሚሸመደድ ሳይሆን ልብ ላይ የሚቀመጥ ነው!
The right education ማለት፦
• Critically ማሰብ
• communication በራሱ
• ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ
• ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
• ጠቃሚ የሆኑ skills መያዝ
• እና አለም ሲቀየር Adopt  ማድረግ ማለት ነው!

ለነዚህ አይነት practical Learning የሚሰጠው ትኩረት በጣም ትንሽ ነው!

ለዛም ነው ብዙ ሰው አሪፍ grade አምጥቶ ቢመረቅም፣ ለስራ፣ ለ business ወይም ራሱን ለማስተዳደር ዝግጁነት የማይሰማው!

Certificate አንድ በር ሊከፍትላችሁ ይችላል! ግን practical የሆነ ትምህርት ነው የራሳችሁን በሮች እንድትሰሩ የሚረዳችሁ!
5👍3
የ12 ሳምንት ማስጀመሪያ Event 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል

ከራሴ ልምድ ተነስቼ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ቢዝነስ ለመጀመር 12ሳምንት በቂ ነው። በ12ሳምንት ያለምንም ገንዘብ በኦንላይን ቢዝነስ የምጀምሩበት የ12ሳምንት Challenge ሀምሌ 30 እንጀምራለን።

ቻሌንጁ ላይ ሁላችሁም መሳተፍ ትችላላችሁ። የቻሌንጁ የማስጀመሪያ ኤቨንት ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት ይደረጋል። ኤቨንቱ በነፃ ነው። ገንዘብ መስራት ቢዝነስ መክፈት የምትፈልጉ ሰዎች በመሉ ሀሙስ ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት እንገናኝ።
9
ለሁላችሁም መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ
21
ሀሙስ ሀምሌ 30 ምሽት ላይ ምን ለማድረግ አስባችኋል?

ካላንደራችሁን እንድታስተካክሉ አንድ ነገር ላስታውሳችሁ
ሀሙስ ሀምሌ 30 ያለምንም ገንዘብ ቢዝነስ የምጀምሩበትን የ12ሳምንት ቢዝነስ የመጀመር ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event አዘጋጀተንላችኋል።

ከአሁኑ ቀጠሯችሁን አስተካክሉ። ሀሙስ ማታ እንገናኝ።🙌
🔥114👍1
Personal branding የተሻለ ብር እንድትሰሩ ይረዳችኋል!

ብዙ ሰው personal brand ሲባል ትልቅ influencer መሆን ይመስለዋል፣ ግን አይደለም። እኔ አዳማ ዩኒቨርስቲ broke student በነበርኩበት ጊዜ፣ ምንም አይነት advertisement ሳልሰራ ነበር አሪፍ clients የማገኘው።

ይሄ ሁሉ በpersonal brand ምክንያት ነበር።

ሰዎች እኔ ማን እንደሆንኩ፣ ምን መስራት እንደምችል እና ምን value እንደምሰጥ በደንብ ያውቁ ስለነበር ራሳቸው እየፈለጉ ይመጡ ነበር።

ስለዚህ እናንተም ያላችሁን skill ዝምብላችሁ አትደብቁት። ሰዎች በምን እንዲያውቋችሁ እንደምትፈልጉ ወስናችሁ፣ የራሳችሁን personal brand build ማድረግ ጀምሩ።

አሪፍ personal brand ካላችሁ፣ clients እናንተን ይፈልጓችኋል እንጂ እናንተ ስራ አትፈልጉም!
14👌5🤝2
3ቀን ቀረው እስካሁን ድረስ አልሰማችሁም!!!

ሀምሌ 30 ሀሙስ ያለምንም ገንዘብ፣ቢሮ እና ሰራተኛ ቢዝነስ ከፍታችሁ በወር 70ሺ ብር የምትሰሩበትና የ12ሳምንት ቻሌንጅ ሊጀመር 3ቀን ብቻ ነው የቀረው። ሀሙስ ሀምሌ 30 የማስጀመሪያ ኤቨንቱን ይደረጋል። ኤቨንቱ ላይ ለመሳተፍ የምትከፍሉት ገንዘብ የለም ሀሙስ ሀምሌ 30 ከምሽቱ 2ሰዓት ላይቭ እንገናኝ
2
የሚያሳድግ Community ያስፈልጋችኋል!

በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንዘብ ለመስራት፤ራሳችሁን ለመለወጥ ስታስቡ አብዛኛው ጊዜ በዙሪያችሁ ያሉ ጓደኞቻችሁ ወደ ኋላ ይጎትቷችኋል። እንደናንተ ለመለወጥ፤ለማደግ የሚጥር Communityን ማግኘት ደግሞ ከባድ ሊሆን ይችላል።

ነገር ግን በ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራም ላይ ስትሳተፉ ልክ እንደእናንተ ኤጀንሲ ከፍተው ገንዘብ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ ካሉና ካሳኩ ሰዎች ጋር የምትገናኙበት Community ይኖራችኋል።

ምዝገባው ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ሳያመልጣችሁ ቦታችሁን አስይዙ!

☎️ለመመዝገብ
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
10
ያላችሁን እውቀት እንዴት package ማድረግ እንዳለባችሁ ተማሩ!

እውቀት በራሱ ብቻውን ያለው ዋጋ የተወሰነ ነው።

ግን ያንን እውቀት package ስታደርጉት (ሲስተም ውስጥ አስገብታችሁ ለሰው በሚጠቅም መልኩ ስታቀርቡት) የምታድጉበትን እድሎች ይሰጣችኋል።

ያላችሁ skill፣ ወደ service Business ይቀየራል
የህይወት experience፣ ወደ consulting (የማማከር ስራ) ያድጋል
research ያደረጋችሁት ነገር ወደ content ይቀየራል
የምትሰሩበት process፣ ወደ course ይለወጣል
ያገኛችሁት solution ወደ business ያድጋል

ስለዚህ እናንተ ይሄንን የማውቀውን ነገር፣ ሰዎች ሊጠቀሙበት፣ ሊገዙት ወደሚችሉት ነገር እንዴት package ላድርገው? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ እና package አድርጉት!

እውቀት value ይፈጥራል...
Package የተደረገ እውቀት ግን ገቢ ያመጣል!
13
2ቀን ብቻ ቀረን🙌

ክረምቱን ከቤታችን ሆነን ቢዝነስ ጀምረን ለመውጣት 2 ቀን ብቻ ቀረን!

በ12 ሳምንት ውስጥ ብቻ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር 2ቀን ብቻ ቀርቷችኋል።

ከእናንተ የሚጠበቀው ያለምንም መነሻ ካፒታልና በጀት ቢዝነስ የምትጀምሩበትን ነፃ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መሳተፍ ብቻ ነው!

ሀሙስ ከምሽቱ 2ሰዓት አብረን ቻሌንጁን እንጀምራለን። Live ላይ እጠብቃችኋለሁ።
7
ሶስት ወር ብቻ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይረው ይችላል!

ምህረት ግርማ፣ Khilx በገባች በሶስት ወር ውስጥ ብቻ 80,000 ብር በመስራት ይሄንን አረጋግጣለች።

ዛሬ ላይ ምህረት፦
• የ Khilx 6-Month Accelerator SMMA ተማሪ
• የ Khilx 5 Figure Club አባል
• ያላትን skill ወደ ገቢ የቀየረች ጠንካራ ወጣት ናት!

በቀጣዮቹ 5 አመታት ውስጥ ያላት plan ከሀገራችን ትላልቅ የ marketing agencies አንዱን መገንባት!

የነገ ህይወታችሁን የሚወስነው፣ ዛሬ ለመጀመር የምታሳልፉት decision  ነው!
👏133
የ12 ሳምንት Agency Builder program ሊዘጋ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

ብዙ ሰው የመማር ችግር የለበትም!!

እናንተን ጨምሮ አብዛኛው ሰው የመማር ችግር የለበትም። ነገር ግን ትክክለኛውን እና Practical ነገር የሚያስተምራችሁ ሰው ማግኘት ነው ከባዱ ነገር!

የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ስትቀላቀሉ ግን ኤጀንሲ ከፍታችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን Practical ዲጂታል ስኪል እና Agency ለመክፈት የሚያስችላችሁን Practical እና applicable Systems ታገኛላችሁ።

🚨ፕሮግራሙ ላይ ለመመዝገብ፦👇
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
2
Create የምታደርጉት content የሚታየው እና Impact የሚያመጣው audience-አችሁን በደንብ ስትረዱት ብቻ ነው።

ስለ hooks, editing, ወይም algorithm ከማሰባችሁ በፊት...
Avatar-አችሁን define አድርጉ።
እድሜያቸውን ወይም ስራቸውን ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም።እንዴት እንደሚያስቡ ተረዱ።

1.ማታ እንቅልፍ የሚነሳቸው ነገር ምንድነው?
2.ምን achieve ለማድረግ ነው እየሞከሩ ያሉት?
2.ምን አይነት ስህተቶችን ነው ደጋግመው የሚሰሩት?
3.Scroll ማድረጋቸውን እንዲያቆሙ የሚያደርጋቸው ምንድነው?

Great creators ለሁሉም ሰው create አያደርጉም። አንድን የሰዎች group ከማንም በላይ በመረዳት expert ናቸው!

If you're Creating Content drop yes🙌👇
👍91
1 ቀን ቀረው

አባቶቻችን ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ይላሉ!

ገንዘብ ለመስራት ትክክለኛው ጊዜ ያለፈው ክረምት ነበር! ሌላኛው ትክክለኛ ጊዜ ግን አሁን ነው!

ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ እንድትወጡ ቻሌንጅ እናድርጋችሁ!

ቻሌንጁ ላይ በነፃ ለመሳተፍ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ ማስጀመሪያ Event ላይ መምጣት ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!
See you!
6
Good morning Everyone!

Who's ready for Tonight's Event! 🔥🔥

ዛሬ ማታ ስንጓጓለት እና ስንጠብቀው የነበረው ቻሌንጅ officially ይጀምራል! 🚀

The wait is finally over! መጠበቅ፣ ማቀድ ከዚህ በኋላ አይኖርም። አሁን ቀጥታ ወደ ACTION የምንገባበት ጊዜ ነው። ከዛሬ ማታ ጀምሮ zero excuses, 100% execution ነው!

የሌሎችን Success እያየን የምናደንቅበት ጊዜ ከዛሬ በኋላ አይኖርም! ይሄን ክረምት የራሳችንን business build እያደረግን result የምናመጣበት Time ነው!

Tonight’s energy is going to be crazy! 💯

ጋቢ ደርባችሁ ማስታወሻችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን። This kickoff event will set the tone for everything!

ማታ እንገናኝ! 💥
👍7👏21
የጓጓንለት ቀን ዛሬ ደርሷል! 🚀

ስንጠብቀው የነበረው የ 12 ሳምንት challenge kickoff ዛሬ ማታ 2:00 LT ላይ officially ይጀምራል! 🔥  ማስታወሻ እና ላፕቶፓችሁን አዘጋጅታችሁ ማታ 2:00 ላይ በሰዓታችን እንገናኝ!

Join here to participate👇https://t.me/kitetbekremte
2