KhilX Academy Public
9.57K subscribers
474 photos
24 videos
20 files
303 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
ትልቁ limitation ሁልጊዜ ከችሎታችሁ ማነስ የሚመጣ አይደለም።

አንዳንዴ ትልቁ እንቅፋት የራሳችሁ assumptions (የተሳሳቱ አመለካከቶች) ናቸው።

አንድን ነገር impossible ነው ብላችሁ አስቀድማችሁ ማመናችሁ...
ወይም እኔ ለዚህ አይነት ነገር አልፈጠርኩም ብላችሁ ራሳችሁን ማሳመናችሁ።

ስለዚህ አቅሙ የለኝም ብላችሁ ራሳችሁን ከመጠራጠራችሁ በፊት... መጀመሪያ ራሳችሁ ውስጥ የሳላችሁትን assumptions እንደገና ስሩት።
👍135🙏2
ተፈትናችሁ ማለፍ ያለባችሁን የህይወት season ለማለፍ አትቸኩሉ።

🔺ለመማር እና አዳዲስ ነገሮችን ለማወቅ የተሰሩ seasons አሉ።
🔺 build ለማድረግ ጊዜ የሚጠይቁ seasons አሉ።
🔺 ለፍታችሁ ያገኛችሁትን ውጤት የምታዩበት season ይመጣል።

እያንዳንዱ season... ለቀጣዩ level የሚያዘጋጃችሁ ናቸው።

ስለዚህ መማር ያለባችሁን lesson ዘላችሁ ለማለፍ ስትሞክሩ... ብዙ ጊዜ እነዛኑ ትምህርቶች ወደፊት ተመልሳችሁ እንድትደግሟቸው ህይወት ታስገድዳችኋለች።

ለሁሉም ጊዜ አለው!
22🔥3
በአቋራጭ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ Mentor ይኑራችሁ! 🚀

Mentor ካላችሁ፦
ጊዜያችሁ በሙከራና ስህተት (Trial and error) አይቃጠልም
ገንዘባችሁ በከንቱ አይበላም
አነርጂያችሁን ሳታባክኑ ትክክለኛውን ቢዝነስ ትጀምራላችሁ

The sad truth is... ኢትዮጵያ ውስጥ Mentor የሚያደርጋችሁን ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ብዙዎቻችሁ ገንዘብ የምትሰሩበት መንገድ የሚያሳድጋችሁ ስላልሆነ ነው ገቢያችሁን ማሳደግ ያቃታችሁ።

እኔ የመጀመሪያ ቢዝነሴን ስከፍት ሀብታም ቤተሰብ ወይም አሜሪካ የሚኖር አጎት አልነበረኝም። ዶርሜ ሆኜ በጊቢ ዋይፋይ ነው በወር 70ሺ ብር የምሰራበትን ቢዝነስ የከፈትኩት።

እኔ ይህንን ያደረኩበትን system ልሰጣችሁ እና Mentor ላደርጋችሁ Agency builder program አዘጋጅቼላችኋለሁ!

የ12-ሳምንት Agency Builder ፕሮግራም ላይ ስትመዘገቡ፦
📌 የዮናስ ሞህ AI Assistant
📌 እና Figures Club አባላት... ለ12 ሳምንታት በማያቋርጥ Mentorship እና Guidance አብረናችሁ እንሰራለን።

👇 ይሄ እድል ሳያመልጣችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!
https://builder.khilx.academy
5👍1
Khilx Exclusive Workshop Happening now 🔥🔥🔥

As always Yonas moh is giving it his best and Khilx students fully attentive!👏👏👏
👏193
አሁን ላይ ለመጀመር ቀላሉ ቢዝነስ የትኛው ነው?

ይሄን የምታነቡ ሰዎች ተማሪ፣ሰራተኛ ወይም ደግሞ just ስራ እየፈለጋችሁ ያላችሁ ሰዎች ልትሆኑ ትችላላችሁ። ሁላችሁም መጀመር የምችሉት ቀላሉ ቢዝነስ Service based ቢዝነስ ነው።

Actually ሶስት አይነት የቢዝነስ አይነቶች አሉ እነሱም product based ቢዝነስ፣ Access ቢዝነስ እና Service based ቢዝነስ የሚባሉ ናቸው። ከነዚህ ከሶስቱ የቢዝነስ አይነቶች Service based ቢዝነስ ቀላል የሆነበት ምክንያት

Service based ቢዝነስን ለመጀመር ገንዘብ፣ቢሮ ወይም ሰራተኛ መቅጠር አያስፈልጋችሁም። ለተለያዩ ደንበኞች Digital Service በመስጠት መጀመር ትችላላችሁ። ለምሳሌ እኔ የጀመርኩት ጊቢ ዶርሜ ውስጥ ለሌሎች ሰዎች Facebook Ad በመስራት ነው። ያ Service based ቢዝነስ ነበር።

ሁለተኛው ወደ ሌላ ቢዝነስ ለማደግ መሸጋገሪያ ይሆናችኋል። May Be ወደ Product ማምረት Manufacture ወደ ማድረግ መግባት የምትፈልጉ ከሆነ Service based ቢዝነስ ጥሩ መሸጋገሪያ ነው።

እንደ Service based business መጀመር የምትችሉት ቢዝነስ ደግሞ የAgency business ነው!

በቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ውስጥ የራሳችሁን  Agency Build ማድረግ የምትፈልጉ ከሆነ ለናንተ ያዘጋጀነው የAgency Builder program አለ!

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ!👇
https://builder.khilx.academy
10
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟🌟
17🙏7👍4
እያንዳንዱ የ success level አዲስ የሆነ የናንተን version ይፈልጋል።

እስከዚህ ያመጧችሁ habits ቀጣዩ ደረጃ ላይ ላያደርሷችሁ ይችላሉ።

አሁን ባላችሁበት stage አሪፍ የሚሰራላችሁ ነገር፣ ቀጣዩ level ላይ limit የሚያደርጋችሁ ዋናው ነገር ሊሆን ይችላል።

እያንዳንዱ አዲስ level የተለየ ነገር ይጠይቃል፦
Better thinking.
Better discipline.
Better communication.
Better decisions.

Growth ማለት ብዙ ነገር ማሳካት (achieve ማድረግ) ብቻ አይደለም፣ ብዙ ነገሮችን handle ማድረግ የሚችል ሰው ሆኖ መገኘት ጭምር ነው።
12🔥5
እኔ ተማሪ ሆኜ በወር 70ሺ ብር እሰራ ነበር። እናንተስ?

እኔ የአዳማ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ በወር 70ሺ ብር እሰራ ነበር። ይሄን የምላችሁ እናንተ ላይ brag ለማድረግ ሳይሆን እናንተም ይሄን ማድረግ እንደምችሉ እንድታውቁት ነው። ቢዝነስ የከፈትኩት ገና የ4ተኛ ዓመት ተማሪ እያለሁ ነበር። ያኔ ሌሎች ጓደኞቼ በመዝናናት ፈታ በማለት ያሳልፉ ነበር።

አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት የዩኒቨርስቲ ተማሪ በጣም ሰፊ ትርፍ ሰዓት አለው። እኔም ያንን ጊዜ ተጠቅሜ ከዶርሜ ሆኜ የራሴን ኤጀንሲ ከፈትኩ። በጊዜው ተፈላጊ የሆነ Skill ስለያዝኩ አዳማ ካሉ ቢዝነሶች ጋር መስራትና በወር 70ሺ ብር ማግኘት ጀመርኩ። ተማሪ ከሆናችሁ በ12ሳምንት Agency Builder ፕሮግራም ይሄን ማድረግ ትችላላችሁ።
10🔥3👏2
ከclients ጋር እየሠራችሁ ያላችሁና የምትሠሩትን Agency ወደ ቀጣይ level ማሳደግ (scale ማድረግ) ለምትፈልጉ ተማሪዎቻችን ልዩ event አዘጋጅተንላችኋል! 🔥

ብዙዎቻችሁ በተደጋጋሚ ስትጠይቁን የነበረው ነገር ነው። በመጨረሻም ለእናንተ ማዘጋጀት ችለናል! 🚀

Join ማድረግ የምትፈልጉ ሁሉ “SCALE” ብላችሁ Support ላይ ላኩልን።👇
@khilxsupport / +251906769999
👍61🔥1
⚠️አንድ ሰው የ12ሳምንት ኤጀንሲ Builder ፕሮግራምን ሲቀላቀል

🎉በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ የራሱን ኤጀንሲ ይጀምራል።
🔥በ12ሳምንት ብቻ አሁን ላይ ገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ዲጂታል ስኪሎችን በኦንላይን በተግባር ይሰለጥናል።
🎪ኤጀንሲ ለመገንባት በሚያደርገው ጉዞ ለ12ሳምንታት የማያቋርጥ Mentorship እና Guidance ያገኛል።
🎯 ከደንበኞቹ ጋር በቀላሉ መስራት እንዲችል የሚያስችለውን Career development እና professional English የተባሉ ኮርሶችን በነፃ ይሰጠዋል
🎁 ደንበኞች ወደ እሱ እንዲመጡ የሚያደርገውን ብዙዎች የማያገኙትን የSoft Skill ስልጠናን ፕሮግራሙ ላይ በመሳተፉ ብቻ ያገኛል።

‼️ በመጨረሻም የራሱን ኤጀንሲ ከፍቶ ከደንበኞች ጋር ይሰራል። ስለፕሮግራሙ ቀድመው ያወቁ ሰዎች ፈጥነው እየተመዘገቡ ነው። ቦታ ሳይሞላባችሁ ዛሬውኑ ለመመዝገብ

https://builder.khilx.academy
4👍1
ገንዘባችሁን ያለጊዜ ገደብ save አታድርጉ... Invest አድርጉት!

ባንክ ውስጥ ብር ማስቀመጥ ጉዳት አለው cause የብሩም ዋጋ እየቀነሰ ነው የሚሄደው። ከዛ ይልቅ የነገ ህይወታችሁን ሊቀይር በሚችል ነገር ላይ invest አድርጉት።

ይሄም ማለት አቅማችሁን በሚያሳድጉ tools ላይ ገንዘብ አውጡ፦
• Physical tools: ስራችሁን በተሻለ ጥራት ለመስራት የሚያስችል አሪፍ laptop፣ camera ወይም ሌላ እቃ።
• Software tools: ስራችሁን የሚያፈጥኑ እና productive የሚያደርጓችሁ premium apps እና subscriptions።

ለነዚህ ነገሮች ብር ማውጣት ወጪ አይደለም። ያወጣችሁትን ብር በብዙ እጥፍ አባዝተው የሚመልሱላችሁ ትክክለኛ investments ናቸው።

ብር በማስቀመጥ ሳይሆን፣ ስራችሁን በሚያቀልላችሁ ነገር ላይ invest በማድረግ ራሳችሁን አሳድጉ!
2
ብዙ ጊዜ ትልቅ የሚያምር Show room ቢኖራችሁ፤ ብዙ ሰራተኛ ወይም ብዙ ገንዘብ ቢኖራችሁ የምትከፍቱት ቢዝነስ problem solver ካልሆነ እንደ ቢዝነስ ብዙ አይቆይም።

ግን ደግሞ ምንም ገንዘብ ሳይኖራችሁ ሰራተኛ ሳትቀጥሩ ኦንላይን ላይ ቢዝነስ ብትጀምሩ Once ቢዝነስ ላላቸው ሰዎች ወይም ለሌሎች ለደንበኞቻችሁ problem Solve ካደረጋችሁ እኔ እንዳደረኩት እናንም በወር ከ70ሺ በላይ መስራት ትችላላችሁ።

ይህንን እኔ ያደረኩትን እናንተም ማድረግ እንድትችሉ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ አዘጋጅቼላችኋለሁ! በዚህ ቻሌንጅ መጨረሻ ላይ የራሳችሁን Agency ጀምራችሁ ትወጣላችሁ!

ቻሌንጁን ለመሳተፍ Join us 👇
https://builder.khilx.academy
11👍3
Don't just do more የተሻለ አድርጋችሁም ስሩት!

ብዙ ሰው የሆነ ስራ ሲሰራ፣ ሀሳቡ እንዴት ሰርቼ ልገላገለው የሚለው ላይ ነው። የተባለውን ያህል ብቻ ሞክሮ ማለፍ ይፈልጋል።

ግን ለየት ብለው የሚወጡት ሰዎች ይሄንን ነገር ከተለመደው እንዴት የተሻለ  አድርጌ እንዴት ልስራው? ብለው ነው የሚያስቡት።

የሆነን ነገር መስራት አብዛኛው ሰው የሚችለው ነገር ነው። ግን የተሻለ አድርጎ መስራት ጥቂቶች የሚያደርጉት ነው!
ስለዚህ ቀጣይ የሆነ ነገር ስትጀምሩ ሰርታችሁ ለመገላገል ሳይሆን ከሌላው በተሻለ የራሳችሁን Touch ስጡት
11👍8
ለ12 ሳምንቱ ቻሌንጅ የሚጀመረው ነሐሴ 1 መሆኑን ታውቃላችሁ!

የአሁኑ challenge የተለየ እና Intensive ነው የሚሆነው! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት ቢዝነስ ጀምረን የምንወጣበት ጊዜ ነው!

ለዚህ ደግሞ የፊታችን ሐምሌ 30 ሁላችንም የማስጀመሪያ Event ላይ ተገኝተን ለ12 ሳምንቱ ቻሌንጅ አብረን እንከታለን!

ሐምሌ 30 ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ ኑ! ነሐሴ 1 ደግሞ ቻሌንጃችንን በይፋ እንጀምራለን!

Are you ready to Start your own business?🙌

If so join the challenge here 👇

builder.khilx.academy
👍93👌1
ገንዘብ መስራት የምትችሉባቸው ሁለት መንገዶች አሉ።

አንደኛው ለምትሰሩት ስራ (time and effort) ክፍያ ማግኘት ነው።
ሁለተኛው value create የሚያደርግ የራሳችሁ የሆነ asset ባለቤት መሆን ነው።

ለምሳሌ፦ የራሳችሁን business መክፈት፣ content መስራት፣ software Developing፣ brand መገንባት፣ ወይም ራሱን ችሎ የሚሰራ system መፍጠር ሊሆን ይችላል።

የነዚህ ነገሮች ባለቤት በሆናችሁ ቁጥር... ገቢያችሁ እናንተ በምታጠፉት ሰዓት ላይ ብቻ depend ማድረግ ያቆማል።

ስለዚህ ዝምብላችሁ ጊዜያችሁን በገንዘብ ከመቀየር ይልቅ value በሚያመጡ ነገሮች ላይ ownership ለመፍጠር ሞክሩ!
9
Meet Milkias Tefera

ሚልኪያስ ራሱን በ Khilx SMMA እየተማረ ባለበት ሰዓት፣ Dropit Propertiesን co-found በማድረግ የራሱን እድል ራሱ እየፈጠረ ይገኛል።

ዛሬ ላይ ሚልኪያስ፦
• የ Khilx 6 Figure Club አባል
• የ Khilx SMMA ተማሪ
• የ Dropit Properties Cofounder ነው!

ለቀጣዮቹ 5 አመታት ያለው vision
የጀመረውን የ marketing agency እና የ real estate sales agency አንድ ላይ አሳድጎ ትልቅ ደረጃ ማድረስ ነው!

አንድን ነገር ለመጀመር ትክክለኛው ጊዜ አሁን ዝግጁ ነኝ ብላችሁ የምታስቡበት ቀን አይደለም። ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!
8
በዚህ ዘመን ላይ ሁሉም ሰው ቢዝነስ መጀመር ይችላል። ሁሉም ሰው ስላችሁ ሁሉም ሰው ማለቴ ነው።

ምክንያቱም ቢዝነስ ሲባል እንድሮ physical store መክፈት ብቻ አይደለም። በዚህ ዘመን በዚህ ስልክ በኦንላይን Service based ቢዝነስ መጀመር ትችላላችሁ።

ለዚህ የሚያስፈልጋችሁ ጊዜና እውቀት ነው። ቢዝነሱን የምትሰሩበት ዲጂታል ሙያ እና እሱን የምትሰሩበት ጊዜ። ይሄን ለማድረግ አመት ወይም 6ወር መቆየት አይጠበቅባችሁ።

በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ በጣም የሚፈለጉ ስኪሎችን ይዛችሁ ከተለያዩ ቢዝነሶች ጋር መስራት ትችላላችሁ።

የ12 ሳምንት ቻሌንጁን ከእኛ ጋር አንድ ላይ መስራት ከፈለጋችሁ ለናንተ የAgency Builder ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ።

ለመመዝገብ Join us here👇
builder.khilx.academy
7
Agency ለመጀመር ስታስቡ መጀመሪያ የሚገጥማችሁ ከባዱ ነገር Team Building ነው! በዚህ ቪዲዮ እኔ ሰው ስቀጥር የተሳሳትኳቸውን ስህተቶች እና እንዴት ሰው መቅጠር እንዳለባችሁ አሳያችኋለሁ!

ገብታችሁ ቪዲዮውን እዩት👇

https://youtu.be/lfk6O_QmAkM
1
ብዙ ሰዎች ያላገኙት ነገር ቢኖር The right Education ነው! Especially እኛ ሀገር ውስጥ!

ትክክለኛ ትምህርት የሚሸመደድ ሳይሆን ልብ ላይ የሚቀመጥ ነው!
The right education ማለት፦
• Critically ማሰብ
• communication በራሱ
• ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ
• ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
• ጠቃሚ የሆኑ skills መያዝ
• እና አለም ሲቀየር Adopt  ማድረግ ማለት ነው!

ለነዚህ አይነት practical Learning የሚሰጠው ትኩረት በጣም ትንሽ ነው!

ለዛም ነው ብዙ ሰው አሪፍ grade አምጥቶ ቢመረቅም፣ ለስራ፣ ለ business ወይም ራሱን ለማስተዳደር ዝግጁነት የማይሰማው!

Certificate አንድ በር ሊከፍትላችሁ ይችላል! ግን practical የሆነ ትምህርት ነው የራሳችሁን በሮች እንድትሰሩ የሚረዳችሁ!
6👍3