KhilX Academy Public
9.57K subscribers
475 photos
24 videos
20 files
303 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
Really አስተውላችሁ ከሆነ አብዛኛው ሰው result ማግኘት ብቻ ነው የሚፈልገው ።

ግን እነዛን results የሚያመጣውን system improve የሚያደርጉት በጣም ጥቂቶች ናቸው።

Goals ለመዳረሻችሁ direction ሊሰጧችሁ ይችላሉ።

መጨረሻ ላይ የት እንደምትደርሱ determine የሚያደርገው ግን የገነባችሁት system ነው።

ስለዚህ የምትፈልጉት ቦታ መድረስ እና progress ማምጣት ከፈለጋችሁ መጨረሻውን chase በማድረግ ላይ ጊዜያችሁን ከምታጠፉ ይልቅ፣ ከጀርባ ያለውን process improve ማድረግ ላይ አተኩሩ።
19👍5😎1
ራሳችሁን prove ማድረግ ነው ወይስ genuinely መቀየር ነው የምትፈልጉት!

Progress ማድረግ ማለት የተሻሉ እየሆኑ መምጣት ነው! ራሳችሁን prove ማድረግ ግን የተሻለ መስሎ መታየት ነው።

አንደኛው በ growth driven የሆነ ነው! ሌላኛው ደግሞ በ validation ነው driven የሆነ ነው።

ራሱን prove ማድረግ ላይ focus የሚያደርግ ሰው ስህተት መስራትን ይፈራል cause ሰዎች ሲያይዋችሁ እናንተን የሚያዩበት መንገድ እንዳይቀየር!

Progress ላይ focus ካደረጋችሁ ስህተትን ተቀብላችሁ ለማስተካከል willing ትሆናላችሁ!

Genuinely ለመቀየር Hustle እያደረገ ያለ🙌
20👍9🔥1
📆ለራሳችሁ የ12ሳምንት Deadline ስጡት

📕ገንዘብ መስራት ቢዝነስ መጀመር የምትፈልጉ ከሆነ መጀመሪያ ለራሳችሁ የ12ሳምንት Deadline ስጡ። ምክንያቱም ሁሉም የምታደርጉት ነገር እናንተ የሰጣችሁትን ጊዜ ስለሚወስድ ቀኑን ባሳጠራችሁት ቁጥር ቶሎ ማሳካት ትችላላችሁ።

❇️ቢዝነስ ጀምራችሁ ገንዘብ ለመስራት በመጪዎቹ 12ሳምንታት አዲስ ስኪል ተማሩ፣የምትማሩትን ስኪል በተግባር ተለማመዱት፣ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ Soft Skills ተማሩ እወቁ።

🔰ይሄን ካደረጋችሁ በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ ቢዝነስ በመጀመር ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። ለዚህ ቀላሉ መንገድ የ12ሳምንት Agency Builder ፕሮግራምን join ማድረግ ነው።

⚠️በቀሩት ጥቂት ቀናት ቦታ ሳይሞላባችሁ ለመመዝገብ
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
12🫡1
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟🌟
🙏145
አሁን በ 20s ዕድሜያችሁ ውስጥ ካላችሁ... ከአሁን የተሻለ time እና freedom አታገኙም!

ምናልባት ከጥቂቶቻችሁ በስተቀር፣ አብዛኞቻችሁ የምታስተዳድሩት ቤተሰብ ወይም ከባድ የሚባል responsibility የለባችሁም።

ይሄ ማለት risk ለመውሰድ፣ አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር እና ብትወድቁ እንኳን ተመልሳችሁ ለመነሳት በጣም ሰፊ እድል አላችሁ።

ስለዚህ ይሄንን አጋጣሚ በደንብ ተጠቀሙበት። የሚያስራችሁ ብዙ ነገር በሌለበት በዚህ ሰዓት... ነገ የሚባል ቀን እንደሌለ አድርጋችሁ grind አድርጉ!

Work like there is no tomorrow!💪
👍101
ራስን ከሰው ጋር ማወዳደር ብዙ ሠው መጥፎ ነገር ይመስለዋል፣ ግን እውነታውን ለመቀበል በጣም አስፈላጊ ነገር ነው!

ራሳችሁን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ስትጀምሩ፣ ብዙ ወጣቶች በእናንተ እድሜ ሆነው በአጭር ጊዜ ውስጥ የራሳቸውን ቢዝነስ ጀምረው ህይወታቸውን እየለወጡ እንደሆነ ማየት ትጀምራላችሁ።

ትላንት ስልክና ፒሲያቸውን ብቻ ተጠቅመው ቢዝነስ የጀመሩ ልጆች ዛሬ ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው። ዛሬ ላይ ራሱ ገና የ17 እና 18 አመት ልጆች ቢዝነስ ጀምረው Hustle እያደረጉ ነው! እነሱ ገንዘብ እየሰሩ ነው ማለት... እናንተም መስራት ትችላላችሁ ማለት ነው።

Khilx ላይ ያሉ ተማሪዎች የጥቂት ወራት ስልጠና ብቻ ወስደው የራሳቸውን ኤጀንሲ (Agency) ከፍተው ህይወታቸውን ቀይረዋል። እናንተም ልክ እንደነሱ በጥቂት ጊዜ (በ12 ሳምንት) ውስጥ፣ ሞያ ተምራችሁ እና የራሳችሁን ኤጀንሲ ገንብታችሁ ወደ ስራ መግባት የምትፈልጉ ከሆነ... ይሄ ፕሮግራም ለእናንተ ነው።

👇 የሌሎችን ስኬት ማየት አቁማችሁ የራሳችሁን መገንባት ምትፈልጉ ከሆነ በዚህ Link መመዝገብ ትችላላችሁ!

https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
11👍4😎2
🔺ሁሉንም improvement ማሳደድ ዋጋ ያስከፍላል!

ብዙዎቻችን ራሳችንን ማሻሻል ስንፈልግ ቶሎ ብለን ብዙ to do list እናወጣለን። ከነገ ጀምሮ ጠዋት እነሳለሁ፣ ጂም እገባለሁ፣ አዲስ skill እማራለሁ፣ መጽሐፍ አነባለሁ... እያልን ሁሉንም ነገር በአንዴ perfect ለማድረግ እንሞክራለን።

let's be honest ሁሉንም ነገር በአንዴ ለማሻሻል መሞከር፣ ምንም ነገር እንዳታሻሽሉ ነው የሚያደርጋችሁ።

አንዳንዴ focus አድርጋችሁ መምረጥ የምትችሉት 1 ወይም 2 ነገር ብቻ ነው።

አንዳንድ Habitዎችን ማሻሻል ሳይሆን፣ ማስወገድ ነው ያለባችሁ። የሰዎችን ጥያቄና ግብዣ በድፍረት No ማለት መቻል አለባችሁ።

ምን ልጨምር ከማለት ይልቅ ምን ልቀንስ ብላችሁ አስቡ!
13👍7🔥1
Most of you probably think the 12 week challenge has already started…

But not yet. 👀

The challenge officially begins on ነሀሴ 1.

And we won’t just start it quietly. We’ll officially kick off the challenge together with a special event to begin this 12 week journey. 🚀

Right now, we’re behind the scenes, planning and preparing to make your next 12 weeks as impactful as possible.

you can Join us before here 👇
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
5
ትልቁ limitation ሁልጊዜ ከችሎታችሁ ማነስ የሚመጣ አይደለም።

አንዳንዴ ትልቁ እንቅፋት የራሳችሁ assumptions (የተሳሳቱ አመለካከቶች) ናቸው።

አንድን ነገር impossible ነው ብላችሁ አስቀድማችሁ ማመናችሁ...
ወይም እኔ ለዚህ አይነት ነገር አልፈጠርኩም ብላችሁ ራሳችሁን ማሳመናችሁ።

ስለዚህ አቅሙ የለኝም ብላችሁ ራሳችሁን ከመጠራጠራችሁ በፊት... መጀመሪያ ራሳችሁ ውስጥ የሳላችሁትን assumptions እንደገና ስሩት።
👍135🙏2
ተፈትናችሁ ማለፍ ያለባችሁን የህይወት season ለማለፍ አትቸኩሉ።

🔺ለመማር እና አዳዲስ ነገሮችን ለማወቅ የተሰሩ seasons አሉ።
🔺 build ለማድረግ ጊዜ የሚጠይቁ seasons አሉ።
🔺 ለፍታችሁ ያገኛችሁትን ውጤት የምታዩበት season ይመጣል።

እያንዳንዱ season... ለቀጣዩ level የሚያዘጋጃችሁ ናቸው።

ስለዚህ መማር ያለባችሁን lesson ዘላችሁ ለማለፍ ስትሞክሩ... ብዙ ጊዜ እነዛኑ ትምህርቶች ወደፊት ተመልሳችሁ እንድትደግሟቸው ህይወት ታስገድዳችኋለች።

ለሁሉም ጊዜ አለው!
22🔥3
በአቋራጭ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ Mentor ይኑራችሁ! 🚀

Mentor ካላችሁ፦
ጊዜያችሁ በሙከራና ስህተት (Trial and error) አይቃጠልም
ገንዘባችሁ በከንቱ አይበላም
አነርጂያችሁን ሳታባክኑ ትክክለኛውን ቢዝነስ ትጀምራላችሁ

The sad truth is... ኢትዮጵያ ውስጥ Mentor የሚያደርጋችሁን ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ብዙዎቻችሁ ገንዘብ የምትሰሩበት መንገድ የሚያሳድጋችሁ ስላልሆነ ነው ገቢያችሁን ማሳደግ ያቃታችሁ።

እኔ የመጀመሪያ ቢዝነሴን ስከፍት ሀብታም ቤተሰብ ወይም አሜሪካ የሚኖር አጎት አልነበረኝም። ዶርሜ ሆኜ በጊቢ ዋይፋይ ነው በወር 70ሺ ብር የምሰራበትን ቢዝነስ የከፈትኩት።

እኔ ይህንን ያደረኩበትን system ልሰጣችሁ እና Mentor ላደርጋችሁ Agency builder program አዘጋጅቼላችኋለሁ!

የ12-ሳምንት Agency Builder ፕሮግራም ላይ ስትመዘገቡ፦
📌 የዮናስ ሞህ AI Assistant
📌 እና Figures Club አባላት... ለ12 ሳምንታት በማያቋርጥ Mentorship እና Guidance አብረናችሁ እንሰራለን።

👇 ይሄ እድል ሳያመልጣችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!
https://builder.khilx.academy
5👍1
Khilx Exclusive Workshop Happening now 🔥🔥🔥

As always Yonas moh is giving it his best and Khilx students fully attentive!👏👏👏
👏193
አሁን ላይ ለመጀመር ቀላሉ ቢዝነስ የትኛው ነው?

ይሄን የምታነቡ ሰዎች ተማሪ፣ሰራተኛ ወይም ደግሞ just ስራ እየፈለጋችሁ ያላችሁ ሰዎች ልትሆኑ ትችላላችሁ። ሁላችሁም መጀመር የምችሉት ቀላሉ ቢዝነስ Service based ቢዝነስ ነው።

Actually ሶስት አይነት የቢዝነስ አይነቶች አሉ እነሱም product based ቢዝነስ፣ Access ቢዝነስ እና Service based ቢዝነስ የሚባሉ ናቸው። ከነዚህ ከሶስቱ የቢዝነስ አይነቶች Service based ቢዝነስ ቀላል የሆነበት ምክንያት

Service based ቢዝነስን ለመጀመር ገንዘብ፣ቢሮ ወይም ሰራተኛ መቅጠር አያስፈልጋችሁም። ለተለያዩ ደንበኞች Digital Service በመስጠት መጀመር ትችላላችሁ። ለምሳሌ እኔ የጀመርኩት ጊቢ ዶርሜ ውስጥ ለሌሎች ሰዎች Facebook Ad በመስራት ነው። ያ Service based ቢዝነስ ነበር።

ሁለተኛው ወደ ሌላ ቢዝነስ ለማደግ መሸጋገሪያ ይሆናችኋል። May Be ወደ Product ማምረት Manufacture ወደ ማድረግ መግባት የምትፈልጉ ከሆነ Service based ቢዝነስ ጥሩ መሸጋገሪያ ነው።

እንደ Service based business መጀመር የምትችሉት ቢዝነስ ደግሞ የAgency business ነው!

በቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ውስጥ የራሳችሁን  Agency Build ማድረግ የምትፈልጉ ከሆነ ለናንተ ያዘጋጀነው የAgency Builder program አለ!

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ!👇
https://builder.khilx.academy
10
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟🌟
17🙏7👍4
እያንዳንዱ የ success level አዲስ የሆነ የናንተን version ይፈልጋል።

እስከዚህ ያመጧችሁ habits ቀጣዩ ደረጃ ላይ ላያደርሷችሁ ይችላሉ።

አሁን ባላችሁበት stage አሪፍ የሚሰራላችሁ ነገር፣ ቀጣዩ level ላይ limit የሚያደርጋችሁ ዋናው ነገር ሊሆን ይችላል።

እያንዳንዱ አዲስ level የተለየ ነገር ይጠይቃል፦
Better thinking.
Better discipline.
Better communication.
Better decisions.

Growth ማለት ብዙ ነገር ማሳካት (achieve ማድረግ) ብቻ አይደለም፣ ብዙ ነገሮችን handle ማድረግ የሚችል ሰው ሆኖ መገኘት ጭምር ነው።
12🔥5
እኔ ተማሪ ሆኜ በወር 70ሺ ብር እሰራ ነበር። እናንተስ?

እኔ የአዳማ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ በወር 70ሺ ብር እሰራ ነበር። ይሄን የምላችሁ እናንተ ላይ brag ለማድረግ ሳይሆን እናንተም ይሄን ማድረግ እንደምችሉ እንድታውቁት ነው። ቢዝነስ የከፈትኩት ገና የ4ተኛ ዓመት ተማሪ እያለሁ ነበር። ያኔ ሌሎች ጓደኞቼ በመዝናናት ፈታ በማለት ያሳልፉ ነበር።

አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት የዩኒቨርስቲ ተማሪ በጣም ሰፊ ትርፍ ሰዓት አለው። እኔም ያንን ጊዜ ተጠቅሜ ከዶርሜ ሆኜ የራሴን ኤጀንሲ ከፈትኩ። በጊዜው ተፈላጊ የሆነ Skill ስለያዝኩ አዳማ ካሉ ቢዝነሶች ጋር መስራትና በወር 70ሺ ብር ማግኘት ጀመርኩ። ተማሪ ከሆናችሁ በ12ሳምንት Agency Builder ፕሮግራም ይሄን ማድረግ ትችላላችሁ።
10🔥3👏2