KhilX Academy Public
9.57K subscribers
475 photos
24 videos
20 files
303 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
4 ሰዓት ብቻ ቀረው!

ዛሬ የQ&A Session ላይ ያላችሁን ጥያቄ በቀጥታ የምትጠይቁበት እድል ነው! 🔥
ምናልባት እስካሁን ሲያስቸግራችሁ የነበሩትን ጥያቄዎች በሙሉ፣ ዛሬ  መልስ ታገኙበታላችሁ
💬 Ask freely.
ከ3 ቀናት Event በኋላ... ዛሬ እንዘጋዋለን!!
3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል።
ምናልባት በእነዚህ 3 ቀናት "ይሄን ልጠይቅ..." ብላችሁ ያቆያችሁት ጥያቄ አለ።
ዛሬ የመጨረሻ እድላችሁ ነው!
🎤Call & Ask boldly.
2 ሰዓት ቀረው!

⚡️ የዛሬው Q and A Session ካለፉት ቀናት በላይ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ጥያቄዎቻችሁን clear የምታደርጉበት ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አትጠራጠሩ!
የክተት በክረምት ኤቨንታችንም ማጠናቀቂያ ይሆናል! ስለዚህ በፍጹም እንዳትቀሩ

DON'T MISS TODAY'S SESSION. 🔥
only 1 hour left!!

Who is ready with the list of questions to ask🙌
1
የዛሬው Q&A የተፈጠረባችሁን ጥያቄ ሁሉ የምንመልስበት ቀን ነው!

We are live ማንም እንዳይቀር🙌

https://www.youtube.com/live/3sPaT8D0K2Y?si=XnZT_VIReqm0Jo8C
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟🌟
7🙏3👍2
አንድ Skill ይዛቹ ስራ ለማግኘት እየሞከራችሁ ከሆነ Reputation build አድርጉ!

Reputation ካላቹ ሰዎች ለሌላ ሰው recommend ማድረግ ይጀምራሉ!

ጥሩ reputation Build ማድረግ ከፈለጋችሁ👇
🔺 ቃል የገባችሁትን ነገር በጊዜ
deliver አድርጉ።
🔺ከባድ pressure ውስጥም ሆናችሁም reliable ሁኑ!
🔺የሰዎችን ጊዜ respect አድርጉ።
🔺 ሁሌም consistently quality ያለው ስራ deliver አድርጉ!

ይህን ስታደርጉ Trust ጊዜ በሄደ ቁጥር እያደገ እና compound እያደረገ ይሄዳል።
14🔥7
🚨 ትላንት ቃል በገባሁት መሰረት ይሄው! 🚨

የ12 ሳምንት ጉዟችሁን ግልፅ የሚያደርገው Personalized የAgency Roadmap አሁን ዝግጁ ነው።

Yonas Moh AI እስካሁን ከቦቱ ጋር በነበራችሁ ቆይታ ላይ ተመስርቶ የራሳችሁ የሆነ የ12 ሳምንት Agency Roadmap በ PDF አዘጋጅቶ ይልክላችኋል!

ይህ ሁሉ ያለ ምንም ክፍያ በነጻ የቀረበ ስጦታ ነው! 🚀

ቀጥታ ወደ ቦቱ ገብታችሁ /agency ብላችሁ ላኩለት!
👇
@khlix_kiremt_bot
4🔥3
🔴በ12 ሳምንት ቢዝነስ በመጀመራችሁ ብቻ ከብዙዎች ተለዩ!⚡️
በነዚህ 12 ሳምንታት ውስጥ ከእኛ ጋር ቢዝነስ የሚጀምር ሰው የሚያገኛቸው ነገሮች!

🎉በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ የራሱን ኤጀንሲ ይጀምራል።
🔥በ12ሳምንት ብቻ አሁን ላይ ገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ዲጂታል ስኪሎችን በኦንላይን ይሰለጥናል።
🎪ኤጀንሲ ለመገንባት በሚያደርገው ጉዞ ለ12ሳምንታት የማያቋርጥ Mentorship እና Guidance ያገኛል።
🎯 ከደንበኞቹ ጋር በቀላሉ መስራት እንዲችል የሚያስችለውን Career development እና professional English ኮርሶችን በነፃ ይሰጠዋል
🎁 ደንበኞችን ወደ ለማሳመን  የሚያስችለውን ብዙዎች የማያገኙትን የSoft Skill ስልጠናን ፕሮግራሙ ላይ በመሳተፉ ብቻ ያገኛል።

‼️ በመጨረሻም የራሱን ኤጀንሲ ከፍቶ ከደንበኞች ጋር ይሰራል። ስለፕሮግራሙ ቀድመው ያወቁ ሰዎች ፈጥነው እየተመዘገቡ ነው። ቦታ ሳይሞላባችሁ ዛሬውኑ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇

https://builder.khilx.academy

Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
3
ባለፉት 4 ቀናት ውስጥ ትልቅ Value እንዳገኛችሁበት እየነገራችሁን ነበር! እሱን በመስማታችን በጣም ደስተኞች ነንእናመሰግናለን!

🎥 Live ፕሮግራሙ ያመለጣችሁ ካላችሁ፣ አሁን ተመልሳችሁ እንድታዩት encourage እናደርጋለን። Share ያደረግነው እውቀትና ልምድ በጣም ይጠቅማችኋል።

ነገር ግን ቪዲዮዎቹ ለጥቂት ቀናት ብቻ ስለሆነ የሚቆዩት ፤  እንዳያመልጣችሁ በተቀመጡት ሊንኮች አሁኑኑ ሄዳችሁ ማየታችሁን እርግጠኛ ሁኑ።

Day 1 https://www.youtube.com/live/CKnjdfXcXf0?si=E-ikMoaVcWIZRbP8

Day 2
https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ

Day 3
https://www.youtube.com/live/x6PfzkMLOdQ?si=WTFnE0RkipqHoSfY

Day 4
https://www.youtube.com/live/3sPaT8D0K2Y?si=lfex_thV8tpRsZcd
4🙏1
🔴አብዛኞቻችሁ ወይ Entrepreneurs ናችሁ ወይም የEntrepreneurship journey ላይ ናችሁ!

ታዲያ ስለEntrepreneur life cycle ምን ያህል ታውቃላችሁ?

አዲስ business ስትጀምሩ በ Uninformed Optimism ነው የምትጀምሩት... ገና ምንም ሳታውቁ ሁሉ ነገር ቀላል እና exciting ይመስላችኋል። ግን ስራው ውስጥ ገብታችሁ ነገሮች ምን ያህል ከባድ እንደሆኑ ስታዩ ወደ Informed Pessimism ትሸጋገራላችሁ።

ከዛ ከባዱ part ይመጣል... The Valley of Despair(የተስፋ መቁረጥ ስሜት)።

እዚህ ጋ ሁሉ ነገር ይጨልምባችኋል። አብዛኛው ሰው quit የሚያደርገውና ወደ ሌላ አዲስ idea የሚሄደው እዚህ stage ላይ ነው።

ግን ይሄንን pain ታግሳችሁ፣ give up ሳታደርጉ ካለፋችሁት... ነገሮች እየገቧችሁ ወደ Informed Optimism፣ በመጨረሻም ወደ Achievement ትደርሳላችሁ።

የሚሳካላቸው ሰዎች የተለየ magic ኖሯቸው አይደለም... የ Valley of Despairን ህመም ከሌላው ሰው በተሻለ handle ስላደረጉት እንጂ።
👍7🔥2🙏1
ባለፉት 4 ቀናት ያገኘነውን እውቀት እና አዲስ አመለካከት አየር ላይ እንዳይቀር፣ ቀጣዩ እርምጃችሁ ምንድነው?

ያገኛችሁትን theoretical የቢዝነስ እውቀት ወደ practical ውጤት ለመቀየር፣ እና የራሳችሁን ኤጀንሲ ገንብታችሁ ስራ ለመጀመር የ12 ሳምንቱን Agency Builder Program ተቀላቀሉ።

ክረምቱን value ያለው ነገር ላይ እናሳልፍ!

የራሳችሁን ቢዝነስ ለመገንባት ዛሬውኑ join አድርጉን!

👉 https://builder.khilx.academy

Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ወደ ቀጣዩ level አብረን እናድጋለን! 🚀
7
⚡️በጣም valuable የሆኑት እና ገንዘብን attract የሚያደርጉት skills የሚገኙት በነዚህ ሶስት ነገሮች Intersection ላይ ነው፦

🔺Technical ability - ስራውን እንዴት መስራት እንዳለባችሁ ማወቅ።
🔺Communication ሀሳባችሁን clearly ማስረዳትና ከሰው ጋር trust መገንባት።
🔺Business understanding የምትሰሩት ስራ እንዴት value create እንደሚያደርግ መረዳት።

Technical skill ብቻ ያለው ሰው፣ ስራውን የተባለውን ያህል ብቻ ሊሰራ ይችላል።

ሶስቱንም ነገሮች አጣምሮ የያዘ ሰው ግን፣ ትላልቅ problems solve ያደርጋል፣ projects ይመራል፣ እንዲሁም የተሻሉ opportunitiesን create ያደርጋል።

ገበያ ላይ highest-paid የሆኑ ባለሙያዎች እነዚህ ሰዎች ናቸው!
8
Really አስተውላችሁ ከሆነ አብዛኛው ሰው result ማግኘት ብቻ ነው የሚፈልገው ።

ግን እነዛን results የሚያመጣውን system improve የሚያደርጉት በጣም ጥቂቶች ናቸው።

Goals ለመዳረሻችሁ direction ሊሰጧችሁ ይችላሉ።

መጨረሻ ላይ የት እንደምትደርሱ determine የሚያደርገው ግን የገነባችሁት system ነው።

ስለዚህ የምትፈልጉት ቦታ መድረስ እና progress ማምጣት ከፈለጋችሁ መጨረሻውን chase በማድረግ ላይ ጊዜያችሁን ከምታጠፉ ይልቅ፣ ከጀርባ ያለውን process improve ማድረግ ላይ አተኩሩ።
19👍5😎1
ራሳችሁን prove ማድረግ ነው ወይስ genuinely መቀየር ነው የምትፈልጉት!

Progress ማድረግ ማለት የተሻሉ እየሆኑ መምጣት ነው! ራሳችሁን prove ማድረግ ግን የተሻለ መስሎ መታየት ነው።

አንደኛው በ growth driven የሆነ ነው! ሌላኛው ደግሞ በ validation ነው driven የሆነ ነው።

ራሱን prove ማድረግ ላይ focus የሚያደርግ ሰው ስህተት መስራትን ይፈራል cause ሰዎች ሲያይዋችሁ እናንተን የሚያዩበት መንገድ እንዳይቀየር!

Progress ላይ focus ካደረጋችሁ ስህተትን ተቀብላችሁ ለማስተካከል willing ትሆናላችሁ!

Genuinely ለመቀየር Hustle እያደረገ ያለ🙌
20👍9🔥1
📆ለራሳችሁ የ12ሳምንት Deadline ስጡት

📕ገንዘብ መስራት ቢዝነስ መጀመር የምትፈልጉ ከሆነ መጀመሪያ ለራሳችሁ የ12ሳምንት Deadline ስጡ። ምክንያቱም ሁሉም የምታደርጉት ነገር እናንተ የሰጣችሁትን ጊዜ ስለሚወስድ ቀኑን ባሳጠራችሁት ቁጥር ቶሎ ማሳካት ትችላላችሁ።

❇️ቢዝነስ ጀምራችሁ ገንዘብ ለመስራት በመጪዎቹ 12ሳምንታት አዲስ ስኪል ተማሩ፣የምትማሩትን ስኪል በተግባር ተለማመዱት፣ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ Soft Skills ተማሩ እወቁ።

🔰ይሄን ካደረጋችሁ በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ ቢዝነስ በመጀመር ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። ለዚህ ቀላሉ መንገድ የ12ሳምንት Agency Builder ፕሮግራምን join ማድረግ ነው።

⚠️በቀሩት ጥቂት ቀናት ቦታ ሳይሞላባችሁ ለመመዝገብ
https://builder.khilx.academy
Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
12🫡1
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟🌟
🙏145
አሁን በ 20s ዕድሜያችሁ ውስጥ ካላችሁ... ከአሁን የተሻለ time እና freedom አታገኙም!

ምናልባት ከጥቂቶቻችሁ በስተቀር፣ አብዛኞቻችሁ የምታስተዳድሩት ቤተሰብ ወይም ከባድ የሚባል responsibility የለባችሁም።

ይሄ ማለት risk ለመውሰድ፣ አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር እና ብትወድቁ እንኳን ተመልሳችሁ ለመነሳት በጣም ሰፊ እድል አላችሁ።

ስለዚህ ይሄንን አጋጣሚ በደንብ ተጠቀሙበት። የሚያስራችሁ ብዙ ነገር በሌለበት በዚህ ሰዓት... ነገ የሚባል ቀን እንደሌለ አድርጋችሁ grind አድርጉ!

Work like there is no tomorrow!💪
👍101