KhilX Academy Public
9.57K subscribers
475 photos
24 videos
20 files
303 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
KhilX Academy Public
https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=3DEzdrl6Gli8Fq39
We are live 🔥...let's join everyone! We are waiting for you!
👍41
🔥 ክተት በክረምት Day 2 በጣም አሪፍ ነበር!
The energy was different! ⚡️

በጣም ብዙ ሰዎች ከእኛ ጋር join አድርጋችሁ ነበር፤

ማታ Miss አድርጋችሁት ከሆነ አሁን ገብታችሁ ያስቀመጥንላችሁን record ማየት ትችላላችሁ!

ሊንኩን ከታች አስቀምጠናል። 👇
Go check it out!

https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ
👍3
🔥 ምናልባት ብዙዎቻችሁ በ100,000 ብር Challenge ላይ ተወዳድራችኋል

ግን ዛሬ ማታ 2:00 በDay 3 ኤቨንታችን ላይ አሸናፊው ይታወቃል!

🏆 የ100,000 ብር አሸናፊን በይፋ እናሳውቃለን።

👀 እንዳያመልጣችሁ... ምናልባት የምትጠብቁት ስም የእናንተ ሊሆን ይችላል! 🔥

Don't miss both the winner announcement and the Day 3 Event!

አሸናፊውን Live እንጠብቀዋለን!🙌
👍82👏1
⚡️Day 3 እየመጣ ነው...

The energy. The lessons. The value.
Everything is about to LEVEL UP! 🔥

Don't miss today's session!
🔥53
Only 3 hours left for Day 3

Day 3 ላይ የምታገኙት ነገር Day 1&2 ላይ የተማራችሁትን በደንብ Solidify ያደርግላችኋል!
ዛሬ የምትሰሙት እና የምትማሩት ከዚህ በኋላ የምትወስኑትን ውሳኔ ሊቀይር ይችላል።

Prepare everything you need before! It's gonna be an amazing night!🙌
3🫡1
Only 2 hours left for ክተት በክረምት Day 3

🚨 Day 3 ማንም እንዳያመልጠው! 😎
ነገ "እኔም በነበርኩ ኖሮ." ብላችሁ እንዳትቆጩ! 🔥
More value, laughs, and "Aha!" moments are going to be there🚀
👍3
1 ሰዓት ብቻ ቀርቶናል! እንደተለመደው Notebook እና እስኪሪቢቶ ይዛቹ መገኘታችሁን አትርሱ!

የ100ሺ ብር አሸናፊውንም እንደምናሳውቅ አትርሱ!

ማነው የጓጓው🙌
👍1
Yonas Moh AI ን በደንብ እየተጠቀማችሁበት ነው?

ብዙዎቻችሁ እየተጠቀማችሁበት እና ለጥያቄዎቻችሁ መልስ እያገኛችሁ መሆኑን እያየን ነው! 🔥

እስካሁን ካልሞከራችሁት ግን ይህ የመጨረሻ እድላችሁ ነው፤ AI Access ሊዘጋ ነው።
🎁 ይህ AI በተለይ ለ"ክተት በክረምት" ተሳታፊዎች የተዘጋጀ ሲሆን፦
ስለ ኢቨንቱ የሚያስፈልጋችሁን መረጃ ይሰጣችኋል
የግል ጥያቄዎቻችሁን ይመልሳል
ስለ Agency Builder Program ያብራራል
የመመዝገቢያ Link ይልክላችኋል
Access ሳይዘጋ አሁኑኑ ግቡና ሞክሩት!
👉 @khlix_kiremt_bot
👍21
🔥 የ12 ሳምንት Agency Builder Program!

በ12 ሳምንት ውስጥ ራሳችሁን የራሱን ቢዝነስ build ወደ ሚያደርግ ሠው ለመቀየር ዝግጁ ናችሁ?

Agency Builder Program ብቻ አይደለም...

ይህ 12 ሳምንት የGrowth Challenge ነው።

📈 በየሳምንቱ እውነተኛ Progress
🎯 Accountability እና Guidance
💼 High income Skill  መማር
🚀 የራሳችሁን Agency ለመገንባት የሚያስችል ልምድ የሚሠጣችሁ የለውጥ ጉዞ ነው።

12 ሳምንት ዛሬ ሊጀምር ይችላል...

ነገር ግን ውጤቱ ለብዙ ዓመታት ከእናንተ ጋር የሚቆይ ነው።

Ready to take the Agency Builder Challenge? 🔥

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇

https://builder.khilx.academy

Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
2
4 ሰዓት ብቻ ቀረው!

ዛሬ የQ&A Session ላይ ያላችሁን ጥያቄ በቀጥታ የምትጠይቁበት እድል ነው! 🔥
ምናልባት እስካሁን ሲያስቸግራችሁ የነበሩትን ጥያቄዎች በሙሉ፣ ዛሬ  መልስ ታገኙበታላችሁ
💬 Ask freely.
ከ3 ቀናት Event በኋላ... ዛሬ እንዘጋዋለን!!
3 ሰዓት ብቻ ቀርቷል።
ምናልባት በእነዚህ 3 ቀናት "ይሄን ልጠይቅ..." ብላችሁ ያቆያችሁት ጥያቄ አለ።
ዛሬ የመጨረሻ እድላችሁ ነው!
🎤Call & Ask boldly.
2 ሰዓት ቀረው!

⚡️ የዛሬው Q and A Session ካለፉት ቀናት በላይ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ጥያቄዎቻችሁን clear የምታደርጉበት ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አትጠራጠሩ!
የክተት በክረምት ኤቨንታችንም ማጠናቀቂያ ይሆናል! ስለዚህ በፍጹም እንዳትቀሩ

DON'T MISS TODAY'S SESSION. 🔥
only 1 hour left!!

Who is ready with the list of questions to ask🙌
1
የዛሬው Q&A የተፈጠረባችሁን ጥያቄ ሁሉ የምንመልስበት ቀን ነው!

We are live ማንም እንዳይቀር🙌

https://www.youtube.com/live/3sPaT8D0K2Y?si=XnZT_VIReqm0Jo8C
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟🌟
7🙏3👍2
አንድ Skill ይዛቹ ስራ ለማግኘት እየሞከራችሁ ከሆነ Reputation build አድርጉ!

Reputation ካላቹ ሰዎች ለሌላ ሰው recommend ማድረግ ይጀምራሉ!

ጥሩ reputation Build ማድረግ ከፈለጋችሁ👇
🔺 ቃል የገባችሁትን ነገር በጊዜ
deliver አድርጉ።
🔺ከባድ pressure ውስጥም ሆናችሁም reliable ሁኑ!
🔺የሰዎችን ጊዜ respect አድርጉ።
🔺 ሁሌም consistently quality ያለው ስራ deliver አድርጉ!

ይህን ስታደርጉ Trust ጊዜ በሄደ ቁጥር እያደገ እና compound እያደረገ ይሄዳል።
14🔥7
🚨 ትላንት ቃል በገባሁት መሰረት ይሄው! 🚨

የ12 ሳምንት ጉዟችሁን ግልፅ የሚያደርገው Personalized የAgency Roadmap አሁን ዝግጁ ነው።

Yonas Moh AI እስካሁን ከቦቱ ጋር በነበራችሁ ቆይታ ላይ ተመስርቶ የራሳችሁ የሆነ የ12 ሳምንት Agency Roadmap በ PDF አዘጋጅቶ ይልክላችኋል!

ይህ ሁሉ ያለ ምንም ክፍያ በነጻ የቀረበ ስጦታ ነው! 🚀

ቀጥታ ወደ ቦቱ ገብታችሁ /agency ብላችሁ ላኩለት!
👇
@khlix_kiremt_bot
4🔥3
🔴በ12 ሳምንት ቢዝነስ በመጀመራችሁ ብቻ ከብዙዎች ተለዩ!⚡️
በነዚህ 12 ሳምንታት ውስጥ ከእኛ ጋር ቢዝነስ የሚጀምር ሰው የሚያገኛቸው ነገሮች!

🎉በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ የራሱን ኤጀንሲ ይጀምራል።
🔥በ12ሳምንት ብቻ አሁን ላይ ገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ዲጂታል ስኪሎችን በኦንላይን ይሰለጥናል።
🎪ኤጀንሲ ለመገንባት በሚያደርገው ጉዞ ለ12ሳምንታት የማያቋርጥ Mentorship እና Guidance ያገኛል።
🎯 ከደንበኞቹ ጋር በቀላሉ መስራት እንዲችል የሚያስችለውን Career development እና professional English ኮርሶችን በነፃ ይሰጠዋል
🎁 ደንበኞችን ወደ ለማሳመን  የሚያስችለውን ብዙዎች የማያገኙትን የSoft Skill ስልጠናን ፕሮግራሙ ላይ በመሳተፉ ብቻ ያገኛል።

‼️ በመጨረሻም የራሱን ኤጀንሲ ከፍቶ ከደንበኞች ጋር ይሰራል። ስለፕሮግራሙ ቀድመው ያወቁ ሰዎች ፈጥነው እየተመዘገቡ ነው። ቦታ ሳይሞላባችሁ ዛሬውኑ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇

https://builder.khilx.academy

Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999
3