KhilX Academy Public
9.57K subscribers
475 photos
24 videos
20 files
303 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
Who's your Circle?

Show me your friends, and I’ll show you your future." አብራችሁ የምትውሉባቸው ሰዎች የእናንተን mindset ይቀርፃሉ።

If your circle isn't talking about growth, goals, or winning... you are in the wrong group. አብዛኛው ሰው comfort zone ውስጥ መቆየት ይፈልጋል፣ እናንተንም ከእነሱ ጋር average ሆናችሁ እንድትቀሩ ይጎትቷችኋል።

Don't be afraid to outgrow people. ለማደግ ስትሉ አንዳንድ ሰዎችን cut off ማድረግ ግዴታ ነው። Being alone is 100x better than being surrounded by negative energy.

ስለዚህ level up ማድረግ ከፈለጋችሁ... change your environment, or walk alone!
26👍8👌7
6 ሰዓት ብቻ ቀረው!

ይሄ ክረምት ገንዘብ የምትሰሩበት ነው።

የክተት በክረምት ኤቨንትን በVIP ስትመዘገቡ ክረምቱ ላይ ገንዘብ የምትሰሩበትን የ1ወር የFacebook Ad ኤጀንሲ access ታገኛላችሁ።

በተጨማሪም

🔥የኤቨንቱን የ3 ቀን ቪዲዮ ሪከርድ
🔥ዮናስ ያለበት የቴሌግራም ግሩፕን join ታደርጋላችሁ።

እነዚህንና ሌሎች ጥቅሞች ያሉት VIP offer ሊዘጋ የቀረው 6 ሰዓት ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ በመቀላቀል ክረምቱን ገንዘብ ስሩበት።

ለመመዝገብ: https://kitet.khilx.academy/offer

Support: @khilxsupport /0906769999
6
🔥 ክተት በክረምት is Finally Here! 🔥

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የክተት በክረምት ኤቨንታችን  ዛሬ ማታ ይከናወናል።🔥🔥  ስለ ቢዝነስ ያላችሁን አመለካከት የምትቀይሩበት አዳዲስ ውሳኔዎችን የምትወስኑበት ህይወታችሁን ለመቀየር አዳዲስ እርምጃዎችን የምትወስዱበት ምሽት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ !💪

ዛሬ ማታ 2 ሠዓት እንገናኝ! 🙌

ካልተመገባችሁ this is your last chance 👇

https://kitet.khilx.academy?utm_source=telegram
👍71🔥1
The hours are coming closer! Only 4 hours left!

If you haven't registered yet here is your final chance!


Register here 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=telegram
4
The Day is finally here only 3 hours!

Who's already prepared በቆሎ for the ክረምት እና ብርድ🙌
ክተት በክረምት is knocking your doors already!

Who's ready to open🙌

Prepare everything you need before 2:00 LT tonight
👍82🔥1
Eat your dinner early! Grab your notebook and pen! See you everyone at the event after 1 hour🙌


If you haven't registered yet here is your final chance!


Register here 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=telegram
😎42🫡2
Here we go everyone! Let's join🙌!
👍10😎1
Good morning Everyone!!!

ትናንት Live ላይ Promise ባደረግንላችሁ መሰረት Yonas moh AI ን እንሰጣችኋለን!

Yonas Moh Ai
ስለክተት በክረምት ሙሉ መረጃ ይሰጣችኋል!
Personalized የሆኑ ጥያቄዎቻችሁን ይመልስላችኋል!
ስለ Agency builder program ሙሉ መረጃ ይሰጣችኋል!
የመመዝገቢያ ሊንኩን ይልክላችኋል


Yonas Moh Ai'ን Access ለማድረግ ሊንኩን ተጠቀሙ 👇
@khlix_kiremt_bot
6
Disclaimer‼️

Many of you are trying to access the older Yonas Moh Ai! Which is inactive and not functioning right now!

🔴The Right Yonas Moh Ai we prepared for ክተት በክረምት is this one right here👉 @khlix_kiremt_bot

Please make sure you're using the right one!
3👍2🤝1
🔴ትናንት Live ላይ የ24 ሰዓት offer አቅረብንላችሁ በነበረው መሰረት አሁንም 24 ሰዓታቱ አላለቁም!

በነዚህ 24 ሰዓታት ውስጥ Agency Builder program ላይ ለምትመዘገቡ ሰዎች:
ከ10ሺ በላይ worth የሚያደርግ የGroup Consultation በነፃ እንሰጣችኋለን!

🔴በ12 ሳምንት የAgency builder program ላይ ስትመዘገቡ ደግሞ

በመረጣችሁት Marketable skill 6 week intensive class ይኖራችኋል!
ከመረጣችሁት Marketable skill በተጨማሪ 2 የCareer development እና Professional English Free Courses ታገኛላችሁ!
Weekly progress tracker!
6 weeks practical class ይኖራችኋል!
-Soft Skill trainings
-Client Acquisition
-Training by Figure club members
-Agency building by Yonas Moh himself

በተጨማሪም Yonas Moh Ai Assistant 12 ሳምንቱን ሙሉ Assist ያደርጋችኋል!

በ12 ሳምንት የAgency builder program ላይ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇

https://builder.khilx.academy

Or በ0906769999 ይደውሉ!
4
🔥 የክተት በክረምት 1ኛ ቀን ኤቨንታችን በጣም አስደሳች ነበር! ከእኛ ጋር የነበራችሁ ሁላችሁም አመሰግናለሁ።

ትላንት ስለ ቢዝነስ ያሉ ብዙ የተሳሳቱ እምነቶችን አስተካክለናል፣ በዚህ ዲጂታል ዘመን "ቢዝነስ" ትክክለኛ ትርጉሙ ምን እንደሆነም ተወያይተናል።

የDigital Economy የሚፈጥራቸውን እድሎች
በዚህ ዘመን እንዴት ገንዘብ መስራት እንደሚቻል
Marketable Skill መገንባት ለምን እንደሚያስፈልግ

በጣም ብዙ እውቀት ወስዳችኋል ብዬ አምናለሁ።

ዛሬ ደግሞ ከዚህም የበለጠ ወደ ቀጣዩ level የምትሄዱበትን ስልጠና አብረን እናያለን!

ዛሬ ለሰርቪሳችሁ Offer እንዴት እንደምታዘጋጁ፣ ስኪላችሁን ወደ ገንዘብ እንደምትቀይሩ እንማራለን።

🔥 ትላንት የጀመርነውን Event Day 2 ዛሬ ወደ እንቀጥለዋለን።
ማታ 2:00 ላይ እንገናኝ🙌
👍93👌2
Hello Everyone Yonas moh AI is fully back now with speed!

Go check it again🙌
👍9
2ተኛ ቀን ክተት በክረምት ኤቨንታችን ሊጀምር 5 ሰዓት ቀረው!🔥🔥🔥

🔥 የክተት በክረምት 1ኛ ቀን ኤቨንታችን በጣም የሚገርም ነበር!

በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ወስዳችኋል ብዬ አምናለሁ

ዛሬ ደግሞ ከዚህም የበለጠ ወደ ቀጣዩ Level የምትሄዱበትን መንገድ አብረን እናያለን!
6
Only 4 hours left

🔥 Day 1 በጣም የሚገርም ጊዜ ነበር!

ከእናንተ ጋር ያሳለፍነው ጊዜ፣ የነበረው energy በጣም የሚገርም ነበር! 🚀

Day 2 ግን... it's going to be even bigger! 🔥

ትላንት ያልመጣችሁ ዛሬን don't miss it. ትላንት ከነበራችሁ ደግሞ ምን እንደሚጠብቃችሁ ታውቃላችሁ።

See you at Day 2! 💯
7
🔺Only 3 hours left!

⚡️Day 2 ከ Day 1 የበለጠ ትልቅ Value የምታገኙበት እና ክረምቱን ጥሩ ነገር ሰርታችሁ እንድታልፉበት የሚረዳችሁ እንደሚሆን አትጠራጠሩ!

Day 2 is already knocking your screens who's ready🙌
7
2 hours left

Day 2 የክተት በክረምት ኤቨንታችንን ዝግጅት በኛ በኩል አጠናቀናል። የክብር እንግዶቻችን እናንተ ናችሁ ልክ እንደተለመደው Notebook እና እስክሪብቶዎችሁን ይዛችሁ ሳታረፍዱ በሰዓቱ ተገኙ።

ዛሬ የተማርናቸውን ነገሮች practically እንዴት implement እንደሚደረግ የምናይበት session ነው የሚኖረው !

መቅረት አይቻልም !
6🔥1
Only 1 hour left 🔥

🔥 ክረምት ነው አየሩ በጣም ይቀዘቅዛል! ዛሬ ማታ ጋቢ ደርበን በቆሎ ይዘን እንገናኝ! The business talk we are going to have ብቻውን ሞቅ ደመቅ ያደርገዋል!

🙌ማንም እንዳይቀር! Day 2 is almost here!

Our 24 hour offer will also close at 2:00 LT!!!
👏42