KhilX Academy Public
9.57K subscribers
475 photos
24 videos
20 files
303 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
ቢዝነስ ስጀምር የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩኝ ምንም capital ሳይኖረኝ laptop እና የግቢ wifi ብቻ ተጠቅሜ Facebook Ad በመስራት ነበር የጀመርኩት ከዛ ተነስቼ ዛሬ ሁለት ቢዝነሶችን ለመገንባት ችያለው።

በFacebook Ad ብቻ በወር እስከ 70ሺ ብር generate ማድረግ ችዬ ነበር። በክተት በክረምት ላይ ለVIP ለምትሳተፉ በሙሉ ይሄን የfacebook ad አሰራር በዝርዝር የምታገኙበትና ቀጥታ ወደ ስራ መግባት የምትችሉበትን መንገድ አዘጋጅተንላችኋል ። ከFacebook Ad በተጨማሪ

ኤቨንቱ ላይ 5 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች  እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል
የክተት በክረምት የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ!
ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ።

VIP Join በማድረግ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ። ቦታ ሳይምላባችሁ ለመመዝገብ👇
https://kitet.khilx.academy/offer
ለበለጠ መረጃ: @Khilxsupport
ወይም በ 0906769999 ላይ ደውሉልን::
7
ለክተት በክረምት የ3 ቀን ነፃ የቢዝነስ ስልጠና ተመዝግባችኋል?
Anonymous Poll
68%
አዎ ሐምሌ 1ን እየጠበኩኝ ነው
37%
ሳያመልጠኝ በፊት ልመዘገብ ነው🙌
🤝6
100ሺ ብር የሚያሸልማችሁ ቪዲዮ ለመስራት አሁንም አልረፈደም።

እስካሁን ድረስ ክተት በክረምት ኤቨንትን በማስተዋወቅ 100ሺ ብር የምትሸለሙበትን ቪዲዮ ካልሰራችሁ አይዟችሁ አሁንም አልረፈደም!!

አሁንም 100ሺ ብር የመሸለም እድል በእጃችሁ ነው። ከእናንተ የሚጠበቀው

⚠️ከ 2ደቂቃ ባልበለጠ ቪዲዮ የክተት በክረምት ኤቨንትን ማስተዋወቅ
⚠️ቪዲዮውን ስትሰሩ የኤቨንቱን ስም"ክተት በክረምት"የሚለው ስም መጥራት 
⚠️የኤቨንቱን ሊንክ ባዮ ላይ ማድረግ
⚠️ኤቨንቱን Creative በሆነ መንገድ ማስተዋወቅ
⚠️#Khilxክተትበክረምት እና #yonasmoh እነዚህን ሁለቱን hashtags መጠቀም
⚠️@khilx_academy እና @yonasmohh mention ማድረግ

‼️ 100ሺ ብር የሚያሸልማችሁ ቪዲዮ ለመስራት አሁንም አልረፈደም። ውደድሩ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ  ጀምሩ!!
👍62
አንድን ነገር Afford እናደርገዋለን የምንለው መቼ ነው?

ይሄ Hustle ለሚያደርግ ሰው በጣም ጠቃሚ ነው! አንድን product/service አቅሜ ይፈቅዳል ብለን የምንገዛው ያንን ነገር ሁለትና ሦስት ጊዜ ደጋግመን መግዛት የሚችል budget ይዘን፣ ከገዛነውም በኋላ ምንም አይነት financial stress ካልመጣ ብቻ ነው፤

ምክንያቱም ብዙ ጊዜ እኛ ባንካችን ውስጥ available balance ስላለን የምንገዛው ነገር የኑሮ balance ያሳጣናል!

affordability የሚለካው መግዛት በመቻላችን አይደለም!!!

ለውጥ የማምጣት ፍላጎቱ ካላችሁ afford የምታደርጓቸውን የLife style ምርጫዎች ውሰዱ!
🔥87🤝3
ኤቨንታችንን ልንጀምር 5 ቀን ብቻ ቀርቶናል!
ማነው ከናንተ ውስጥ ተመዝግቦ እየጠበቀ ያለው🙌

ዝግጅታችሁስ እንዴት ነው? ኤቨንቱ ላይ በሚኖሩን 3 ቀናት የራሳችሁን ቢዝነስ ከ scratch እንዴት እንደምትገነቡ አብረን እናያለን።

ማንም እንዳይቀር አብረን እንከታለን!!!

እስካሁን ካልተመዘገባችሁ እና ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇 https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
🫡135🔥3
4 ቀን ቀረን!

የራሳችሁን ቢዝነስ ከ scratch ለመጀመር ዝግጁ ለሆናችሁ በሙሉ ክተት በክረምት የ 3 ቀን ስልጠና ሊጀመር 4 ቀናት ብቻ ቀሩት!

Internet፣ የራሳችሁን device እና  ለብርዱ በቆሎ ይዛቹ ጠብቁን!

እስካሁን ካልተመዘገባችሁ እና ለመመዝገብ ከስር ባለው ሊንክ ተመዝገቡ👇
https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
6
🔴አንድ Skill መማር እንደሚያዋጣላችሁ እንዴት ማወቅ ትችላላችሁ?

ወራቶችን በአንድ skill ላይ spend ከማድረጋችሁ በፊት፣ ራሳችሁን እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቁ፡

1. Demand አለው?
ሰዎች ወይም ድርጅቶች ለዚህ skill እየከፈሉ ነው?

2. Valuable የሆነ ችግር ይፈታል?
skill የሚፈታው ችግር ትልቅ በሆነ ቁጥር፣ የሚከፍለውም ዋጋ ያንን ያህል ነው።

3. can it grow your income?
ይህ skill የተሻለ ገቢ እንድታገኙ፣ ጥሩ opportunities እንድታገኙ ወይም በገበያው ውስጥ ያላችሁን value እንዲጨምር ይረዳችኋል?

4. Will it be still valuable in the future?
Best የሚባሉት skills ዛሬ ላይ popular (trending) ስለሆኑ ብቻ የሚመረጡ አይደሉም industry ሲለዋወጥም አብረው ጠቃሚ ሆነው የሚቀጥሉ ናቸው።

መማር የምትፈልጉትን Skill በtrend እንዳትመርጡ!

Which skill are you learning right now?👇
11🔥3
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟🌟🌟
🙏142
3 ቀን ቀረን!

እሁድን ለሳምንቱ እቅዳችሁ ስታዘጋጁ ረቡዕ ፣ ሐሙስ እና አርብን Calendar ላይ book አድርጋችሁ ጠብቁን!

እስካሁን ካልተመዘገባችሁ እና ለመመዝገብ👇 https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
7👍2🔥2
ክተት በክረምት 2 ቀን ብቻ እንደቀረው ታውቃላችሁ!!

ለክተት በክረምት Online ዘመቻ ከስልክ፣ PC እና Internet ውጪ ምን እያዘጋጃችሁ ነው😁?

እኔ በቆሎ አዘጋጅቻለሁ!

Let us know yours👇
10👍2
አንድ ነገር ስትጀምሩ መጀመሪያ ላይ Hyped ትሆናላችሁ ከጊዜያት በኋላ ግን ይሰለቻችኋል!

ለዚህ the straight forward answer "mood ውስጥ ባትሆኑም ስራችሁን እንዳታቆሙ" ነው!

ግን እንዴት?

Focus on small habits: በአንድ ቀን ትልቅ ነገር ሰርቶ ከማቆም፣ በየቀኑ small but consistent task/action መውሰድ ይሻላል።

Build a system: ለናንተ Function የሚያደርግ System ፍጠሩ! ስሜታችሁ ሳይሆን plan-አችሁ ይምራችሁ።

Track your progress: ትንሽም ቢሆን በየቀኑ የምታደርጉትን ነገር measure አድርጉ። ትንሿ progress ራሱ ለቀጣይ ቀን አሪፍ energy ትሰጣችኋለች!

And lastly you get better one at a time as long as you're trying! So don't stop trying!💪
26👏9🫡1
ክተት በክረምት 1 ቀን ብቻ ቀረው!

በዚህ አጋጣሚ በወጣትነታችሁ ራሳችሁን ለመቀየር ፣ ቢዝነስ ለመጀመር ያላችሁን eagerness በጣም እናደንቃለን! ከብዙዎች ውስጥ ጥቂቶች እንደሆናችሁ እንድታውቁ እንፈልጋለን!

ለነገ ምንም ቀጠሮ እንዳትይዙ! 🙌

እስካሁን ካልተመዘጋባችሁ እና ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
3🙏1
በ12 ሳምንት Agency የመጀመር Challenge👇

https://youtu.be/z-DZR7H_S8w
Who's your Circle?

Show me your friends, and I’ll show you your future." አብራችሁ የምትውሉባቸው ሰዎች የእናንተን mindset ይቀርፃሉ።

If your circle isn't talking about growth, goals, or winning... you are in the wrong group. አብዛኛው ሰው comfort zone ውስጥ መቆየት ይፈልጋል፣ እናንተንም ከእነሱ ጋር average ሆናችሁ እንድትቀሩ ይጎትቷችኋል።

Don't be afraid to outgrow people. ለማደግ ስትሉ አንዳንድ ሰዎችን cut off ማድረግ ግዴታ ነው። Being alone is 100x better than being surrounded by negative energy.

ስለዚህ level up ማድረግ ከፈለጋችሁ... change your environment, or walk alone!
26👍8👌7
6 ሰዓት ብቻ ቀረው!

ይሄ ክረምት ገንዘብ የምትሰሩበት ነው።

የክተት በክረምት ኤቨንትን በVIP ስትመዘገቡ ክረምቱ ላይ ገንዘብ የምትሰሩበትን የ1ወር የFacebook Ad ኤጀንሲ access ታገኛላችሁ።

በተጨማሪም

🔥የኤቨንቱን የ3 ቀን ቪዲዮ ሪከርድ
🔥ዮናስ ያለበት የቴሌግራም ግሩፕን join ታደርጋላችሁ።

እነዚህንና ሌሎች ጥቅሞች ያሉት VIP offer ሊዘጋ የቀረው 6 ሰዓት ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ በመቀላቀል ክረምቱን ገንዘብ ስሩበት።

ለመመዝገብ: https://kitet.khilx.academy/offer

Support: @khilxsupport /0906769999
6
🔥 ክተት በክረምት is Finally Here! 🔥

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የክተት በክረምት ኤቨንታችን  ዛሬ ማታ ይከናወናል።🔥🔥  ስለ ቢዝነስ ያላችሁን አመለካከት የምትቀይሩበት አዳዲስ ውሳኔዎችን የምትወስኑበት ህይወታችሁን ለመቀየር አዳዲስ እርምጃዎችን የምትወስዱበት ምሽት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ !💪

ዛሬ ማታ 2 ሠዓት እንገናኝ! 🙌

ካልተመገባችሁ this is your last chance 👇

https://kitet.khilx.academy?utm_source=telegram
👍71🔥1
The hours are coming closer! Only 4 hours left!

If you haven't registered yet here is your final chance!


Register here 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=telegram
4
The Day is finally here only 3 hours!

Who's already prepared በቆሎ for the ክረምት እና ብርድ🙌
ክተት በክረምት is knocking your doors already!

Who's ready to open🙌

Prepare everything you need before 2:00 LT tonight
👍82🔥1
Eat your dinner early! Grab your notebook and pen! See you everyone at the event after 1 hour🙌


If you haven't registered yet here is your final chance!


Register here 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=telegram
😎42🫡2