ፍጥነት ላይ እንዴት ናችሁ?
🔺ብዙዎቻችሁ በቀን 10 ሰዓት ሙሉ ስትለፉ ውላችሁ ድካም ብቻ ሊተርፋችሁ ይችላል።
ምክንያቱ ደግሞ ሰነፍ ስለሆናችሁ ሳይሆን፣ ስራችሁን automate የሚያደርጉ እንደ ChatGPT እና Notion ያሉ apps በአግባቡ ስላልተጠቀማችሁ ነው። ቴክኖሎጂን ለስራችሁ ማገዣ አድርጉት፤ በእጃችሁ 3 ሰዓት የሚወስደውን ስራ በtools ወደ 20 ደቂቃ ማውረድ እየተቻለ ጊዜያችሁን አታባክኑ።
እስቲ ዛሬ ሁልጊዜ በየቀኑ የምትደግሙትን 1 አሰልቺ ስራ መርጣችሁ፣ ያንን ስራ በአዲስ tool or AI እንዴት በ ደቂቃዎች ማጠናቀቅ እንደሚቻል ዛሬውኑ research አድርጉና ሞክሩት።
Drop us what you found here👇

❤10👍9😎3
ስራ የሰለቻችሁ ደክማችሁ ሳይሆን፣ ፈተና አጥታችሁ ሊሆን ይችላል።
ብዙ ጊዜ የስራ ፍላጎታችን ሲቀንስና ስንሰነፍ "ደክሞኛል፣ እረፍት ያስፈልገኛል" እንላለን። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ችግሩ ድካም ሳይሆን አሰልቺነት (boredom) ነው።
የምትሰሩት ስራ ምንም አዲስ ፈተና የሌለውና የለመዳችሁት ብቻ ሲሆን አእምሯችሁ መጓጓቱን ያቆማል።
አእምሮአችን እንዲነቃቃና አዲስ motivation እንዲያገኝ አዳዲስና እንድታስቡ የሚያደርጉ ፈተናዎችን ይፈልጋል። የሰለቻችሁን ስራ ይዛችሁ እረፍት ብትወስዱም ስትመለሱ ያው አሰልቺነቱ አይቀየርም።
ዛሬ በምትሰሩት ስራ ውስጥ ሁልጊዜ ከምታደርጉት አሰራር ወጣ ያለ፣ አዲስ የፈጠራ መንገድ (creative twist) በመጨመር ስራውን ራሳችሁ አስደሳችና ፈታኝ አድርጉት
Drop what worked for you here👇

❤19🔥8👍7
🔴Quick question
መቶ ሺ ብር 💰💰💰 ብንሰጣችሁ ምን ታደርጉበታላችሁ?
drop your answers here👇
መቶ ሺ ብር 💰💰💰 ብንሰጣችሁ ምን ታደርጉበታላችሁ?
drop your answers here👇
🔥11👍4😎1
ለብዙ ሰው የማልመክራቸው ብዙ ገንዘብ እንድትሰሩ የሚያደርጉ 8 ልምዶች | 8 toxic habits to make money 👇
https://youtu.be/8kiGTY2MXds
https://youtu.be/8kiGTY2MXds
YouTube
ጤነኛ አትሆኑም ግን ደህና ገንዘብ ትሰራላችሁ | 8 Toxic habits
🚨ሌሎች ሲተኙ እናንተ አሸንፉ
ሐምሌ 1፣2 እና 3 በነጻ ኦንላይን ኤቨንት ላይ እንከተት!
ፈጥናችሁ ለመመዝገብ 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic
📌 ክረምት ሲገባ አብዛኛው ሰው እንደ እረፍት ጊዜ ስለሚቆጥረው በመተኛት ወይም በመዝናናት ጊዜውን ያጠፋል። ስለዚህ ለማሸነፍ ገንዘብ ለመስራት ግርግር ሳይበዛ በክረምት ጀምሩ።
🎯 በክረምት በ0…

👍6❤1
Few days back we had an amazing dinner with our new figure members and we acknowledged their efforts for making 10K - 999,999 ETB Birr
This is just the beginning! We want everyone of you to sit in this table next!
You can do it too! and ክተት በክረምት is here to help you do it!
Register for free here👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic

❤13👏4👍2
🔴መቶ ሺ ብር ብንሰጣቹ ምን ታደርጉበታላቹ ብለን ስንጠይቃቹ የሰጣችሁትን መልስ በደንብ አይተነዋል!!!
100ሺ ብር ማግኘት ከፈለጋችሁ ቀላል መንገድ አዘጋጀተንላችኋል!
እኛ እድሉን አመቻችተንላችሁ ጨርሰን እናንተን እየጠበቅን ነው!
እንዴት ካላችሁ? ሁሉም ነገር እዚህ የክተት በክረምት የTelegram channel ውስጥ አለላችሁ!
Join here👉 https://t.me/kitetbekremte

👍2❤1
📌 ከተሳካላቸው መኮረጅ ምንም ጥፋት የለውም።
አዲስ skill (ለምሳሌ Content creation ፣ web development ወይም designing) ስንጀምር "የራሴ የሆነ አዲስ ነገር መፍጠር አለብኝ" ብለን እንጨነቃለን። ግን እውነቱን እንነጋገር ማንኛውም ጎበዝ ባለሙያ መጀመሪያ የጀመረው የሌሎችን ስራ እያየና እየኮረጀ ነው።
የexpert ሰዎችን ስራ በትክክል እየገለበጣችሁ ስትለማመዱ፣ አሰራሩና ምስጢሩ በደንብ እየገባችሁ ይመጣል። የራሳችሁ ልዩ style የሚመጣው ያንን ደግማችሁ ደጋግማችሁ ከሰራችሁ በኋላ ነው። መጀመሪያ ኮርጁ!
Steal like an Artist!!

🤝32❤15😎4
ሰኔ ከተጀመረ ግማሽ ሁኗል
ክረምት በጣም ነው ሚፈጥነው፣ አሁን ሳናውቀው መስከረም ይመጣል
2019ን አሁን ባላችሁ የባንክ አካውንት መቀበል የማትፈልጉ ከሆነ በክተት በክረምት የ3 ቀን ነፃ ስልጠና ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን በሙሉ እሰጣችኋለሁ!
በዚህ የ3ቀን ነፃ ስልጠና ላይ ስትሳተፉ
✅ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆኜ ያለገንዘብ፣ሰራተኛ እና የራሴን ቢዝነስ የጀመርኩበትን ሲስተም በነፃ ታገኛላችሁ።
✅ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን ነፃ የ3ቀን ኦላይን training ትወስዳላችሁ።
✅ በኤቨንቱ ላይ ስትሳተፉ የ15ሺ ብር ዋጋ ያለው ስጦታ ታገኛላችሁ።
✅ ኤቨንቱ ላይ ስትመዘገቡ የራሳችሁን ቢዝነስ እንድጀምሩ የሚያደርጋችን Exclusive ዶክመንቶችን እንሰጣችኋለን።
✅ ለአንድ እድለኛ ሰው ደግሞ የ100ሺ ብር እና ከዮናስ ጋር Business Coffee talk ይኖረዋል።
ሃምሌ 1 ለ3 ቀን ነፃ ስልጠና እንገናኝ ኑ አብረን ለቢዝነስ
እንክተት!
ለመመዝገብ ሊንኩን ተጫኑ 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic

❤13🤝5😎4
🔴በContent Writing እና Copywriting መሀል ያለውን ልዩነት ምን ያህሎቻችሁ ታውቃላችሁ?
ብዙ ጊዜ ይሄ ሁለቱ skill ይደባለቅብናል።
Content Writing ማለት ሰዎችን ማስተማር፣ ጠቃሚ መረጃ መስጠትና ከaudience ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር ነው (ልክ አሁን እንደምታነቡት post ማለት ነው)።
Copywriting ግን ሰዎችን በቀጥታ አንድ ነገር እንዲያደርጉ ማሳመን ነው። ለምሳሌ product እንዲገዙ፣ ሊንክ እንዲጫኑ ወይም ፎርም እንዲሞሉ ማድረግ።
In short አንደኛው trust ሲፈጥር፣ ሌላኛው ደግሞ ሽያጭ ያመጣል። ምርጥ ማርኬተር ለመሆን ሁለቱንም መቼና የት መጠቀም እንዳለባችሁ ማወቅ አለባችሁ።
🔴በቀጣይ ደግሞ በContent writing እና በCopy writing እንዴት ገንዘብ እንደሚሰራ እንድንሰራላችሁ ከፈለጋችሁ Let us know!
Drop your answers here👇

👍58❤12🔥11
ዘንድሮ ሰኔና ሰኞ ገጥሞ ነበር
❌አብዛኛው ጊዜ ሰኔ እና ሰኞ ከገጠመ ጥሩ ነገር አይፈጠርም ይባላል።
‼️Actually አሁን ባላችሁ ገቢ ደስተኛ ካልሆናችሁ እና እናንተም ሰኔና ሰኞ ላይ ከሆናችሁ።
🗓ሀምሌ 1፣2 እና 3 በክተት በክረምት ነፃ ኦንላይን ኤቨንት ላይ ተገናኝተን የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆኜ በጊቢ ዋይፋይ ብቻ የራሴን ኤጀንሲ ከፍቼ ገንዘብ የሰራሁበትን ሲስተም በነፃ እሰጣችኋለሁ።
🔥ከዚህ በተጨማሪ ኤቨንቱ ላይ ክትት ስትሉ
🎉ነፃ የ3ቀን ኦንላይን ላይቭ ስልጠና
🎉ልዩ Exclusive ዶክመንት
🥇የ15ሺ ብር ዋጋ ያለው ስጦታ
🥇ለአንድ እድለኛ ሰው ደግሞ የ100ሺ ብር ስጦታ ከልዩ ቡና ግብዣ ጋር እሸልመዋለሁ።
📍በአንድ ኤቨንት ብቻ እነዚህን ሁሉ ጥቅሞች በጊዜ ለማግኘት ፈጥናችሁ ኤቨንቱ ላይ ተከተቱ።
ለመመዝገብ 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic

❤13
ስኬት ምንም Formula ወይም ሚስጥር የለውም በዚህ ቪዲዮ የምነግራችሁን ነገሮች መስዋት ለማድረግ ከወሰናችሁ የፈለጋችሁትን ነገር ማሳካት ትችላላችሁ | እዚህ ለመድረስ የከፈልኩት መስዋትነት👇
https://youtu.be/24luOgVbLD8
https://youtu.be/24luOgVbLD8
YouTube
ቢዝነስ ሳሳድድ የከፈልኩት መስዋትነት | የኔን ሕይወት አትፈልጉትም
🚨ሌሎች ሲተኙ እናንተ አሸንፉ
ሐምሌ 1፣2 እና 3 በነጻ ኦንላይን ኤቨንት ላይ እንከተት!
ፈጥናችሁ ለመመዝገብ 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic
📌 ክረምት ሲገባ አብዛኛው ሰው እንደ እረፍት ጊዜ ስለሚቆጥረው በመተኛት ወይም በመዝናናት ጊዜውን ያጠፋል። ስለዚህ ለማሸነፍ ገንዘብ ለመስራት ግርግር ሳይበዛ በክረምት ጀምሩ።
🎯 በክረምት በ0…
ሐምሌ 1፣2 እና 3 በነጻ ኦንላይን ኤቨንት ላይ እንከተት!
ፈጥናችሁ ለመመዝገብ 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic
📌 ክረምት ሲገባ አብዛኛው ሰው እንደ እረፍት ጊዜ ስለሚቆጥረው በመተኛት ወይም በመዝናናት ጊዜውን ያጠፋል። ስለዚህ ለማሸነፍ ገንዘብ ለመስራት ግርግር ሳይበዛ በክረምት ጀምሩ።
🎯 በክረምት በ0…
❤15
🔴ቃል በገባንላችሁ መሰረት በCopywriting እና Content Writing ገንዘብ የምትሰሩባቸውን መንገዶች እንነግራችኋለን!
as a Content Writer or copywriter ገንዘብ ለመስራት ከ2ቱ አንዱን መንገድ መጠቀም ትችላላችሁ:
1.Per script/per copy: በምትፅፉት እያንዳንዱ የTikTok ፣ የYouTube ስክሪፕት or የad copies ፣ የwebsite copies ይከፈላችኋል።
2.Hired:ወይም በተለያዩ ካምፓኒዎች ውስጥ as a Content Writer/as a copy writer ተቀጥራችሁ በጣም አሪፍ የሚባል ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ!
🔴 በሁለቱም ጎበዝ ለመሆን እና ስራ ለመጀመርስ?
1. Study the structure:
የሁለቱንም or የመረጣችሁትን skill የአፃፃፍ Format በሚገባ አጥኑ።
2. Read books:የሰዎችን ስነ-ልቦና (Audience psychology) ለመረዳት የCopywriting መፅሀፍትን አንብቡ።
3. Practice: ለአንድ ብራንድ align የሚያደርጉና viral ሊወጡ የሚችሉ የTikTok ስክሪፕቶችን ፃፉ፤ እንዲሁም የምታይዋቸውን ማስታወቂያዎች (Ad copies) አሻሽላችሁ በመፃፍ ተለማመዱ።
4. Build a portfolio: የተለማመዳችሁትን በሙሉ ሰብስባችሁ portfolio አዘጋጁ እና outreach አድርጉ ራሳችሁን ለMarketing Agencies Pitch አድርጉ!
የሁለቱንም Skills ክፍያ Afriwork search bar ላይ Content writer or copywriter ብላችሁ በመፃፍ ማግኘት ትችላላችሁ!

❤31👍1
🔴let's talk about investment !
Investment ማለት Real estate ብቻ አይደለም!
Investment ሲባል ሁሌ አእምሯችን የሚሄደው ሪል ስቴት መግዛት ወይንም ትልልቅ companies ላይ ሚሊየን ማፍሰስ ላይ ነው። But investment has changed!
እውነተኛው investment የሚጀምረው ከራሳችሁ ነው። የምታገኟት income የነገውን እናንተን build ለማድረግ መዋል አለባት። ከምንም ነገር በላይ ትልቁ እና high return ያለው investment ራሳችሁ ላይ የምታደርጉት investment ነው።
Invest on your Resources፣ Skills and Anything that can build a version of you!

❤20
ቢዝነስ ስጀምር የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩኝ ምንም capital ሳይኖረኝ laptop እና የግቢ wifi ብቻ ተጠቅሜ Facebook Ad በመስራት ነበር የጀመርኩት ከዛ ተነስቼ ዛሬ ሁለት ቢዝነሶችን ለመገንባት ችያለው።
በFacebook Ad ብቻ በወር እስከ 70ሺ ብር generate ማድረግ ችዬ ነበር። በክተት በክረምት ላይ ለVIP ለምትሳተፉ በሙሉ ይሄን የfacebook ad አሰራር በዝርዝር የምታገኙበትና ቀጥታ ወደ ስራ መግባት የምትችሉበትን መንገድ አዘጋጅተንላችኋል ። ከFacebook Ad በተጨማሪ
✅ ኤቨንቱ ላይ 5 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል
✅ የክተት በክረምት የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ!
✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ።
VIP Join በማድረግ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ። ቦታ ሳይምላባችሁ ለመመዝገብ👇
https://kitet.khilx.academy/offer
ለበለጠ መረጃ: @Khilxsupport
ወይም በ 0906769999 ላይ ደውሉልን::

❤7
ለክተት በክረምት የ3 ቀን ነፃ የቢዝነስ ስልጠና ተመዝግባችኋል?
Anonymous Poll
68%
አዎ ሐምሌ 1ን እየጠበኩኝ ነው
37%
ሳያመልጠኝ በፊት ልመዘገብ ነው🙌
🤝6
⛑100ሺ ብር የሚያሸልማችሁ ቪዲዮ ለመስራት አሁንም አልረፈደም።
እስካሁን ድረስ ክተት በክረምት ኤቨንትን በማስተዋወቅ 100ሺ ብር የምትሸለሙበትን ቪዲዮ ካልሰራችሁ አይዟችሁ አሁንም አልረፈደም!!
አሁንም 100ሺ ብር የመሸለም እድል በእጃችሁ ነው። ከእናንተ የሚጠበቀው
⚠️ከ 2ደቂቃ ባልበለጠ ቪዲዮ የክተት በክረምት ኤቨንትን ማስተዋወቅ
⚠️ቪዲዮውን ስትሰሩ የኤቨንቱን ስም"ክተት በክረምት"የሚለው ስም መጥራት
⚠️የኤቨንቱን ሊንክ ባዮ ላይ ማድረግ
⚠️ኤቨንቱን Creative በሆነ መንገድ ማስተዋወቅ
⚠️#Khilxክተትበክረምት እና #yonasmoh እነዚህን ሁለቱን hashtags መጠቀም
⚠️@khilx_academy እና @yonasmohh mention ማድረግ
‼️ 100ሺ ብር የሚያሸልማችሁ ቪዲዮ ለመስራት አሁንም አልረፈደም። ውደድሩ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ጀምሩ!!

👍6❤2