KhilX Academy Public
9.57K subscribers
475 photos
24 videos
20 files
303 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
በክረምት ጠፍቶ የመለወጥ Challenge👇

https://youtu.be/uYzHCamrL7c?si=jBVK9Gg_UUjg5W1K
🔥12🤝61
🔴The Learning Loop
Learn - Apply - Fail - Adjust - Repeat

ብዙ ሰው ጀምሮ የሚያቆመው በዚህ Learning Loop ውስጥ ታስሮ ስለሚቀር ነው!  አብዛኛው ሰው "Fail" ሲያደርግ ነው የሚያቆመው። ግን Actually... እውነተኛው ለውጥ የሚጀምረው እዛ ጋር ነው።
ሁልጊዜ tutorials ብቻ በማየት ጥሩ መሆን አንችልም። ጥሩ የምንሆነው ነገሩን መጀመሪያ እየተበላሸ በመስራትና ከዚያ ደግሞ ድጋሚ በመሞከር ነው።

Start before you're ready!
Perfection የሚባል ነገር የለም፣ ስለዚህ በየቀኑ progress ማድረጉ ላይ ብቻ focus አድርጉ።
Mistakes are part of the process። ዋናው ነገር ሜዳው ላይ ገብታችሁ game ውስጥ መቆየታችሁ ነው።

so ከዚህ በኋላ Fail stage ላይ ስትደርሱ ለስኬት 2 እርምጃ እንደቀራችሁ መረዳት አለባችሁ!
21👍5🫡5
🔴100ሺ ብር!!!

ለሁላችሁም ለክተት በክረምት ያዘጋጀንላችሁ ትልቅ እድል አለ!

ለክተት በክረምት Event የተዘጋጀውን ቻሌንጅ ተቀላቅላችሁ የ100 ሺ ብር ካሽ አሸናፊ መሆን ትችላላችሁ!

ቻሌንጁን ለመቀላቀል እና ለማሸነፍ እንዲሁም የቻሌንጁን መስፈርቶች ለማወቅ በክተት በክረምት የTelegram Channel ላይ Join ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!

ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇
https://t.me/kitetbekremte
8
የክተት አዋጅ የሚታወጀው ለዘመቻ ነው። ‎እኛም በዚህ ክረምት ገንዘብ ላይ እንዘምታለን!

‎ለዚህ ዘመቻ የሚያስፈልገን ደግሞ ዲጂታል መሳሪያ ነው።

‎ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ስልክ ፣pc እና internet ይዛችሁ ሐምሌ 1, 2 & 3 የተዘጋጀው ነፃ ስልጠና ላይ እንገናኝ።

አብረን ለገንዘብ እንዘምታለን!

ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ👇
https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
12🫡7
ሁሉም ሰው መማር ያለበት አንድ ትልቅ lesson አለ especially ወጣት ስንሆን!

Flexibility ትልቅ value አለው። በህይወት ውስጥ ነገሮች ሁልጊዜ እኛ በጠበቅነው መንገድ ላይሄዱ ስለሚችሉ፣ perfect የሆነ plan ከማውጣት ወይም ነገሮች perfect እስኪሆኑ ከመጠበቅ ይልቅ direction የመቀየር፣ አዳዲስ opportunities የመጠቀም፣ ወይም ከስህተቶች ፈጥኖ recover የማድረግ ችሎታ ይበልጥ ያስፈልጋል።

ለአዳዲስ እድሎች open መሆንና ሁኔታዎችን አይቶ adapt ማድረግ መቻል ለቀጣይ ለምትሄዱት መንገድ key ነው።

Flexibility ያለው ሰው የነገሮች አለመሳካት አያስደነግጠውም!
36👍10🔥3
ፍጥነት ላይ እንዴት ናችሁ?

🔺ብዙዎቻችሁ በቀን 10 ሰዓት ሙሉ ስትለፉ ውላችሁ ድካም ብቻ ሊተርፋችሁ ይችላል።

ምክንያቱ ደግሞ ሰነፍ ስለሆናችሁ ሳይሆን፣ ስራችሁን automate የሚያደርጉ እንደ ChatGPT እና Notion ያሉ apps በአግባቡ ስላልተጠቀማችሁ ነው። ቴክኖሎጂን ለስራችሁ ማገዣ አድርጉት፤ በእጃችሁ 3 ሰዓት የሚወስደውን ስራ በtools ወደ 20 ደቂቃ ማውረድ እየተቻለ ጊዜያችሁን አታባክኑ።

እስቲ ዛሬ ሁልጊዜ በየቀኑ የምትደግሙትን 1 አሰልቺ ስራ መርጣችሁ፣ ያንን ስራ በአዲስ tool or AI እንዴት በ ደቂቃዎች ማጠናቀቅ እንደሚቻል ዛሬውኑ research አድርጉና ሞክሩት።

Drop us what you found here👇
10👍9😎3
ስራ የሰለቻችሁ ደክማችሁ ሳይሆን፣ ፈተና አጥታችሁ ሊሆን ይችላል።

ብዙ ጊዜ የስራ ፍላጎታችን ሲቀንስና ስንሰነፍ "ደክሞኛል፣ እረፍት ያስፈልገኛል" እንላለን። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ችግሩ ድካም ሳይሆን አሰልቺነት (boredom) ነው።

የምትሰሩት ስራ ምንም አዲስ ፈተና የሌለውና የለመዳችሁት ብቻ ሲሆን አእምሯችሁ መጓጓቱን ያቆማል።
አእምሮአችን እንዲነቃቃና አዲስ motivation እንዲያገኝ አዳዲስና እንድታስቡ የሚያደርጉ ፈተናዎችን ይፈልጋል። የሰለቻችሁን ስራ ይዛችሁ እረፍት ብትወስዱም ስትመለሱ ያው አሰልቺነቱ አይቀየርም።

ዛሬ በምትሰሩት ስራ ውስጥ ሁልጊዜ ከምታደርጉት አሰራር ወጣ ያለ፣ አዲስ የፈጠራ መንገድ (creative twist) በመጨመር ስራውን ራሳችሁ አስደሳችና ፈታኝ አድርጉት

Drop what worked for you here👇
19🔥8👍7
🔴Quick question

መቶ ሺ ብር 💰💰💰 ብንሰጣችሁ ምን ታደርጉበታላችሁ?

drop your answers here👇
🔥11👍4😎1
መልካም እለተ ሰንበት🌟🌟🌟
🙏301
Few days back we had an amazing dinner with our new figure members and we acknowledged their efforts for making 10K - 999,999 ETB Birr

This is just the beginning! We want everyone of you to sit in this table next!

You can do it too! and ክተት በክረምት is here to help you do it!

Register for free here👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
13👏4👍2
🔴መቶ ሺ ብር ብንሰጣቹ ምን ታደርጉበታላቹ ብለን ስንጠይቃቹ የሰጣችሁትን መልስ በደንብ አይተነዋል!!!

100ሺ ብር ማግኘት ከፈለጋችሁ ቀላል መንገድ አዘጋጀተንላችኋል!

እኛ እድሉን አመቻችተንላችሁ ጨርሰን እናንተን እየጠበቅን ነው!

እንዴት ካላችሁ? ሁሉም ነገር እዚህ የክተት በክረምት የTelegram channel ውስጥ አለላችሁ!

Join here👉 https://t.me/kitetbekremte
👍21
📌 ከተሳካላቸው መኮረጅ ምንም ጥፋት የለውም።

አዲስ skill (ለምሳሌ Content creation ፣ web development ወይም designing) ስንጀምር "የራሴ የሆነ አዲስ ነገር መፍጠር አለብኝ" ብለን እንጨነቃለን። ግን እውነቱን እንነጋገር ማንኛውም ጎበዝ ባለሙያ መጀመሪያ የጀመረው የሌሎችን ስራ እያየና እየኮረጀ ነው።

የexpert ሰዎችን ስራ በትክክል እየገለበጣችሁ ስትለማመዱ፣ አሰራሩና ምስጢሩ በደንብ እየገባችሁ ይመጣል። የራሳችሁ ልዩ style የሚመጣው ያንን ደግማችሁ ደጋግማችሁ ከሰራችሁ በኋላ ነው። መጀመሪያ ኮርጁ!

Steal like an Artist!!
🤝3215😎4
ሰኔ ከተጀመረ ግማሽ ሁኗል

ክረምት በጣም ነው ሚፈጥነው፣ አሁን ሳናውቀው መስከረም ይመጣል

2019ን አሁን ባላችሁ የባንክ አካውንት መቀበል የማትፈልጉ ከሆነ በክተት በክረምት የ3 ቀን ነፃ ስልጠና ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን በሙሉ እሰጣችኋለሁ!

በዚህ የ3ቀን ነፃ ስልጠና ላይ ስትሳተፉ
የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆኜ ያለገንዘብ፣ሰራተኛ እና የራሴን ቢዝነስ የጀመርኩበትን ሲስተም በነፃ ታገኛላችሁ።
የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን ነፃ የ3ቀን ኦላይን training ትወስዳላችሁ።
በኤቨንቱ ላይ ስትሳተፉ የ15ሺ ብር ዋጋ ያለው ስጦታ ታገኛላችሁ።
ኤቨንቱ ላይ ስትመዘገቡ የራሳችሁን ቢዝነስ እንድጀምሩ የሚያደርጋችን Exclusive ዶክመንቶችን እንሰጣችኋለን።
ለአንድ እድለኛ ሰው ደግሞ የ100ሺ ብር እና ከዮናስ ጋር Business Coffee talk ይኖረዋል።
‎ሃምሌ 1 ለ3 ቀን ነፃ ስልጠና እንገናኝ ኑ አብረን ለቢዝነስ
እንክተት!

ለመመዝገብ ሊንኩን ተጫኑ 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
13🤝5😎4
🔴Content Writing እና Copywriting መሀል ያለውን ልዩነት ምን ያህሎቻችሁ ታውቃላችሁ?

ብዙ ጊዜ ይሄ ሁለቱ skill ይደባለቅብናል።

Content Writing ማለት ሰዎችን ማስተማር፣ ጠቃሚ መረጃ መስጠትና ከaudience ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር ነው (ልክ አሁን እንደምታነቡት post ማለት ነው)።

Copywriting ግን ሰዎችን በቀጥታ አንድ ነገር እንዲያደርጉ ማሳመን ነው። ለምሳሌ product እንዲገዙ፣ ሊንክ እንዲጫኑ ወይም ፎርም እንዲሞሉ ማድረግ።

In short አንደኛው trust ሲፈጥር፣ ሌላኛው ደግሞ ሽያጭ ያመጣል። ምርጥ ማርኬተር ለመሆን ሁለቱንም መቼና የት መጠቀም እንዳለባችሁ ማወቅ አለባችሁ።

🔴በቀጣይ ደግሞ በContent writing እና በCopy writing እንዴት ገንዘብ እንደሚሰራ እንድንሰራላችሁ ከፈለጋችሁ Let us know!
Drop your answers here👇
👍5812🔥11
ዘንድሮ ሰኔና ሰኞ ገጥሞ ነበር

አብዛኛው ጊዜ ሰኔ እና ሰኞ ከገጠመ ጥሩ ነገር አይፈጠርም ይባላል።

‼️Actually አሁን ባላችሁ ገቢ ደስተኛ ካልሆናችሁ እና እናንተም ሰኔና ሰኞ ላይ ከሆናችሁ።


🗓ሀምሌ 1፣2 እና 3 በክተት በክረምት ነፃ ኦንላይን ኤቨንት ላይ ተገናኝተን የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆኜ በጊቢ ዋይፋይ ብቻ የራሴን ኤጀንሲ ከፍቼ ገንዘብ የሰራሁበትን ሲስተም በነፃ እሰጣችኋለሁ።

🔥ከዚህ በተጨማሪ ኤቨንቱ ላይ ክትት ስትሉ
🎉ነፃ የ3ቀን ኦንላይን ላይቭ ስልጠና
🎉ልዩ Exclusive ዶክመንት
🥇የ15ሺ ብር ዋጋ ያለው ስጦታ
🥇ለአንድ እድለኛ ሰው ደግሞ የ100ሺ ብር ስጦታ ከልዩ ቡና ግብዣ ጋር እሸልመዋለሁ።

📍በአንድ ኤቨንት ብቻ እነዚህን ሁሉ ጥቅሞች በጊዜ ለማግኘት ፈጥናችሁ ኤቨንቱ ላይ ተከተቱ።

ለመመዝገብ 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
13
መልካም እለተ ሰንበት🌟🌟
28👍5