🔴Good evening all challenge participants !!!
We have seen none of you submitted your final task! If you want to qualify for the scholarship award you must submit your final task!
🔴Submission deadline will be tomorrow morning 4:00 LT!

👍6🫡3
Good morning Everyone!!!
🔴Your Final challenge submission is officially closed! Thank you everyone who submitted! We will let you know the winners after careful grading!
Stay Tuned!

🔥4❤1
ገንዘብ ለመስራት ትክክለኛው ጊዜ ያለፈው ክረምት ነበር! ሌላኛው ትክክለኛ ጊዜ ግን አሁን ነው!
በዚህ ክረምት እኔ ራሴ ከ0 ያለምንም Investment ፣ የጀመርኩትን Online ቢዝነስ አሳያችኋለሁ!
Laptop ፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ካላችሁ በክተት በክረምት የ3 ቀን ነፃ የonline ስልጠና ቢዝነስን ከ0 አስጀምራችኋለሁ!
ከዚህ ስልጠና በኋላ
- ያለምንም መነሻ ካፒታል፣
- ቢሮ ሳትከራዩ
- ሰው ሳትቀጥሩ ቢዝነስ መጀመር ትችላላችሁ!
ሐምሌ 1 እንገናኝ
ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇
https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic

❤18👍2
Good morning, everyone!
After carefully reviewing and grading your 30 days of daily tasks, along with your final projects, we are excited to announce the winners of the challenge!
Congratulations to the winners! 🎉👏
🥇: Melaku Derese @melaku21_21
🥈: Natnael Fekadu @l_o_l435
🥉: Tsion Amanuel @Anoziyas
A huge thank you to everyone who participated and stayed committed throughout the 30 days challenge. Your consistency, effort, and dedication are something to be proud of.
We are confident that all of you have strengthened your skills, built valuable habits, and taken meaningful steps forward in your journey.
See you at the top!
#KhilX

👏9❤5👍1
KhilX Academy Public
Good morning, everyone! After carefully reviewing and grading your 30 days of daily tasks, along with your final projects, we are excited to announce the winners of the challenge! Congratulations to the winners! 🎉👏 🥇: Melaku Derese @melaku21_21 🥈: Natnael…
The Winners Contact @khilxsupport to claim your scholarships!
በዚህ ክረምት ቢዝነስ ለመጀመር እያሰባችሁ ከሆነ ብቻችሁን አይደላችሁም!
በአሁኑ ክረምት ከእኔ ጋር አንድ ላይ ሆነን ያለምንም ካፒታል ቢዝነስን ከዜሮ እንጀምራለን!
እኔ ዪኒቨርሲቲ ተማሪ እያለው በወር 70 ሺ የሚሰራ ቢዝነስ የገነባውበትን ሲስተም እና አሁን ላይ በሚሊዮኖች የምንሰራበትን የቢዝነስ ሲስተም አስያችኋለው!
ይሄኛውም ክረምት ምንም ሳትይዙበት እንዲያልፍ አልፈቅድላችሁም
ሃምሌ 1 ለ3 ቀን ነፃ ስልጠና እንገናኝ ኑ አብረን ለቢዝነስ
እንክተት!
ለመመዝገብ 👇
https://kitet.khilx.academy/

❤14🙏4😎1
🔥12🤝6❤1
🔴The Learning Loop
Learn - Apply - Fail - Adjust - Repeat
ብዙ ሰው ጀምሮ የሚያቆመው በዚህ Learning Loop ውስጥ ታስሮ ስለሚቀር ነው! አብዛኛው ሰው "Fail" ሲያደርግ ነው የሚያቆመው። ግን Actually... እውነተኛው ለውጥ የሚጀምረው እዛ ጋር ነው።
ሁልጊዜ tutorials ብቻ በማየት ጥሩ መሆን አንችልም። ጥሩ የምንሆነው ነገሩን መጀመሪያ እየተበላሸ በመስራትና ከዚያ ደግሞ ድጋሚ በመሞከር ነው።
Start before you're ready!
Perfection የሚባል ነገር የለም፣ ስለዚህ በየቀኑ progress ማድረጉ ላይ ብቻ focus አድርጉ።
Mistakes are part of the process። ዋናው ነገር ሜዳው ላይ ገብታችሁ game ውስጥ መቆየታችሁ ነው።
so ከዚህ በኋላ Fail stage ላይ ስትደርሱ ለስኬት 2 እርምጃ እንደቀራችሁ መረዳት አለባችሁ!

❤21👍5🫡5
🔴100ሺ ብር!!!
ለሁላችሁም ለክተት በክረምት ያዘጋጀንላችሁ ትልቅ እድል አለ!
ለክተት በክረምት Event የተዘጋጀውን ቻሌንጅ ተቀላቅላችሁ የ100 ሺ ብር ካሽ አሸናፊ መሆን ትችላላችሁ!
ቻሌንጁን ለመቀላቀል እና ለማሸነፍ እንዲሁም የቻሌንጁን መስፈርቶች ለማወቅ በክተት በክረምት የTelegram Channel ላይ Join ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ!
ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇
https://t.me/kitetbekremte

❤8
የክተት አዋጅ የሚታወጀው ለዘመቻ ነው። እኛም በዚህ ክረምት ገንዘብ ላይ እንዘምታለን!
ለዚህ ዘመቻ የሚያስፈልገን ደግሞ ዲጂታል መሳሪያ ነው።
ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ስልክ ፣pc እና internet ይዛችሁ ሐምሌ 1, 2 & 3 የተዘጋጀው ነፃ ስልጠና ላይ እንገናኝ።
አብረን ለገንዘብ እንዘምታለን!
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ👇
https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
ለዚህ ዘመቻ የሚያስፈልገን ደግሞ ዲጂታል መሳሪያ ነው።
ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ስልክ ፣pc እና internet ይዛችሁ ሐምሌ 1, 2 & 3 የተዘጋጀው ነፃ ስልጠና ላይ እንገናኝ።
አብረን ለገንዘብ እንዘምታለን!
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ👇
https://kitet.khilx.academy?utm_source=khilxtelegram_organic
❤12🫡7
ሁሉም ሰው መማር ያለበት አንድ ትልቅ lesson አለ especially ወጣት ስንሆን!
Flexibility ትልቅ value አለው። በህይወት ውስጥ ነገሮች ሁልጊዜ እኛ በጠበቅነው መንገድ ላይሄዱ ስለሚችሉ፣ perfect የሆነ plan ከማውጣት ወይም ነገሮች perfect እስኪሆኑ ከመጠበቅ ይልቅ direction የመቀየር፣ አዳዲስ opportunities የመጠቀም፣ ወይም ከስህተቶች ፈጥኖ recover የማድረግ ችሎታ ይበልጥ ያስፈልጋል።
ለአዳዲስ እድሎች open መሆንና ሁኔታዎችን አይቶ adapt ማድረግ መቻል ለቀጣይ ለምትሄዱት መንገድ key ነው።
Flexibility ያለው ሰው የነገሮች አለመሳካት አያስደነግጠውም!

❤36👍10🔥3
ፍጥነት ላይ እንዴት ናችሁ?
🔺ብዙዎቻችሁ በቀን 10 ሰዓት ሙሉ ስትለፉ ውላችሁ ድካም ብቻ ሊተርፋችሁ ይችላል።
ምክንያቱ ደግሞ ሰነፍ ስለሆናችሁ ሳይሆን፣ ስራችሁን automate የሚያደርጉ እንደ ChatGPT እና Notion ያሉ apps በአግባቡ ስላልተጠቀማችሁ ነው። ቴክኖሎጂን ለስራችሁ ማገዣ አድርጉት፤ በእጃችሁ 3 ሰዓት የሚወስደውን ስራ በtools ወደ 20 ደቂቃ ማውረድ እየተቻለ ጊዜያችሁን አታባክኑ።
እስቲ ዛሬ ሁልጊዜ በየቀኑ የምትደግሙትን 1 አሰልቺ ስራ መርጣችሁ፣ ያንን ስራ በአዲስ tool or AI እንዴት በ ደቂቃዎች ማጠናቀቅ እንደሚቻል ዛሬውኑ research አድርጉና ሞክሩት።
Drop us what you found here👇

❤10👍9😎3
ስራ የሰለቻችሁ ደክማችሁ ሳይሆን፣ ፈተና አጥታችሁ ሊሆን ይችላል።
ብዙ ጊዜ የስራ ፍላጎታችን ሲቀንስና ስንሰነፍ "ደክሞኛል፣ እረፍት ያስፈልገኛል" እንላለን። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ችግሩ ድካም ሳይሆን አሰልቺነት (boredom) ነው።
የምትሰሩት ስራ ምንም አዲስ ፈተና የሌለውና የለመዳችሁት ብቻ ሲሆን አእምሯችሁ መጓጓቱን ያቆማል።
አእምሮአችን እንዲነቃቃና አዲስ motivation እንዲያገኝ አዳዲስና እንድታስቡ የሚያደርጉ ፈተናዎችን ይፈልጋል። የሰለቻችሁን ስራ ይዛችሁ እረፍት ብትወስዱም ስትመለሱ ያው አሰልቺነቱ አይቀየርም።
ዛሬ በምትሰሩት ስራ ውስጥ ሁልጊዜ ከምታደርጉት አሰራር ወጣ ያለ፣ አዲስ የፈጠራ መንገድ (creative twist) በመጨመር ስራውን ራሳችሁ አስደሳችና ፈታኝ አድርጉት
Drop what worked for you here👇

❤19🔥8👍7
🔴Quick question
መቶ ሺ ብር 💰💰💰 ብንሰጣችሁ ምን ታደርጉበታላችሁ?
drop your answers here👇
መቶ ሺ ብር 💰💰💰 ብንሰጣችሁ ምን ታደርጉበታላችሁ?
drop your answers here👇
🔥11👍4😎1
ለብዙ ሰው የማልመክራቸው ብዙ ገንዘብ እንድትሰሩ የሚያደርጉ 8 ልምዶች | 8 toxic habits to make money 👇
https://youtu.be/8kiGTY2MXds
https://youtu.be/8kiGTY2MXds
YouTube
ጤነኛ አትሆኑም ግን ደህና ገንዘብ ትሰራላችሁ | 8 Toxic habits
🚨ሌሎች ሲተኙ እናንተ አሸንፉ
ሐምሌ 1፣2 እና 3 በነጻ ኦንላይን ኤቨንት ላይ እንከተት!
ፈጥናችሁ ለመመዝገብ 👉 https://kitet.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic
📌 ክረምት ሲገባ አብዛኛው ሰው እንደ እረፍት ጊዜ ስለሚቆጥረው በመተኛት ወይም በመዝናናት ጊዜውን ያጠፋል። ስለዚህ ለማሸነፍ ገንዘብ ለመስራት ግርግር ሳይበዛ በክረምት ጀምሩ።
🎯 በክረምት በ0…

👍6❤1