KhilX Academy Public
9.59K subscribers
475 photos
24 videos
20 files
304 links
ክተት በክረምት
“በ12 ሳምንት ከ0 ቢዝነስ የመጀመር Challenge”
የ 3 ቀን ኦንላይን ነጻ ኤቨንት
Click Below to Register👇

https://kitet.khilx.academy/
Download Telegram
We make it real by moving Fast!

እኔ በ27 አመቴ ደረስኩበት ለምለው ቦታ ትልቁ ባለውለታዬ Speed ነው!

በፍጥነት መማር ፣ በፍጥነት Execute ማድረግ!

ይህን ለማድረግ የምጠቀመውን የራሴን Learning - system ነገ ማታ 2:00 ላይ ላሳያቹ ዝግጁ ነኝ!

ተዘጋጅታችኋል?🙌
50🫡17👏4
🔺በወጣትነታችሁ እንዲያልፍላችሁ ፍጥነት የግዴታ ያስፈልጋችኋል!

በሄዳችሁበት ሁሉ opportunity አለ! እነዚህን እድሎች ለመጠቀም በፍጥነት ነገሮችን የመረዳት እና የመያዝ ችሎታ ሊኖራችሁ ይገባል!

የዛሬ 4 አመት እኔ ራሴ ይህንን the hardway መማር ነበረብኝ! ነገር ግን እኔ ባለፍኩበት እንድታልፉ ስለማልፈልግ ከተማሪነቴ ጀምሮ ቢዝነስ ላይ እስከገባሁበት ጊዜ ድረስ የምጠቀመውን Learning - system ልሰጣችሁ ያዘጋጀነው Free webinar ዛሬ ማታ ይካሄዳል!

በነፃ ለመሳተፍ በተዘጋጀላችሁ Google Form ላይ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ!

ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት እንገናኝ!🙌
30
2018 ሊጠናቀቅ 4 ወራት ብቻ ቀርተውታል! የቀሩትን 4 ወራት ግን ሳታባክኑ መጠቀም ከቻላችሁ ብዙ ነገር achieve ማድረግ ትችላላችሁ!

ይህን ለማድረግ ትክክለኛው direction እና system ብቻ ነው የሚያስፈልጋችሁ!

ያዘጋጀንላችሁ Free live Webinar ሊጀመር 5 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል!

የተዘጋጀውን Google Form መሙላታችሁን እንዳትረሱ🙌!
13🔥4
I wish እኔ በ20ዎቹ እድሜዬ እንደዛ ግራ ስጋባ ና ብሎ መንገዱን የሚጠቁመኝ ሰው ቢኖር ኖሮ!

ብዙ ጊዜ ወስዶብኝ ቢሆንም ግን በራሴ Figure out አድርጌዋለሁ!

ዛሬ ማታ 2:00 ላይ ባዘጋጀንላችሁ Webinar እኔ ለራሴ የምጠቀመውን Learning - system ለናንተ በነፃ አሳያችኋለሁ ማንም ሰው እንዳይቀር!
🔥147👍5
የዛሬ 4 አመት ህይወቴን የቀየረውን ያንን አንድ skill ለመማር የወሰደብኝ ጊዜ 1 አመት ነበር!

አሁን ላይ ግን አዲስ Skill ለመማር የሚወስድብኝ ጊዜ በጣም አጭር ነው!
እኔ ይህን የማደርግበትን የተፈተነ Learning - system በዛሬው Webinar ላይ አሳያችኋለው!
8🔥6😎1
በዚህ ጊዜ ከሁሉም የተሻለ እና ተፈላጊ  የሚያደርጋችሁ በዙሪያችሁ ካሉ ሰዎች የተሻለ ነገሮችን በፍጥነት የመማር ችሎታችሁ ነው!

አንድን Skill ቶሎ pick አድርጋችሁ መማር ከቻላችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ Important ሰው ትሆናላችሁ!

ይህንን ለማድረግ የሚያስችላችሁን Learning - system ዛሬ ማታ 2 ሰዓት አሳያችኋለሁ!

Stay tuned everyone🙌
8🤝8🔥1
2 hours left!

make sure you have your dinner before the webinar😁
👍218👏2
Live stream scheduled for
Only 1 hour left!

Who's ready🙌
Drop your answers👇
👍48🔥124
We are waiting you guys🙌
👍9
KhilX Academy Public pinned «https://www.youtube.com/live/vzAhX7PDIeA?si=jVV0qRTnSwNbvR_h»
We hope you had a great session tonight!

We will fill you in tomorrow about the 30 days challenge! Stay Tuned!🙌
39👏11🙏7
የትናንቱ Webinar ያመለጣቹ ሰዎች አሁን ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ👇
How was Last night's Webinar🙌
Anonymous Poll
53%
I loved it🙏
48%
I missed it, I will join next time😔
6
Good morning Everyone!

As we told you on yesterday's YouTube Webinar there is a 30 days challenge, which will be officially started May 12 , Monday.
At the end of the Challenge, we will give scholarship award for the winners!
Who's ready to win the challenge!🙌

Make sure you fill out the google form below & Choose your skill to be counted in the Challenge👇
9🔥2
KhilX Academy Public pinned «Good morning Everyone! As we told you on yesterday's YouTube Webinar there is a 30 days challenge, which will be officially started May 12 , Monday. At the end of the Challenge, we will give scholarship award for the winners! Who's ready to win the challenge!🙌»
ትናንት ከዮናስ ጋር በነበረን Webinar የተገኙ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የጊዜ አጠቃቀም፦ በቀን ውስጥ ትኩረት የሚጠይቁ ስራዎችን ያለ ምንም ምክንያት የምታከናውኑበት ከ4-5 ሰዓት የሚቆይ የጊዜ ገደብ (Time Block) መድቡ።
የ20/80 ሕግ፦ ማንኛውንም ነገር ለመማር ስታስቡ 80% ውጤት የሚሰጠውን ወሳኝ 20% የትምህርት ክፍል ላይ አተኩሩ።
ለሌላ ሰው ማስረዳት፦ አንድን ርዕስ በሚገባ መረዳታችሁን ለማረጋገጥ፣ ስለ ጉዳዩ ምንም እውቀት ለሌለው ሰው ለማስረዳት ሞክሩ።
በነዚህ መንገዶች በፍጥነት መጓዝ ትችላላችሁ!

🔴ይህን journey እኛ እያገዝናቹ አንድ ላይ ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ከሆነ Khilx Academy ያዘጋጀው 8ኛው ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ቀናቶች ብቻ ነው ስለቀሩት መመዝገባችሁን አትርሱ!

ሳያልፋችሁ በፊት ለመመዝገብ 👇
Here is the link:   khilx.academy/en
Or Contact us: @khilxsupport
                           0906769999
🔥1110👍1
🔴Attention all Participants

🔺Those who registered on the 30 days challenge Thank you we have your names!

Those who didn't register you have time until Monday!

Every professional manages their work, their files, their plans, and their communication.

🔺Today all participants need to prepare 2 things before the Challenge starts!

1. build the system that will hold their entire 30-day journey.

‎Build your Skill HQ in Notion or Google Drive

‎Open Notion (free) & Google Drive whichever you will actually use. Create a dedicated space called your,  Skill HQ. This is your single home for everything in this challenge.

2. Install your respective skill Software on your PC.

You need to prepare those 2 tasks to Qualify for the challenge!

Send your screenshots of your software in the Comments👇

#Khilx #30dayschallenge
15👍2🔥2