ጥበበ ሉቅማን/Luqman Tube ️️️
11K subscribers
166 photos
9 videos
7 files
575 links
❥ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!!
❥አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ያን ደግሞ በተግባር አሳይ።

LEAVE ከማለት ይልቅ 👉 @ketibebot ይችን ጫን በማድረግ የተሰማዎት ይፃፉልን።
Promotion– @kedir2

For Le ወንድም channeል
ለፈገግታ @ethio_keld
Download Telegram
❥:::::::::::መልካም ጎደኛ::::::::::❥

❥ኢማሙ አል ሻፊዒ እንዳሉት ❥
🌴 የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ በዱንያ ላይ በመልካም ነገር ላይ የነበሩ ጎደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አሏህን እንዲህ ሲሉ ይጠይቃሉ

" ጌታችን ሆይ ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጎደኞች ነበሩ ጀነት ላይ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ ፡ አሏህም እንዲህ ይላቸዋል ፡ ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የዘር ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል ,

ሀሰን አል በስሪ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፦

ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ 、 የቂያም ቀን አሏህ በፈቃዱ መሸምገልን ይሰጣቸዋል እና,
ኢብኑ አል ጀውዚ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፡

❥☞በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ , ስለኔ ጠይቁ ፡ ጌታችን ሆይ ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ ከዛም አለቀሱ።

❥☞ ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና።

❥አሏህ ሆይ ! ያንተን ትእዛዝ በመፈፀም ላይ የሚያበረታቱኝን መልካም ጎደኞች አብዛልኝ ወዳጆቼም ጋር በጀነት አል ፊርደውስ አንድ ላይ ሰብስበኝ ...አሚንንንንን🤲🤲#ሼር

t.me/ketibeb
t.me/ketibeb
👍21
ልጄ ሆይ! ይህች ዓለም ጥልቀት ያላት ባህር ናት ። በርካታ ሰዎች በውስጧ ሰጥመዋል ። በርሷ ላይ ስትጓዝ የአላህን ፍራቻ ሰፊናህ አድርግ። ነዳጇ ኢማንልህ ይሁን ። በአላህ መመካትን (ተወኩልን) መንገድህ አድርግ ። ከመስመጥ ትድናለህና » ሉቅማኑል ሀኪም
2👍1
عبدالعزيز الزهراني - فما ظنكم برب العالمين 1435هـ
[ تلاوات خاشعة ▫️ tvquran@ ]
💚ማራኪ ቲላዋ💚
▫️• فَمَا ظَنُّكُمْ بِرَبِّ الْعَالَمِينَ •▫️

• القارئ ؛ #عبدالعزيز_الزهراني
• ቃሪእ አብደል አዚዝ

JOIN ⇒ https://t.me/Ketibeb
JOIN ⇒ https://t.me/Ketibeb
የስብእናዎችቁንጮ !!! " በነተበና በወየበ የጃሂሊያህ አስተሳሰብ አደገኛ ምጥ ላይ የነበረችውን ዓለም ከዘቀጠችበት የመከራ ማጥ ለማላቀቅ የአረቢያው ፈርጥ ሙሐመድ /ሰ.ዐ.ወ/ የከፈለውን በስኬት የታጀበ እልህ አስጨራሽ ትግል በጥልቀት ሳጤነው ያዳም ዘር በሙሉ ሊከፍል የማይችለው የእዳ ክምር መሸከሙን ሁሌም እረዳለሁ፡፡" ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያረሱለሏህ !!!
JOIN ⇒ https://t.me/Ketibeb
another channel➴ @Ethio_keld
•┈┈┈┈•✿❥❥✿•┈┈┈┈•
👍2
ሁሉም ነገር ለኸይር ቢሆን እንጂ ለመጥፎ አይሆንም
2
ልጄ ሆይ!

የሚያዝን ሰው ይታዘንለታል፣
ዝምያለ ሠው ሰላም ይወጣል፣

መጥፎ የተናገረ ይጎዳል፣
ምላሱን የማይቆጣጠር ይፀፀታል!!!

( #ሉቅማን )

t.me/ketibeb
t.me/ketibeb
👍21


۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝

اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ💚
JOIN ⇒ https://t.me/Ketibeb
•┈┈┈┈•✿❥❥✿•┈┈┈┈•
**
«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ...። 🤲
Surah Ibrahim 14:40
ረመዷን 🌙
አላህ ሆይ!

ከመጥመም ወይም ከማጥመም ፥ ከመዋረድ ወይም ከማዋረድ፥ ከመበደል ወይም ከመብበደል ፥ ሰዎችን ስህተት ላይ ከመጣል ወይም ራሴ ስህተት ላይ ከመውደቅ በአንተ #እጠበቃለሁ፡፡
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
★::::::::::::'እዉነተኛ ደስታ:::::::::::★

«እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ አላህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ።

እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአላህን ፍቅር ማግኘት የሆነ ሰው ነው» ። አላህ የእሱን ውዴታ ይስጠን አሚን 🤲🤲 #ሼር👇

🌺::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::🌺

t.me/ketibeb t.me/ketibeb
❥::::::::::::::ወንድሜ:::::::::::::❥

ወንድሜ ራስህን ከአላህ ቁጣ አድን!!!!

ረሱል /ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም/ ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ/አላህ የቂያማ ቀን ለኩራት (ለመንጎማለል ሲል) ልብሱን ወደ ጎታታ ሰው በእዝነትና ርህራሄ አይን አይመለከትም”
ይሉናል (ቡኻሪና ሙስሊም)

📐:::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::📐

t.me/ketibeb t.me/ketibeb
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚡️::::::::::::የሰዉ ልጅ::::::::::::⚡️

የሰው ልጅ ትንሽ ስህተት ከሰራህ
ያሳለፍካቸውን ውብ ነገሮችን እንዳለ
እንዳልሰራህ አድርገው ያፈርሱታል‥

ከአላህ (ሱ.ወ) እዝነት ስፋት ደግሞ
አንዴ ባደረግካት እውነተኛ ተውባ ሰበብ
ያሳለፍካቸውን መጥፎ ወንጀሎችህን ሁሉ
እንዳልነበሩ ያብሳቸዋል/ወደ መልካምም
ይቀይራቸዋል።

📐:::::::::::: ቴሌግራማችን::::::::::::📐

https://t.me/ketibeb
👍43🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❥::::::::::::::::ሀያዕ::::::::::::::❥

☞☞ሀያዕ ከኢማን ነው!! ሀያዕ ሁሉ መልካም ነው ሁሉ መልካም ሀያዕ ነው!!

#እህቴ__ሆይ!👇👇

☞ሰላት የጋብቻ ዋነኛ መስፈርትሽ ይሁን!!
ለፈጠረው አምላክ ያልተናነሰ፣ ለነብሱ ያላዘነና ትእዛዝን ያላከበረ ሰው ላንቺ የሚያስብና የሚራራ አይሆንም!!

አላህን ከወደድሽ ወዳጆቹን ትወጃለሽ ለትእዛዛቱ እጅ የማይሰጡ ፋሲቆችን ትጠያለሽ፣ ትርቂያለሽም!! ሰው እንደውሎው ነው!!

📩::::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::📩

https://t.me/ketibeb
👍71
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❥:::::::::::: ልብ በል:::::::::::❥

☞ችግርህን አላህ ካልፈታው ገንዘብ ችግርህን አይፈታውም አላህ ካልሞላው ሰው ጎንህን አይሞላውም አላህ ካልገለጸልህ እውቀት ጥበብ አይሆንም

ይቺ ዓለም ለሁሉም እኩል ናት፡፡ ዛሬ ብታገኝ ነገ ታጣለህ ዛሬ ብታሸንፍ ነገ ትሸነፋለህ፡፡ ለሁሉም ጊዜ አለው የሚባል መዶሻ አለ፡፡ መልካምነት ዋጋ ያስከፍልሃልና ሁሌም ፍጹም መልካም ሰው ሁን

ህይወትህ ትርጉም እንዲኖራት ዓላማ ይኑርህ፡፡

የአንተነትህ ትልቁ ምዕራፍ ከእውቀትህ በላይ ስራህ መሆኑን አትርሳ፡፡

ንጹህ ልብ ልክ እንደ አበባ ናት! ፍሬ ባናገኝባትም ውበቷ ግን እጅግ ማራኪ ነው፡፡
:
የውድቀት መጀመሪያ ራስህን አዋቂና ብቸኛ አድርጎ ማሰብ ነው

ፍጻሜህ እንዲያምር ራስህን አታመጻድቅ ሁሌም ከስህተትህ ለመታረም ፈቃደኛ ሁን ጥፈፋትህን አሜን ብለህ መቀበልህ ክብርህን የሚጎዳብህ አይምሰልህ፡፡

ጠቢብ ሰው እንኳን ከራሱ ከሰው ስህተት ተምሮ ራሱን ይጠብቃል ይመለሳልና፡፡

በህይወት ውስጥ አንዱ ሲታወር አንዱ መሪ መሆን አለበት

እውነትነ የሚናገር ሰው አፉ ክፉ ይመስላል ልቡ ግን ንጹህ ነው

ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል!

📩:::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::📩

https://t.me/ketibeb
2👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
()اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ وَبَارِك ﷺْ عـلـى ﷺ نَبِيِّنَـــا ﷺ مُحــمَّد
┊┊┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ
┊┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ
┊┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ
┊┊♡ﷺﷺﷺﷺﷺ
መልካም ጅምዓ 🌹

https://t.me/ketibeb
👍21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM