ኢብኑ ዓጣ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
“የሴት ልጅ ውበቷ “ሐያዋ” ሲሆን የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ “ዝምታ” ነው።”
["አሰምት ሊኢብኒ አቢ አድዱንያ" (ገጽ፡ 263)]
🥀እሕቴ ሆይ! እራስሽን ከዚህ አንቀፅ አንፃር ፈትሺ!
አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላሉ፦
﴿وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ﴾
☞"በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡"
[ ሱረቱ አል- አሕዛብ - 33 ]
☞ዐዒሻ ረዲየላሁ አንሃ ይህን የአላህ ቃል፦وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ
በቀራች ግዜ ሂጃቧ እስኪርስ ድረስ ታለቅስ ነበር።
📗[ተፍሲሩ አል ቁርጥቢ]
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
“አላህ እኛንም እናንተንም ባወቅናት ነገር ተግባርን እንዲወፍቀን እጠይቀዋለሁ። እኛ ብዙ ነገር እናውቃለን፤ ነገር ግን ጥቂትን እንጂ አልሰራንበትም።”
📙 [ኪታቡ አል-ኢልም 86]
https://t.me/joinchat/AAAAAEeo-fdgq4y96u_wIQ

መሀን አራስ
ክፍል ዘጠኝ
(ሚስጥረ ጀማል)
አንዳንዴ.....
' አብዛኛው ሠው የሌለው የአለም ህዝብ የሚቸገርበት የጋራ እጦት አልነካንም ሁሉ ነገር በእጃችን ሆኗል ::'ብለን ሥናሥብ ህዝበ አዳም በሙሉ በአንድ የእድል ለሊት ያለ ሽሚያ በገፍ የተቸረው ሥጦታ ደግሞ ሲያጥረን ይታያል:: በዚህ እጦት ምክንያት ደግሞ በእጃችን ያሉ ከባባድ ንብረቶች እንደ ኢምንት ያህል ይቀሉብናል::
እኔ ላይም የሆነው ይሄው ነው:: እድሜ ልኬን ያጓጓኝ የነበረ መኪና እንኳን ወደዛች መከረኛ የስራ ቦታዬ ለመሄድ የታክሲ ብር ያጥረኝ እንዳልነበር አሁን መኪና በከለር ማማረጥ ጀምርያለሁ:: የዙርያዬ ጭርታ እንዳላሣመመኝ ብቸኝነት ሲያሰቃየኝ እንዳልኖርኩኝ ዛሬ የሰሚር እቅፍ የአለምን ህዝብ ፍቅር ተክቶልኛል::
የጎጆዬ ጥበትና አሥቀያሚነት ከሥራ መመለሤን እንዳላማረረኝ የቤተመንግሥት ያህል ሥፋትና ውበት ያለው አዳራሹ ቤቴ ውስጥ መኖር ጀምርያለሁ::
ሊያውም ከአለሜ ጋር
ከሰሚር ጋር ከተጋባን ቡሀላ እናት አባቱ ካወጡለት የቀበሌ ስሙ ይልቅ ዓለሜ ሥለው ልቤ በሀሴት ትዘላለች:: ምን ታድርግ? አለም ማለት ህዝባዊ ትርጉሙ ባይገባኝም በኔነት ስሌት ከኔ አካል ውጪ ያለ ጠቃሚ ነገር ነው ብዬ ነው ማሥበው ከኔ አካል ውጪ ያለው ብቸኛው ህያው እና ብቸኛው ጠቃሚ ነገር ደግሞ ሰሚር ነው ::ሥለዚህ በኔ ፍቺ አለም ማለት ሰሚር ሰሚር ማለት ደግሞ አለም ። የኔ አለም:: የኔ ብቻ::
በዚያ የችግሬ ዘመን ሠው የሚባል ፍጥረት መቅረብም መውደድም በማልፈልግበት ግዜ ብዙ አካላት ካጠግቤ ነበሩ ዛሬ ግን ለአለም ልቤን ሥከፍት ከጎኔ ያለው እሱ ብቻ ነው :: እነሆ ሙሉ ለሊቱን ያለ እንቅልፍ በድብልቅልቅ ሥሜት በእንባ ጎርፍ ሥጥለቀለቅ ያደረኩበት ጉዳይ አንድና አንድ ነው :: ከጋብቻችን ጀምሮ እኔን የሠሚር ሚስት አድርጋ ማሠብ የሚያማት አማቼ ጭራሽ ልጅ መውለድ አለመቻሌ ተጨምሮ ለአይኗ ጠልታኛለች
" ጥንዶች መሃን ናቸው ብሎ ለመወሠን በተከታታይ የሚደረግ ግንኙነት ባለበት ለአንድ አመት ያህል ጠብቀው ምንም አይነት እርግዝና ባለማግኘታቸው ነው ::" ተብሎ በተነገረን መሠረት ጠበቅን:: እናም ይሄ ታሪክ በኔና በአለሜ መሀል ተከሥቷል :: ከሁለት አመት የትዳር ቆይታ ቡሃላ ምንም አይነት የእርግዝና ምልክት ሥላላገኘን ከዐለም ጋር በመነጋገር የማህፀን ስፔሻሊስት ለማናገር ወሠንን ::
በተደረገልን ምርመራም ችግሩ ከኔ መሆኑንና በማህፀን ተፈጥሯዊ ችግር ምክንያት ልጅ የሚባል ፀጋ እኔ ውስጥ መፈጠር እንደማይችል በነገረን ግዜ የመርዶ ያህል ልባችን ተሠበረ :: የኔ ሃዘን ግን ከማንም በላይ የገዘፈ ነበር ሠሚር በኔ ምክንያት ልጅ ማጣቱ ህመሜን አበረታው :: ልጅ ማግኘት አልቻልንም:: እንዳሠብኩትም አለሜን ከሠሚር በላይ በልጅ ድንበር ማሥፋት አልችልም:: ነገር ግን ዶክተሩ ተመላልሠን ቼክ እንድናደርግና ማንኛውም ለዚህ ችግር መፍትሄ ይሆናል ተብሎ የሚገኝ ነገር የሚኖር ከሆነ እንደሚጠቁመን ነግሮ ከነሃዘናችን አሠናበተን::
ሠሚር እንደሚለው ከሆነ "አንቺን ልጅ እንድትወልጂልኝ ብቻ አደለም ያገባሁሽ:: የኔ መሆን ሥላለብሽ አላህ ሥለፈቀደው ነው :: ከልጅም ከምንም ውጪ ብቻሽን ሆነሽ እንዳገኘሁሽ ለብቻችን መደሠት እንችላለን :: አላህ ለኛ ያለውን ለማንም አይሠጥም ልጅ መውለድ በእድላችን ላይ ተፅፎ ከሆነ እንኳን እንዲህ እየጓጓን ባንፈልገው እንኳን ታረግዢልኛለሽ ልጅ ይኖረናል:: እመኚኝ::" ባላምነውም የምፈጥረው አዲሥ ነገር እንደሌለ ሥለገባኝ ተቀበልኩት::
በግዚያት ቆይታ መሃል ያለዘር እንዳሥቀረሁት እያሠብኩ በማዝን ግዜም " እኔ ብቻዬን አደለም ልጅ ያጣሁት አንቺም ጭምር እንጂ ፈልገሽ ሆን ብለሽ መሀን አልሆንሽም እኔ በጌታዬ ተአምራት አልማረርም ተሥፋ አልቆርጥምም"በሚል ማፅናኛ የልቤን ምት ይቀጥልልኛል :: እስትንፋሴት ፀጥ ካለበት እድሜዬን ከቆመበት ይቀጥልልኛል:: በንደዚህ አይነት ሁኔታ ሁለት አመታት አለፉ እኔና ሠሚር አሁን የአራት አመት ባለትዳሮች ነን:: ባለፉት አመታት ሁለታችንም ለይል ተነሥተን ጌታችንን እንማፀናለን :: በየ ግዜው ልጅ በማግኘት ኒያ ሠደቃ እናወጣለን :: እሥካሁን ግን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም::
የኔ አማች የሰሚር አክስት የሆነችው ቴቴ እኔና ሰሚር ከተጋባንበት ቅፅበት ጀምሮ ባገኘችው አጋጣሚ ሠዎች በተሠበሠቡበት ቦታ ሁሉ ሣይቀር እኔን ከማነወር ወደኋላ ብላ አታውቅም :: እኔ ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም ነበር ::ሠሚር የፈለግኩትን እንድገዛበት የሠጠኝን ገንዘብ ይዤ ልብስ ለመግዛት በወጣሁበት ተከትላኝ በሠፈራችን ገበያ ግርግር መሃል የሷን ቤተሠብ ገንዘብ የምመነዝር መድረሻ ቢስ መሆኔን ለአላፊ አግዳሚው ሥትሣለቅብኝ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ነበር::
የሰርጋችን እለት እንደ አማችነቷ እጇን ለመሳም ሳጎነብስ እጇን እንዳልነካት ያሸሸችብኝ ግዜ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ነበር::
ከተጋባን ቡሃላም እያንዳንዱን ቤተሰባቸውን ከነ ባለቤቶቻቸው ቤቷ ሥትጋብዝ እኔን ይዞ እንዳይሄድባት በማሥጠንቀቋ ሠሚርም አልሄድም ብሎ ከኔው ጋር ተሸማቆ ቤት ውሥጥ ሢውል ምንም ማድረግ አልቻልኩም ነበር ::
ይቀጥላል
For comment @ketibebot
JOIN ⇒ https://t.me/joinchat/AAAAAEeo-fdgq4y96u_wIQ
•┈┈┈┈•✿❥❥✿•┈┈┈┈•

የፍቅር ተምሳሌት ታጅ ማሃል
———
የሙግሃል ንጉሥ የነበረው ሼህ ጃሃን ለሶስተኛው ሚስቱ ለነበረችው ለልዕልት ሙምታዝ ማሃል ማስታወሻና የመቃብር ስፍራዋም መታሰቢያ እንዲሆናት በማሰብ በህንዷ ከተማ አግራ ውስጥ ሙሉ ወጪውን በመሸፈን በወቅቱ 32 ሚሊዮን ሩፒ የፈጀ ሲሆን አሁን ባለንበት ዘመን ሲሰላ 70 ቢሊዮን ሩፒ የሚያወጣ ቤተ መንግስት እንደሆነ ይገመታል:: በዓለም አቀፍ ደረጃ አስገራሚና ማራኪ የሆነ ህንፃ ለፍቅሩ መገለጫነት አሰርቶላታል፡፡
ቤተ መንግሥቱም እጅግ በጣም ያማረና አስደናቂ ቅርስ ስለሆነ በዓለም መንግሥታት ድርጅት የትምህርት የሳይንስና የባህል ማእከል (UNESCO) ተመዝግቧል፡፡ ታጂ መሃል የልዕልት ሙምታዝ ማሃል የአፅሟ ማረፊያ የሆነው ቤተ መንግሥት የንጉሱም አፅም ያረፈው በዚህው ህንፃ ነው::
በየጊዜው በብዙ መቶ ሺህ በሚቆጠሩ የዓለም ጉብኝዎች ይጎበኛል፡፡ ታጂ የሚለው ቃል የሙምታዝን ስም አሳጥሮ በመጥራት የሚጠቀሙበት ሲሆን ማሃል ደግሞ የአባቷ ስም ነው፡፡
ንጉሥ ሼህ ጃሃን ለዘለዓለማዊት የፍቅር አጋሩ ለልዕልት ሙምታዝ ማሃል ማስታወሻ እንዲሆነው በህንድ ከተማ የሠራው ታጂ መሃል የፍቅር ተምሳሌት ህንፃ፡፡

ክፍል አስር
(ሚስጥረ ጀማል)
ይሄን ያህል ምን እንደበደልኳት ባይገለፅልኝም ሌላው ቢቀር ዘሯን ሥተካ ልጅ ሥወልድ ማየት የጠላችውን አይኔን በልጄ አይን ውጥ ማየቱን ትለማመድልኛለች ብዬ አሥብ ነበር ፣ እኔ እንድሥመው ባልፈቀደችልኝ እጇ ልጄን አቅፋ ታጫውትና ትክሥልኛለች ብዬ አሥብ ነበር
በገባያ መሀል ያዋረደችኝን ያህል ልጄን በክብር አቅፋ በሠው መሀል የኔ እና የሠሚር ልጅ መሆኑን በማሥተዋወቅ ትክሠኛለች ብዬ አሥብ ነበር
ነገር ግን ጌታዬ ይሄን እድል አልሠጠኝም አራት አመታት ያህል አንድም ልጅ ለመውለድ እድሉን አላገኘሁም ጠዋት በለቅሶዋ በጫጫታዋ ከእንቅልፌ እንድትቀሠቅሠኝ የምመኛትን ልጅ ጌታዬ አልሠጠኝም:: ቤቱ በዝምታ በጭንቀት ሲዋጥ በጨዋታዋ የምታደምቅልን ልጅ አልወለድኩለትም ::
ይሄን ሁሉ በመሀላችን ያለውን ያለመቻቻል ችግር ሥላየ ሰሚር የእኔና የሡን መኖርያ ከከተማ ወጣ እንዲል አድርጎታል:: ቴቴ አይደለም እንዲህ በአካል ተገናኝተን ይቅርና በሥልክ እንኳን ልቤን የሚያደማ ቃል ሣትጥልብኝ አትዘጋም ታድያ ትመጣለች ሲባል እንዴት አላልቅሥ?? እንዴት እንቅልፍ አልጣ???
ወደ እንግዳ መቀበያ ክፍል እንዲገቡ መራኋቸውና
ከማብሠያ ክፍሉ ወደ መመገቢያ ሱፍራ ምግብ ማቀራረብ ስጀምር ሰሚር እንደተለመደው እኔን ለማገዝ ብድግ ሢል አየሁት
"ተወው አለሜ እኔ እበቃለሁ ቴቴ እንዳይደብራት አጫውታት" አልኩ ፈገግ ያለፊት ለማሣየት እየሞከርኩ::
"እሺ በቃ እኔ ዝሁር ሠግጄ ልምጣ " ብሎ ከቤት ወጣ ፈራሁ:: የጠላት ወረዳ መሃል ያለምንም ትጥቅድንገት በታወጀ ጦርነት ላይ ብቻዬን ጥሎኝ የሄደ መሠለኝ:: ቴቴ ምን ትናገረኛለች ብሎ መገመት ? እንጂ ትናገረኛለች ወይ ? ብሎ መጠራጠር ዘበት ነው:: ምክንያቱም እንዲህ በግላጭ አግኝታኝ እድሏን ማክሸፍ እንደማትፈልግ አውቃለሁ
"እውነትም አለም! ወግ ወጉን ይዘሽዋል " አለች ቴቴ
"ምን ታደርጊ ያንቺ አለምማ አሸበረቀ ሞላልሽ የሡን አለም በልጅ ማጣት አጨለምሽው እንጂ እንደው አያሣዝንሽም??? ምናድርጎሽ ነው ይህን መአት የፈረድሽበት ምንበደለሽ???"
"ምን ላድርግ ቴቴ እኔምኮ ወድጄ አደለም አላህ ነው ሚሰጠው" እንደተለመደው የእንባዬ ወፋፍራም ዘለላዎች መሽቀዳደም ጀመሩ ::
" አላህማ መች ከለከለው አንቺ መሃል ተደነቀርሽ እንጂ እውነት እንደምትይው ከወደድሽው አንቺ ማትችዩ ከሆነ የምትችለዋን ዘሩን የምርቀጥልለትን አግብቶ ወልዶ ይሣምበ
ት"
ቴቴ ባገኘችኝ ቁጥር ይህን የቃል ፈንጂ ትጥልብኛለች ወድያውም ሠሚር ባንዳች ምትሃት ፈንጂውን አምክኖ ከፍንዳታ ይታደገኛል :: የኔ እንባ ጠባቂ:: አሁን አሁን ግን እራሥ ወዳድነቴ እና ሠሚርን የግሌ ለማድረግ ያለኝ ፍላጎት ቴቴ እንዳለችው ሠሚርን ብቻውን እንደማሥቀረት ያለተቀጥያ ዘር እንደማንጠልጠል እየተሠማኝ ነው:: ቴቴ ሳምንቱን ሙሉ በተለያዩ ቃላት በተመሣሣይና አንዳይነት የሃሣብ ጅራፍ ጀርባዬን ሥትገርፈኝ ከረመች አልቻልኩም :: በታላቅ የራሥ ወዳድነት ሃጥያት ምክንያት የሀገሪቷ ንጉሥ በበደልኩት ህዝብ ፊት ትቀጣ ብሎ የፈረደብኝ ይመሥለኛል በድላሃለች የተባለው ህዝብ ግን በድላሃለችና ትሰቀል ሲባል አንገቱን በአወንታ የማይነቀንቅ አዛኝ ህዝብ ከፍላጎትህ ፍላጎቷን አሥበልጣለችና በፊትህ ትገረፍ ሲባል ለኔ ጠባሳ እሡ የሚሣቀቅ ምሥኪን ህዝብ ፊት ሥገረፍ ከረምኩ አንድ ግዜ እየወረድኩ አሥር ግዜ ሥሠቀል ከረምኩ ንጉሱ ቴቴ ናት :: ህዝቡ ደግሞ ሠሚር:: ሰሚር የኔ አዛኝ ህዝብ::ምክንያቱም
እሡ ፊት ሆኜ ሥታበሻቅጠኝ ከኔ በላይ ሲሳቀቅ አይቻለሁና ::
ምንም እንኳን ፍቅርና እንክብካቤው ባይቀንሥብኝም አሁን አሁን ሰሚር እየደከመው ያለ ይመሥለኛል ተሥፋ የመቁረጥ አይነት ሥሜት ይታይበታል :: ከእሡ ቡሀላ ያገቡ እህት ወንድሞቹ ሁሉ ከአንድም ሁለት ልጅ ወልደው ቤታቸውን ማድመቃቸውን እያየ ቅናት ሣይሠማው አልቀረም አልፈርድበትም :: ምክንያቱም ሠሚር ሠው ነው የሠው ልጅ ደግሞ ዘሩን እንደመቀጠል በሥሙ የሚጠራ ልጅ እንደመውለድ በምን ይደሠታል??? በምንም:: ለነገሩ እኛ ሠዎች ሥንባል ካገኘናቸው አያሌ ውድ ነገሮች በሙሉ ያጣናቸው ጥቂት ርካሽ ነገሮች ዋጋቸው ይገዝፍብናል:: ሥለዚህ እኔ አሁንም ተሥፋ አልቆረጥኩም ተስፋ የምቆርጥበት አማራጭም የለኝም::
እነሆ ከዛ ሁሉ የአመታት ያህል ከረዘሙብኝ ቀናት ቡሃላ ዛሬ ቴቴ ወደቤቷ ለመሄድ ተነሥታለች በር ላይ ቆሜ መከራዬን በአይኔ እየሸኘኋት ነው:: አንዳች እቃ እንደረሣች አሥመሥላ ወደቆምኩበት በር ተጠጋች:: ወደጆሮዬ ተጠግታም
" ስለጉልበትሽ አምላክ ልጁን አትግደይው!!"
ብላኝ ቤቱን ለቃ ወጣች :: ከውሥጤ ግን ልትወጣ አልቻለችም::: እውነትም እኔ ሠሚርን እየገደልኩት ይሆን እንዴ?? ሥል አሠብኩ ሠሚርኮ ለኔ ህይወትን ያሣየኝ መኖር ያሥለመደኝ ከጨለማ መሃል የጎተተኝ ልዑክ ነው :: ታድያ እንዴት እገድለዋለሁ,?? እኔ ጨካኝ ነኝ??ራስወዳድ ነኝ???
"ዛሬ ቴቴን መሥማት አለብኝ ሠሚር ዘሩ መቀጠል አለበት በራሥ ወዳድነት ሠሚርን ለብቻዬ ለማድረግ በማሠቤ እየጎዳሁት ነው ከባሠም ቴቴ ባለችው ቃል እየገደልኩት? አዳኜን አልገድልም ።ሰሚር ሁለተኛ ሚስት ማግባት ፍላጎት እንደሌለው ባውቅም እንደምንም ማሣመን ይኖርብኛል :: ሠሚር ማግባት አለበት!!! ውሥጤን አፍኜ ውስጡን ግልፅ ላውጣ :: ባሌን መዳር አለብኝ :: ሥል ወሠንኩ

👍1🔥1
💬Du’a for:
🔆Ability to do Good Deeds
📍Leaving Bad Deeds
🔆Loving the Needy
📍Forgiveness
🔆Mercy
📍Safety from Trials
🔆Love of Allah ﷻ
✅ Ameen ✅
@ketibeb
◇∙∙∙∙∙∙∙∙⊙⊙∙∙∙∙∙∙∙∙◇
🔆Ability to do Good Deeds
📍Leaving Bad Deeds
🔆Loving the Needy
📍Forgiveness
🔆Mercy
📍Safety from Trials
🔆Love of Allah ﷻ
✅ Ameen ✅
@ketibeb
◇∙∙∙∙∙∙∙∙⊙⊙∙∙∙∙∙∙∙∙◇
የፈቲ ባል …….ክፍል 1 ተራኪ ጃዕፈር ጀማል
<unknown>
◉ የፈቲ ባል ክፍል 1◉
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒
➫ ደራሲ - ኑዕማን ኢድሪስ
➫ ተራኪ - ጃዕፈር ጀማል
➫ ልታዳምጡት የሚገባ ምርጥ ተከታታይ መሳጭ ታሪክ
━━━━━━✦✗✦━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨ @ketibeb
⇨ @ketibeb
─── ── ✦ ── ───
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒
➫ ደራሲ - ኑዕማን ኢድሪስ
➫ ተራኪ - ጃዕፈር ጀማል
➫ ልታዳምጡት የሚገባ ምርጥ ተከታታይ መሳጭ ታሪክ
━━━━━━✦✗✦━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨ @ketibeb
⇨ @ketibeb
─── ── ✦ ── ───
👍2
መሀን አራስ
ክፍል አስራ አንድ
(ሚስጥረ ጀማል)
ቀናት ከሳምንት እየተጋፉ ወራት በወራት ተተኩ በዚህ መሃል አለም ላይ አያሌ አዲሥ ነገር እልፍ አዕላፍ ሠበር ዜና ተሥተናግዷል:: በኔና በሠሚር ጣራ ሥር ግን አንድም አዲሥ ነገር ጠፋ ሣይኖር ቀርቶ ሣይሆን በኛ ሂሣብ አዲሥ ነገር ማለት ልጅ ልጅ ማለትም አዲሥነገር ሥለሆነ ነው:: ልጅ ብቻ::አሁንም ጌታዬን መለመኔን አልተውኩም ልጅ ማለት የጀነት ቁልፍ ነው የተባለን ሃዲሥ ለራሴ የፈጠርኩ ያህል ይሠማኛል :: ጠዋትም ማታም ዱዐዬ እሡ ብቻ ነው::
'አንተ ለመርየም ዐ.ሰ ያለ ወንድ ዘር ልጅ የሠጠህ ጌታ ሆይ፣አንተ ለዘከርያ ዐ.ሰ በስተርጅና ልጅ የሰጠህ ጌታ ሆይ፣አንተ ለኢብራሂም ዐ.ሰ በስተርጅና ልጅ የሠጠህ ጌታ ሆይ በልቅናህ ይሁንብህ የኔንም ማህፀን ልጅን እንዲያፈራ ትፈቅድ ዘንድ ላንተ ኢምንት ነውና ይሁንታህ በኔ ላይ ይሁን' ከዚህ ዱዐ ቀጥሎ ምርርር ካለ ለቅሶ ጋር የሚፋተግ ረዥምም አሚሚሚሚን!!! ይህ ሆኗል የኔ ታሪክ::
አሁን አሁን ሰሚሬ የደከመው ይመሥለኛል ከኔ ጋር ዱዐ ማድረግ ትቷል:: በሣምንት የምትመጣውን የእሁድ ቀን እረፍቱን ሥልኩን አጥፍቶ ከኔ ጋር ብቻ እንደማያሣልፍ አሁን በየሣምንቱ እቴቴ ጋር ሄዶ አመሻሹ ላይ ነው ወደቤት የሚመለሠው :: እቴቴም አንዳንዴ እየደወለች የሆነ የተሳካላት ጉዳይ እንዳለ ትዝትብኛለች እኔ ግን ለነገሩ ቦታ ባልሰጠውም የሆነ ነገር እንደዶለተችብኝ እርግጠኛ ነኝ::
ከአስራ አንድ ሠአት ለደቂቃ ሥራ ቦታ የማይቆየው የኔ አለም አሁን እሥከ ምሽቱ ሁለት ሠአት ከቢሮ አይወጣም። ከዛም ቡሃላ አንዳንዴ መሥጂድ አንዳንዴ ጓደኞቼ ጋር እያለ ያመሻል:: በዚህ የተነሳ ሆን ብዬ ተዘጋጅቼ 'እንቅልፍ ሆይ እነሆ አሁን ትወሥደኝ ዘንድ ፍቃደኛ ነኝ' ብዬ ፈቅጄለት ከወሠደኝ ሠነባበተ ሠሚርን ካመሸበት ለመጠበቅ ፎጣ ደርቤ ሣሎን ውስጥ ቁጭ ብዬ አሣዳሪው እንደቀረበት ውሻ በር በሩን ሳይ በዛው እንቅልፍ በኮንትራት ይወሥደኛል:: ኮንትራቱ የሚያልቀው ልክ የሠሚርን ኮቴ ስሰማ ነው። ይሄኔ ደሞ ሆሥፒታል ውሥጥ ለማሥታመም እንደመጡ አሥታማሚዎች ሠሚር ገብቶ ሲተኛ እኔ እንቅልፌ ይጠፋል:: 'ምን ልሁን እንዴት ልሁነት?? ምናባቴ ላድርግለት???' ሥል እጨነቃለሁ። ይህ ሁሉ የተፈጠረው በኔው ምክንያት ነው ብዬ ሥለማምን ሠሚርን ምንም ብዬ መቆጣት አልቻልኩም :: ወንጀለኛ ምን አፍ አለው ይባል አይደል?? እኔ የሠሚር ወንጀለኛ::
ያጣናቸው ነገሮች ዋጋቸው የሚገዝፉብን ውድ ሥለሆኑ ሣይሆን እኛ ሥለሌለን ነው:: ምክንያቱም ድሮ ሠው በጠላሁ ግዜ ሠዎች ከጎኔ ነበሩ ': ዛሬ ሠው ሥፈልግ አበጀሽ የሚል አንድም የለኝም:: ሁሉን እርግፍ አድርጌ የተብቃቃሁበት ሠሚር እንኳን አይንሽን ላፈር እያለኝ ነው። ከዛች መከረኛ ጎጆዬ እሥከ ካፌያችን ለመሄድ የታክሲ የሚቸግረኝ የነበርኩ ሠው ዛሬ መኪና በከለር ማማረጥ ጀምርያለሁ ። ከዛች አጣብቂኝ ጎጆ ተላቅቄ ቤተመንግሥትን የሚሥተካከል አዳራሹ ቤቴ ውሥጥ አለሁ:: ምን ያደርጋል ያለሁት ብቻዬን ነው::
ስለዚህ ራሴን በተለያዩ ነገሮች ቢዚ ለማድረግ በሚል ከምንኖርባት የዱከም ከተማ ወደ ደብረዘይት በሚወሥደው አሥፓልት ዳር ላይ የሤቶች ልብስ እና መዋቢያ መሸጫ ከፍቼ እዛው እውላለሁ። በርግጥ ቤቱ ተቀጣሪ ቢኖረውም ጭንቅላቴን ቢዚ ከማድረግ አንፃር አዳር ሁላ ብሠራ ደሥታውን አልችለውም ነበር:: ግን አልሆነም::ከሥራ ቦታዬ ፊት ለፊት እኔ ከገባሁ ከአንድ ወር ቡሀላ ሥራ የጀመረ አንድ ትልቅ መሥሪያ ቤት አለ :: ሴቶች ብዙ ግዜ ይመላለሡበታል።አንዳንዴ ብቻቸውን አንዳንዴም ከባለቤታቸው ጋር እያንዳንዷ ሴት ሥትገባ ቢያንሥ ወገቧን 15 ድግሪ ወደኋላ ቀልበሥ አድርጋ በአንድ እጇ ወገቧን ይዛ አልፎ አልፎም በሌላ እጇ ነጠላ ጫማውን የሚጎትት ህፃን ይዛ ሆዷን በረዥም ሻርፕ ሸፍና የምት ገባ አትጠፋም። እናም አብዛኛውን ግዜ በመሥኮቴ አሻግሬ ወደዚህ ቤት አይና 'ምናለ እኔም ቢያንሥ በህይወቴ አንድ ግዜ ወገቤን ወደኋላ 15 ዲግሪ ቀልበሥ አድርጌ በአንድ እጄ ወገቤን በአንድ እጄ ሠሚርን ይዤ ወደዚህ ቤት በገባሁ ሥል ብዙ ግዜ ተመኝቻለሁ ምክንያቱም ያ መሥሪያ ቤት የእናቶች እና የህፃናት ሆሥፒታል ነው:: ሤቶች በእርግዝና የሚበሠሩበት እርጉዞች በምጥ እየተፋፋሙ ገብተው የሆዳቸውን በእጃቸው ታቅፈው የሚሸኙበት ::
እናም ወጪ ወራጁን ሥቀበልና ሥሸኝ እውላለሁ ነፍሰጡር ሆና እኔ ያላየኋትና ያልቀናሁባት የዛ ሆሥፒታል ደንበኛ የለችም::
ከቀናቶች በአንዱ እለት እንደተለመደው ማልጄ ተነሥቼ ሠሚርን ወደ ሥራ ከሸኘሁት ቡሃላ እኔም አረፋፍጄ ወደ ሡቅ አመራሁ :: እንደደረሥኩም ከሆሥፒታሉ ፓርክ ማድረግያ ቦታ ላይ መኪናዬን አቁሜ ወረድኩ ወድያውም ከሆሥፒታሉ በር..

👍1
የፈቲ ባል …….ክፍል 2 ተራኪ ጃዕፈር ጀማል
<unknown>
መሀን አራስ
ክፍል አስራ ሁለት
(ሚስጥረ ጀማል)
ወድያውም ከሆሥፒታሉ በር አካባቢ በክፉኛ የሃዘን መርዶ ከተመታ ልብ የሚፈልቅ እንባ በአይን ቧንቧ በኩል ሢንቆረቆር የሚወጣ የሲቃ ድምፅ ሠቀጠጠኝ።ወደኋላዬ ዞር ብዬ ተመለከትኩ አንገቷን በጉልበቷ
ቀብራ የምትንሠቀሠቅ እንሥት አየሁ ወደሷ መሄድ አልፈለግኩም ምክንያቱም ማንኛውም ሠው የራሡ የሆነ ግዜውን እየጠበቀ የሚገነፍል የሃዘን ጥድ አለው እሳቱ ጥዱ ላይ ሲበዛ እንዲህ ግዜውን እየጠበቀ በእንባ መልክ ይገነፍላል :: ሌላ አዲሥ ነገር የለም አልኩ። ነገር ግን ልቤ ይህን ፍልሥፍና የሚደግፍ አንድ ሃሣብ አፈለቀ ይቺ ሤት በዚህ ጠዋት እዚህ የእናቶችና ህፃናት በር ላይ አሥቀምጦ የሚያሥለቅሣት እንደኔው የመሃንነት ችግር ነው ብዬ ደመደምኩ ። ሥለዚህም ማፅናናቱን ባልችልም ሃዘኑን ከማራገብ ይልቅ እለምደዋለሁ ብሎ መቀበል ብቸኛው ምርጫዋ መሆኑን ሥነግራት ትረጋጋ ይሆናል ብዬ ከአጠገቧ ከመውደቅ ያህል ዘፍፍፍ ብዬ ተቀመጥኩ። ነገር ግን ካቀረቀረችበት ቀና ልትል አልፈቀደችም ምን ለማየት ቀና ትበል?? ማንን ለማየት ቀና ትበል??? ዙርያው ገደል በሚመሥል ሁኔታ አጣብቂኝ ውሥጥ ገብታ:: ሥንቱ የወሊድ መቆጣጠርያው fail በማድረጉ ምክንያት በአሥር ልጅ ሢጨናነቅ እሷ አንድም መውለድ አትችይም ሢሏት ምን ታርግ???ችግሬን ችላ ብዬ ሥለ ችግሯ አወጣሁ አወረድኩ የራሴ አሮብኝ የሷን አማሠልኩ። ሆኖም ግን ተማሠለም አልተማሠለም ከማረር የማይድን ድስት የጣድን ምድኪኖች መሆናችን አሣዘነኝ::
ለደቂቃዎች ቀና እንድትል ብለምናትም አንገቷን በአሉታ ከመነቅነቅ ውጭ ምላሽ አልሠጥ አለችኝ በቃ በድፍረት ሃሣቤን ልግለፅላት በሚል ማፅናናት ጀመርኩ:;
'ተይ ባክሽ እህት መሃን ነሽ ተብለሽ ነው አይደል?? ህመሙ ይገባኛል ግን አሜን ከማለት ውጭ ምን ማድረግ ይቻላል??' አልኳት ምክንያቱም ለኔ በዚህች አለም ላይ ከመሃንነት ሌላ ሃዘን የለም።
ይሄንን ከተናገርኩ ቡሃላ ነገሮች ሁሉ ተለዋወጡ ያቺ በልመና ቀና አልል ያለቺኝ ሴት ካጠገቤ ተነሥታ ፊቴ ላይ ተገተች እንባ ባደለበው ድምፅ እየተነፋረቀች እንዲህ አለች...
"ምነው እንደ አፍሽ መሃን ሆኜ በቀረሁ:: ምነው ያለዘር ቆሜ በቀረሁ!!! አንቺማ ምንሽ ተነካ" አለች የምናገረው ጠፋኝ በፊቷ ገፅታ መሠረት እድሜዋ ከ19/20 አይዘልም መልከመልካም ናት የለበሠችውን ትልቅ ጃኬት ከፈተችልኝ:: ያየሁትን ማመን ከበደኝ።
"አየሽ አይደል ለኔ ማርገዜ ነው ችግሬ ለኔ ይሄ የተረገመ ፅንሥ ነው የሀዘኔ ምሥጢር" ንግግሯ ጩኸትና እልህ እየቀላቀለ መጣ እኔ ግን ከዚያ በላይ መሥማት አልፈለኩም አልቻልኩምም!!! ሠው እርጉዝም ሆኖ ያዝናል?? ከመሃንነትም እኩል ልጅ ማርገዝም አንገት ያሥደፋል??? ልጅ የእርግማን መንሥኤም ይሆናል??? አሥጠላችኝ!!! ደሞ "አንቺ ምንሽ ተነካ ?" ትላለች ምነው በተነካሁና አንድ ልጅ እንኳ ባረገዝኩ ብዬ ተመኘሁ ከዛች ሴት ጋር ለደቂቃ አብሬያት ብሆን ለሷ ከሠማይ የሚላከው መቅሠፍት እኔንም እንዳያገኘኝ ፈራሁ :: ጩኸቷን ከኋላዬ እያሥቀረሁ በፍጥነት ወደ ሱቄ አመራሁ ሰአት በማርፈዴ ተቀጣሪዬ ለይላ ሱቁን አፀዳድታ ጨርሳ ነበር ::
የውሥጤ መረበሽ የፊቴን ቀለም ቢቀይርባት "ሂዱ ምነው ሠላም አደለሽም? ችግር አለ? " ምንም መልሥ መሥጠት አልፈለግኩም:: ብፈልግስ ምን ልላት ነበር?? 'ለአመታት ቀን ከሌት የጓጓሁለትን ልጅ መውለድን ጠልታ ራሷን የምትረግም መፈጠሯን የምታማርር ሴት አገኘሁ?? ' ወይሥ 'ያለ ወትሮዬ በምንም ምክንያት ተቸግራ ሥታዝን ያየኋትን ሴት ምንም ሣልፈይድ ሣልረዳት ትቻት አለፍኩ ልበላት??' ምንም መልሥ ሥላላገኘሁ ቦርሳዬን አቀብያት ለወራት እርጉዝ ሴቶች በደሥታ ሲመላለሡ እያየሁ የቀናሁበት መሥኮት ጋር ቆሜ ያቺን ዘሯን የጠላች ጉደኛ ሴት ማየት ጀመርኩ:: አሁንም አለች:: ትነሣለች ትቀመጣለች ሄድ መለሥ፣ ቁጭ ብድግ ተመላለሠች ይሄን ሁሉ የምታሥተውል ልቤ ሁለት ቃል አፈለቀች 'ወይ ጥጋብ!'
ከቆምኩበት ሣልንቀሣቀስ የዝሁር ሠላት ጥሪ ተሰማኝ :: እንደተለመደው ለይላ የሱቁ የመስታወት በር ላይ (closed) የሚለውን ንግርት አንጠልጥላ መሥገጃ አንጥፋ ጠራችኝ :: እየሰገድን ባለበት ሁኔታ በመሥኮቱ በኩል ከፍተኛ ጩኸትና ጫጫታ መሠማት ጀመረ :: አልተወው ነገር ሠላት ሆነብኝ። በዚያ ላይ እሱ ከፊቱ የቆምኩለት ጌታ ያልወሠነው ለማይፈፀም ነገር ሥለምን እረበሻለሁ በሚል ሠላቱን ጨረስኩ :: ገና ከማሠላመታችን በፍጥነት በሩን ከፍተን ወደ ጫጫታው ገብተን ጠፋን:: አንድ ሠው የገጨ ሚኒባሥ ቆሞ..

የፈቲ ባል …….ክፍል 3 ተራኪ ጃዕፈር ጀማል
<unknown>
መሀን አራስ
ክፍል አስራ ሶስት
(ሚስጥረ ጀማል)
አንድ ሠው የገጨ ሚኒባሥ ቆሞ ከከፊሉ ህዝብ ጋር ይጨቃጨቃል"ራሷ ናት ዞር እንድትል እየነገርኳት ሆን ብላ የገባችብኝ ታድያ እሷ ላልፈለገችው ነብሥ እኔ ለምን እጠየቃለሁ" አይነት ነገር ያወራል። ከፊል ሠዎች የተገጨችውን ሴት ክብ ሰርተው ሸፍነዋታል:: እንደምንም ተሽሎክሉኬ ወደ ልጅቷ ቀረብኩ ደግነቱ የመኪናው ጎማ ብዙም አላገኛትም ወደፊቷ ቀርቤ ለማየት ሞከርኩ:: ደነገጥኩ:' ቀንሙሉ እኔ ባጣሁት እርግዝና ላይ የምታሾፍ እሥከሚመሥለኝ ድረሥ በማርገዟ ሥታብድ የዋለችው ሤት ናት:: ራሷ ናት:: ማንኛውም ቦታ ላይ ቢሆን ከግል ፀባችንም ይሁን ከቋሚ አሥተሣሠባችን በፊት ሠብአዊነት መቅደም አለበት ለዛም ነው በፍጥነት መኪናዬን አምጥቼ ወደህክምና ተቋም የወሠድኳት:: "መኪናው ያን ያህል አልጎዳትም ፅንሱም ቢሆን በተሟላ ጤንነት ላይ ነው ነገር ግን እሷ ከመጀመርያም የነበረባት stress እና ድካም ራሷን አስቷታል ትንሽ አረፍ ትበልና ይዘሻት መሄድ ትችያለሽ" አለኝ ዶክተሩ ይሄኔ እምባዋ ይሽቀዳደም ነበር "ጌታዬ ምነው በዚህ ሠበብ እንኳ ይሄን ፅንሥ ከላዬ ብትነቅልልኝ ኖሮ?" አሁንሥ አልቻልኩም:: የዚህን ሁሉ ምሬት ምክንያት ማወቅ አጓጓኝ ጠየቅኳት እንዲህ ተረከችልኝ" እናትና እባቴ ገጠር ነው ሚኖሩት እኔም እዚህ የመጣሁት 12ኛ ክፍል ውጤት በማምጣቴ ቃሊቲ የሚገኘው አ.አ.ዩ ኢንጅነሪንግ ሥለደረሠኝ እዚህ ዱከም አጎቴ ጋር እየተመላለሥኩ ለመማር ነው አሁን የ2ኛ አመት ተማሪ ነኝ ከጓደኛዬ ጋር በተፈፀመ ሥህተት ነው ይሄ ፅንሥ የተከሠተው እሱም ማርገዜን ስነግረው ትምህርቱን አቋርጦ ወደሃገሩ ተመለሰ።" አለችኝ ጌታዬ ሆይ ጥራት ይገባህ እኔ በሃላሉ ያጣሁት ነገር ሌላው ጋር ሣይፈልገው ይከሠታል:: ጌታዬ ሆይ አንተ መብትህ ነው!!!::ንግግሯ ቀጥሏል" አሁን የ6 ወር እርጉዝ ነኝ አጎቴ ይሄንን ባወቀ ግዜ ይሄንን ጉድሽን ከጫንሽበት አራግፈሽ ካልመጣሽ አይንሽን አልየው ብሎ አባረረኝ :' ዛሬም ሆሥፒታል የመጣሁት እንዲያሥወርዱልኝ ለመለመን ነበር ነገር ግን ' አዕምሮ በሽተኛ የሆነች፣ በግድ የተደፈረች፣ ልጁ አሥተዳደጉ ያልተሥተካከለ ካልሆነ በቀር አናሥወርድም' ብለው አሠናበቱኝ:: ለዚህ ነበር እንደ እብድ አሥፓልቱ ላይ ሥተውን የነበረው::" አለችኝ ይገርማል እኔ ደግሞ ዘልዐለምሽን እንደ እብድ ኖረሽ አንድ ልጅ ይሠጥሽ ብባል አላንገራግርም :: የሠው ልጅ ችግር ግን ለየቅል መሆኑ ይደንቃል :: ምናልባት ሁለታችንም ሳናብድ ችግራችን ይቀረፍ ዘንድ ይሆናል የመገናኘታችን ሚሥጥር:: ወድያውም የመጣልኝን ማሥታረቂያ ሃሣብ ሰነዘርኩላት" እነሆ እኔ ለአመታት በእጦት ሥሠቃይበት የኖርኩትን መና አንቺ ደግሞ በማግኘትሽ እየተሰቃየሽ ነው:: ሥለዚህ መናውን ሣናንቀሳቅሥ እኔ እና አንቺ ብቻ ቦታ እንቀያየር አልኳት" ተሥማማች::በዚህም መሠረት የቀራትን የሶስት ወር እርግዝና እኔ ቤት እየኖረች ትምህርቷንም ሣታቋርጥ እየተመላለሠች በመማር ወልዳም ለ 3 ወር ያህል ካጠባችው ቡሃላ ልጇን ለኔ ሰጥታ ወደ አጎቷ ቤት እንድትመለስ ሃሣብ ሣመጣላት ደሥሥሥሥ እያላት ተቀበለችኝ :: አቀፋኝ አለቀሰች። እኔም አለቀሥኩኝ። እሷ በማርገዟ እኔ ባለማርገዜ ተላቀስን:: ሱብሀነላህ!!!ዛሬ የህይወቴ ጥያቄ መልሥ የሚያገኝበት ቀን መሠለኝ እሷ ሆድ ውስጥ የተቀመጠው ፅንስ በአንዳች ተአምር ምክንያት ወደሷ የተሸጋገረ ምናልባትም ለኔ እንዳይከብደኝ ታዝኖልኝ ለሷ ለወንጀሏ ማበሻ የኔን ክብደት የተሸከመች መሠለኝ እርጉዝ የሆንኩ መሠለኝ::በዛው ቅፅበት የእርግዝና ሥሜት የሚሠማኝ የሚያቅለሸልሸኝ የማያምር ነገር የሚያምረኝ ፊትና እግሬ ያበጠ ሁላ መሠለኝ:: እንደ ህፃን ቦረቅኩ:: ሠሚሬን ልጅ ልሠጠው ነው። ደጅ ማምሸት ሊያቆም ነው ሥል አሠብኩ:: የዶክተሩን ፍቃድ እንዳገኘን በኔ ደጋፊነት እያነከሰች ይዣት ወጣሁ:: ልጄን እና የልጄን እናት ወደ እኔና ወደልጄ ቤት ልወሥዳቻው በመኪናዬ አሥገብቼ ከአካባቢው እብስ አልኩ:: ሠአቱ 9:30 ይላል በዚህ ሠአት ወደቤት መሄድ አለመድኩም ዛሬ ግን ባጋጠመኝ ሀሤት ምክንያት ለይላን ሡቁን ዘግታ እንድትወጣ ደውዬ ነገርኳት:: ቤት እንደ ደረሥን ባሥገባሁበት ሁኔታ ልጄንና የልጄን እናት ደግፌ ወደ ሣሎኑ ወሥጄ በሩን ከፈትኩት :: ዛሬ ቤታችን እንደድሮው ጭር አላለም ሠው አለበት ለዛውም ሶስት ሰው ያለኔ እውቀት ሣሎን ውስጥ ቁጭ ብሏል :: ሠሚርን ያለወትሮው ቤት ውሥጥ ሣገኘው ልቤ ተደሠተች:: በአንድ በኩል እቴቴ እና አንድ ያለዛሬ አይቻት የማላውቅ ቆንጆ ሤት ግራ ገባኝ አክሥቴ እንዲህ ባጋጣሚ ምን ልትሠራ መጣች??? ሦስቱም ገና ሲያዩኝ በድንጋጤ ተነሥተው ቆሙ ፊታቸው መርበትበታቸው እኔንም አሥፈራኝ:: ሠላምታ ሠጥቻቸው ያመጣኋትን ልጅ ለማሥተዋወቅ ዞር ሥል ለካሥ ከደሥታ ብዛት ሥሟንም አልጠየቅኳት "ስሜ ፋኪሀነው:: ፋኪሀ እባላለሁ "ብላ ለመፈገግ እየሞከረች አንገቷን ደፋች :: ለምን እንዳመጣኋት ሁሉን ነገር በቁሜ ነገርኳቸው እና ከአማቼ ጋር ሥላለችው ሴት ማንነት በተራዬ ጠየቅኋቸው:: ዝምምም አሉ። ወደ ሠሚር ዞርኩ ሠሚር ከአይኑ እንባ ይዘንባል ደነገጥኩ ከመቀፅበት እግሩ ሥር ሄጄ ቁጭ ብዬ "ምን ሆንክብኝ? "ሥል ተለማመጥኩት አይኔን ማየት አልደፈረም በተቀመጥኩበት ጥሎኝ በሩን ከፍቶ ወጣ:: የጥያቄውን መልሥ ከባለቤቷ ለማወቅ በሚል ወደ አዲሷ ልጅ ዞርኩ እሷም " ማርያና እባላለሁ" :: ብላ ዝም አለች። ወድያውም የሚሠቀጥጥ ልቤን የሚያደቅ የቃላት ቋጥኝ ከአማቼ ምላሥ ወደኔ ጆሮ ወደቀ"ማርያና ትባላለች :: ለሠሚር ሴት አጭቼለት ነው!!! "አለች:: ሴት? ሴት? የምን ሴት??? ለምን ሴት?? ምድርና ሰማይ ተገላበጠብኝ::

👍2❤1
ዒድ ሙባረክ!
ጨረቃ ባለመታየቷ የኢድ አል-ፊጥር በዓል የፊታችን እሁድ መሆኑ ታውቋል!
ዛሬ ጁምዓ ግንቦት 14 የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ በሳዑዲ አረቢያ ባለመታየቷ የኢድ አልፊጥር በዓል የፊታችን እሁድ ግንቦት 16 ወይንም ሜይ 24 መሆኑ ተገልፆል::
ነገ ቅዳሜ ግንቦት 15 ወይንም ሜይ 23 የረመዳን የመጨረሻው 30ኛ ቀን እንደሚሆን ተገልፆል፡፡
የነገዋንም ቀን የመጨረሻ የረመዳን ቀን ናትና ሳንዘናጋ በኢባዳ እናሳልፋት!
አላህ ፆማችንን ይቀበለን
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም!
------------------------------------------

ክፍል አስራ አራት
(ሚስጥረ ጀማል)
በቆምኩበት ደርቄ ቀረሁ:: አማቼ እኔ ለቤተሰቧ አልበቃሁምና ሌላ ምራት አመጣች ባሌም ባላችን የሚሆንላትን ሁለተኛ ሚስት ተቀበለ :: ምናልባትም ከቅርብ ግዜ ወዲህ ቴቴ ጋር መሄድ ያዘወተረው ቴቴም ግዳይ እንደጣለ ጀግና ሥትሸልልብኝ የነበረው ለዚህ ነው:: ሠሚር ሆን ብሎ ይሄንን ጉዳይ እንደማይቀበል ከእንባውም ለመረዳት ግልፅ ነው:: ነገር ግን ቴቴን የማሸንፍበት ምንም የቀረ ጉልበት የለኝም:: ሁሉ ነገር ካቅሜ በላይ ሁሉ ነገር ከመቻል ገደቤ ያለፈ ሆኖብኛል ::ደክሞኛል!!! በርግጥ ሠሚር ሁለተኛ ሚሥት ማግባት ይፈቀድለታል:: በዛ ላይ አቅሙ ኖሮት ከሁሉ በላይ ደግሞ ከኔ ከመጀመርያ ሚስቱ የአይን ማረፍያ የሚሆን ዘር ባለማግኘቱ:: "ለሠሚር የምታዝኝለት ከሆነ አይንሽ እያየ ይሄ ሁሉ ሃብትና ንብረቱ ያለወራሽ እንዲቀር አትፍረጂ እዘኝለት" የቴቴ ንግግር ነበር:: "አዲሷን ልጅ የፊታችን እሁድ እጇን ከቤተሠቧ ልንጠይቅ ነው። በርግጥ ምንም ለውጥ የለውም ግን ሠሚር ላንቺ ካላሣወቅኩኝ ሞቼ እገኛለሁ ሢል ነው ዛሬ የመጣነው:: በይ አሁን እንሂድ በደንብ ተዘጋጂበት"
አማቼና እጩ የባሌ ሚሥት በቆምኩበት ትተውኝ ሄዱ ።የምይዝ የምጨብጠውን አጣሁ :: በኔ ቤት ዛሬ በፋኪሃ ምክንያት አዲሥ የደሥታ ምዕራፍ ልጀምር ማሠቤ ነው ።በርግጥ በማርያና ሠበብ አዲሥ ምዕራፍ እየተከፈተ ነው ነገር ግን ከደሥታ የራቀ:: በዚህ የሃዘን ድባብ ውሥጥ ሆኜ አዲሷን የልጄን እናት የፋኪሃን ክፍል አሥተካክዬ እረፍት እንድታደርግ ብቻዋን ተውኳት:;
'ምናልባትኮ ቴቴ ልክ ናት በትእግሥት ይሄን ሁሉ አመት ቢታገሥም ልጅ ልሠጠው አልቻልኩም። በዛ ላይ ጌታዬም የፈቀደለትን እንጂ አዲሥ ነገር አይፈጠርም :: 'ሥል ለራሤ ነገርኩት አንዳንዴ እንደ ሃኪም ትእዛዝ መራራ የህይወት መጠጦችን ጉንጭ እና ጉንጫችን ተጨምቆ በሚከፈተው የአፋችን ፍልቅቅ መሃል ያን መራራ መድሀኒት እንጠጣለን ምናልባት ሊያድንም ላያድንም እንደሚችል ብናውቅም አማራጭ ባለመኖሩ።
የዛኑ ቀን ማታ ሠሚር ሣይመጣ አመሸ ልክ ከምሽቱ ስድሥት ሠአት ላይ ቴቴ ጋር ነኝ የሚል የፅሁፍ መልእክት ገባልኝ:: የኔ ምሥኪን በዚህ ጭንቅ አጣብቂኝ ውሥጥ ሆኖ እንኳ ያሥብልኛል:: ልበል??? ወይሥ እኔ እዚህ ስጨናነቅ ከአዲሢቷ ሴት ቅርብ ሆኖ ማደርን ተመኝቶ ሄደ ልበል??? እንጃ ሠሚር ግን እንዲህ ያደርጋል ብሎ ከማሠብ አለማሠቡ ይቀላልና ጉዳዬን ለማሥተካከል ግዜ ወደማይፈጅበት ጌታዬ ሙሉ የነገሬን መረጃ ለማቀበል ይረዳኝ ዘንድ ውዱዕ አድርጌ ከጌታዬ ፊት ተገተርኩ :: ሠላተል ኢስቲሃራ ሠግጄ ለባሌ የተሻለውን ይሠጠው ዘንድ ለኔም የወደደልኝን ያሥወድደኝ ዘንድ ልመናዬን አቀረብኩ::
በማግሥቱ ሰሚር አንገቱን እንደደፋ ወደ ቤት ተመለሠ እኔም ሌላ ሴት እንዲያገባ መፍቀዴንና ይሄንን የሚያደርገው ሆን ብሎ አለመሆኑን እንደምረዳው ገለፅኩለት። ከደሥታው ጋር እየታገለ አነባ :: አቀፈኝ:: ከቀናት ቡሀላ ፊቴ ቆሞ ሣቀ:: ዐለሜ ሳቀልኝ:: ከዚህ በላይ ምን አለ??? በርግጥ እኔም ይሄ እንዳይፈጠር የሠው እርጉዝ ከጣራዬ ሥር አሥቀምጫለሁ ቀን ከሌት ጌታዬን ተማፅኛለሁ ግን አልሆነም:: ምናልባትም ጥሩውን ምረጥልኝ ያልኩት ጌታዬ ለኔ መጥፎ የመሠለኝ ጥሩ ሥለሆነ መርጦልኝ ይሆናልና ተቀበልኩ:: ሠሚር ረገመኝ::እኔም አሚን አልኩት
ለዚህም ይሆናል...
ምርቃቱን ቀርቶ እርግማኑን ወደው አሚን ያሉት ወዳጅ፣
መቀበል ነው ፅድቁ ከኣማልክት ቀርቶ ከሸይጧን ቢወዳጅ::
የተባለው::
በአንድ ወር ግዜ ውሥጥ የሽምግልናው ጉዳይ አልቆ የባሌ ሰርግ አንድ ሳምንት ቀርቶታል ።የልጄ እናት ፋኪሃም አሁን የሠባት ወር እርግዝና ላይ ናት:: ሥለሆነም በትንሽ ነገር ትደክማለች ፣ ትነጫነጫለች ቢሆንም ግን በምንም ምክንያት ላለማሣዘን የቻልኩትን ያህል እንከባከባታለሁ ። ሠራተኛ የሠራውን ምግብ እንኳን እንዳትበላ በእጄ ያበሠልኩትን በእጄ እመግባታለሁ። ምክንያቱም በኔ አሥተሣሠብ የሷ ማህፀን ለልጄ ብዬ የተከራየሁለት ቤት ነው። አከራይ ደግሞ በተከራዩ ሠበብ መሠቃየት የለበትም። እናም የቻልኩትን አደርጋለሁ ።ትምህርት ቤቷ ሄዳ እሥክትመለሥ እንኳን አላምናትም በዝያው ልጄን ይዛ የምትቀር እየመሠለኝ በቀን ውሥጥ ብዙ ግዜ እደውልላታለሁ :' በሌላ ጎን የግል የምሠራውን ሥራ የምቆጣጠረው እኔ ነኝ ወዲህ ደግሞ የሠሚሬ የጋብቻ ሥነሥርአት ሥለተቃረበ ውሥጤ በሀዘን እላዬ በድካም ዝሏል:: የምግብ እና የእንቅልፍ ፍላጎቴ ሙሉ ለሙሉ ጠፍቷል:: ከዚህ ሁሉ ጀርባ የሠሚርን ሥሜት ለማንበብ እሞክራለሁ ፍፁም ደሥተኛ ይመሥላል ይሄ ያረጋጋኛል :: እኔም እሡም ተጎድተን አይቻልም ቢያንሥ በሽንፈቶች መሃል አንድ ተጠቃሚ ሠው ሊኖር ይገባል :: እንደተመኘሁትም ያ ሠው ሠሚር ሆኖልኛል:: ሠሚር እንደነገረኝ ከሆነ ከሠርጋቸው ቡሃላ ተከራይተው የሚኖሩበት ቦት እንደሚፈልጉ ነበር ነገር ግን ቴቴ ከለከለችው"ያንን የመሠለ የተንጣለለ ቤት የማንም የመንደር እርጉዝ እንዲኖርበት ነው እንዴ ቤትህን ጥለህ ምትወጣው" በማለት ሃሣቡን አሥቀይራዋለች ፋኪሃ ይሄንን የሠማች ቀን " ከዚህ በላይ ችግር ልሆንብሽ አልፈልግም"በማለት ልትሄድ ተነሥታ ነበር በሥንት ልመና እና የገባችልኝን ቃል በማሥታወሥ ሀሣቧን አሥቀየርኳት::

የፈቲ ባል …….ክፍል 5 ተራኪ ጃዕፈር ጀማል
<unknown>
መሀን አራስ
ክፍል አስራ አምስት
(ሚስጥረ ጀማል)
ከሠርጉ ቀን እሥከ ሣምንት ያሉትን ቀናት ሆቴል ከርመው ወደቤት እንደሚመጡ ተሥማማን።።በዛ ላይ ለኔም ቢሆን ሠሚርን ከነ አካቴው ከቤቴ ከማጣት ቤቴ ውሥጥ ኖሮ ከክፍሌ ማጣቱ የተሻለ መሥሎ ሥለተሠማኝ እኔው ቤት መኖራቸው እረፍት ሠጥቶኛል::
የሠርጉ ቀን ወደ አራት ሠአት አካባቢ በገዛ እጄ ባሌን ሞሽሬ 'ሌላ ሚሥት ይዘህ ና!' ብዬ መርቄ ሸኘሁት። ሠርገኞቹ ሁሉ ከወጡ ቡሃላ እኔ የልጄ እናት እና ያልተወለደው ልጄ ብቻ ቀረን:: እግሬን ብርክ ያዘኝ። እኔን ለመውሠድ ሲመጣ የሚደሠተው ሠሚር ሌላ ሚሥት ለመውሠድ እየሄደ ሲደሠት ሣይ ለራሴ አዘንኩ :: ራሴን በቀጭን ገመድ ባጠፋሁ ብዬ ተመኘሁ ግን ለማን ብዬ ?? ጌታዬ በመቀሥቀሻው ሁሉም በሠራት ቅንጣት ታህል ሥራ በሚጠየቅበት ቀን ነፍሴን ያለፍቃዱ ያጠፋሁበትን ቀጭን ገመድ በእጄ እንደያዝኩ ሲቀሰቅሠኝ "ማነው ይሄን መብት የሠጠሽ?" ሲለኝ ምን ምላሽ ሊኖረኝ ነው??? "እኔ የፈቀድኩለትን ሁለተኛ ሚስት ማን ሥለሆንሽ ትከለክያለሽ?" ሲለኝ ምን እለዋለሁ? አሥታግፊሩላህ!!! ይሄን የማይረባ ሃሣቤን ትቼ የሠው ማህፀን ውሥጥ ወደተቀመጠው ልጄ በመሄድ እንዲህ አልኩ፦"'ሀ' የሚልህ ካለ በርግጥም 'ሁ'ን የሚጠራልህ ሠው ይመጣል ለሁሉም ግዜ አለው::!"
ሣምቱን ሙሉ በሠሚር ናፍቆት ሥሠቃይ አሣለፍኩት። አልፎ አልፎ ይደውልልኝ የነበር ቢሆንም በዛ ብቻ ሥቃዬን ማጥፋት አልቻልኩም:: ቀኑ ደርሶ ባሌ ሚስቱን ይዞ መጣ። ለሁለቱም ይመጥናል ያሥፈልጋል ያልኩትን ሁሉ አሟልቼ ክፍላቸውን አዘጋጀሁ :: አሁን ሁሉ ነገር ፍትሃዊ ሆኗል ሠሚር ለኔ ያደረገውን ለአዲሷ ሚስቱ ለማርያና ያደርጋል። ለማርያና የገዛውን ለኔ ሣይገዛ አይተውም :: ማርያናም ልጅ ትሠጠናለች ቤታችን ይደምቃል ብዬ ሥለማሥብ እሷን ከመንከባከብ አልቦዘንኩም :: ቀናት ከሣምንታት እየተደራረቡ እየተገፋፉ ለሁለት ወራት ያህል በአንድ ቤት አንድ አባ ወራ ሁለት እማወራ እንዲሁም አንድ የኔን ልጅ ያረገዘች ንግሥት ሆነን ኖርን :: የኔ ንግሥት :: ነገር ግን ጤናዬ ልክ ሊሆንልኝ አልቻለም። ከግዜ ወደ ግዜ የሚባባሥ ችግር ይፈጠርብኝ ጀመር ከምግብ አቅም እንኳ ማንኛውንም አይነት ምግብ የመብላት ፍላጎቴ ጠፋ በየግዜው እያዞረኝ መውደቅ ሥራዬ ሆነ ይሄንን ነገር ከሠሚርም ሆነ ከፋኪሃ ደብቄያቸው ነበር ::
ስላዘገየን ይቅርታ እንጠይቃለን

የፈቲ ባል …….ክፍል 6 ተራኪ ጃዕፈር ጀማል
<unknown>