ጀለስን #ፆም ትፆማለክ እንዴ ስለው
ነገ ቤት ስጋ ካስተረፉ አልፆምም ካላስተረፉ ግን እፆማለው 😂😭😭
Join & Share :- @karalo_jokes For more
ነገ ቤት ስጋ ካስተረፉ አልፆምም ካላስተረፉ ግን እፆማለው 😂😭😭
Join & Share :- @karalo_jokes For more
ቸከሷን በጠዋት ተነስተህ እንኳን አደረሰሽ ስትላት
#እሷ ለምኑ Bro be like
#እነዴ_ባንዳ 😱😂😂
Join & Share :- @karalo_jokes For more
#እሷ ለምኑ Bro be like
#እነዴ_ባንዳ 😱😂😂
Join & Share :- @karalo_jokes For more
ቺኳ ያሌለ ሜካፕ ተቀብታ መንገድ ላይ ስትሄድ አንዱ ምን ቢል ጥሩ ነው
እናት #ፊትሽ ላይ ያለችው ልጅ ታምራለች
😱🙈😂😂😂😂😂😂😂
Join & Share :- @karalo_jokes For more
እናት #ፊትሽ ላይ ያለችው ልጅ ታምራለች
😱🙈😂😂😂😂😂😂😂
Join & Share :- @karalo_jokes For more
ተበድሮ የደገሰውን ሰርግ ቅርጥፍ አርገው በልተው "ለክርስትና እንመጣለን ገና" ብለው ሲጨፍሩ ሙሽራው ምን ቢል ጥሩ ነው...
:
አትልፉ መሀን ነኝ🤣🤣🤣
Join & Share :- @karalo_jokes For more
:
አትልፉ መሀን ነኝ🤣🤣🤣
Join & Share :- @karalo_jokes For more
Icecream ልጋብዝሽ ካለ እመኚኝ አላላስሽን የማጣራት ሂደት ሊፈጵም ፈልጎ ነው በጥንቃቄ 🍦ቢ አትዝረክረኪ
Join & Share :- @karalo_jokes For more
Join & Share :- @karalo_jokes For more
ትዳርን ዘላቂ ለማድረግ የሚጠቅሙ መሰረታዊ ነገሮች የሚል መፃፍ📖 ያሳተመው ሰውዬ ከሚስቱ ጋር ተለያየ አሉ።🙊🙉🙈
Join & Share :- @karalo_jokes For more
Join & Share :- @karalo_jokes For more
#እሷ ፦ መቼ ነው የምንጋባው ? አንተን ቁጭ ብሎ መጠበቅ ሰለቸኝኮ
#እኔ ፦ ውዴ አሁን ደግሞ ቆመሽ ትንሽ ታገሺኝ "😜
Join & Share :- @karalo_jokes For more
#እኔ ፦ ውዴ አሁን ደግሞ ቆመሽ ትንሽ ታገሺኝ "😜
Join & Share :- @karalo_jokes For more
Telegram Online ገብቼ Post ያደረኳቸውን ቀልዶች ስሾፍ አይታኝ...
#ንብረት_ቆጠራ_መሆኑ_ነው 🤔🤔
Join & Share :- @karalo_jokes For more
#ንብረት_ቆጠራ_መሆኑ_ነው 🤔🤔
Join & Share :- @karalo_jokes For more
እግሩ ግድንግድ የሆነው ጀለሳችን 45 ቁጥር ጫማ 👞ሊገዛ ሄዶ ምን ቢሉት ጥሩ ነው....
#መንጃ_ፍቃድ_አለህ 😜😝😆
Join & Share :- @karalo_jokes For more
#መንጃ_ፍቃድ_አለህ 😜😝😆
Join & Share :- @karalo_jokes For more