Karalo meme by ጠጄ
807 subscribers
437 photos
143 videos
49 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት
Download Telegram
እኔን እንዲመታኝ የተፈቀድኩለት ዝናብ ብቻ ነው🌧
ከጀርባህ የሚያወሩት አንተ ከፊታቸው ስለሆንከ ነው... Keep going forward 🚶🚶
አንድ ላጤ ሴት በተደጋጋሚ "መልክ ምን ያደርጋል ዋናው የውስጥ ውበት ነው" ማለት ከጀመረች...
:
የሆነ ዝንጀሮ የሚመስል ሀብታም ጠብሳለች ማለት ነው
ሜክሲኮ ጋር ሹራብ 140 ብር ገዝቼ ለአንድ ለሚበጣጠስ ጓደኛዬ 1800 ሸጬለት ጨምሬ ቤትኪራይ ከፈልኩ😁
#ሚስት ፦ ልብሷን እያዘጋጀች
#ባል፦ የት ልትሄጂ ነው
#ሚስት፦ እናቴጋር
#ባል፦ ልብሱን ማዘጋጀት ጀምረ
#ሚስት፦ አንተደግሞ የት ልትሄድ ነው
#ባል፦ እኔም እናቴ ጋር ነዋ
#ሚስት፦ እዴ ቆይ ልጆቹስ
#ባል፦ እዴ አንቺ እናትሽ ጋር እኔም እናቴ ጋር ክሄድኩ ልጆቹም እናታቸው ጋር ነዋ 😂😂😂
ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ። አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ 100%🙌
ብታዩ የዘንድሮ ተማሪዎች Facebook በጣም ከመጠቀማቸዉ የተነሳ መጽሐፍ ሲያነቡ Like እና Share button ፈላጊዎች ሆነዋል😜
እርጉዝ እያሉ አፈር አማረኝ እያሉ የሚበሉ ሴቶች
ልጃቸው ሲያድግ ምን ይሆናል...

ጭቃ ለሳኝ😂😂😂
👩‍🏫መምህር፡''የዛሬ ርዕሳችን ሙስና ነው።''
👦ተማሪ፡''እሺ መምህር''
👩‍🏫መምህር፡''እሺ ሙስና ምንድን ነው?''


👦ተማሪ፡ ''#የዛሬ_ርዕሳችን!''😕

ብሎት እርፍ😂
👨‍🦲ተቀበይ አንች
ሁሌ እየከለከልሽ ስትስገበገቢ
ድፍኑን ይዘሽዉ ሲኦል እንዳትገቢ 🤓🤓

👱‍♀️ተቀበል
ቢደፈን ይሻላል የመጣው ይምጣና
ሁሉም እየገቡ ከሚያደርጉት ጣና🤩😂
የብር እጦት እንጂ ሁሉም ሰዉ ቆንጆ ነዉ!! 😁😂
#ስለዚህ አምሮ ለመታየት በከንቱ ከመጋጋጥ ጠንክሮ መስራት!! #በሰላም_እደሩልኝ!!😘😘
እዚህ ሀገር ስትኖር ልደትህ ደርሶ ሌላ አዲስ አመት ስትጀምር HBD ሳይሆን "ፅናቱን ይስጥህ" ነው መባል ያለብን😍
ዉሽማ በእንግሊዘኛ ምንድነዉ ተባበሩኝ ማሥረዳት አቃተኝ... Husband work go another man come and kiss አልኳት አልገባትም🤔
ሠርግ " ተብሎ ተደግሶ... ሁለት ሰው ለሚጋባው አዳራሽ ሙሉ ሰው ሲንፈራገጥ ይገርመኛል ።
ሴት ሆይ የትም ብትሄጂ ሰላም መሆን ትፈልጊያለሽ ?

ስምሽን #ሰላም አስደርጊው😜😜😜😂
ኢሷን ሲጀኔጂን ኢሄቷን አፒቂሬ
ኢዊኔቱን ሲታዌቅ ቄረው አቄርቂሬ
እናቷ አራዳ ፍቅር የገባቸው
አባቷ ፍንዳታ ሀገር ያወቃቸው
ታዲያ ምን ያደርጋል ፋራ ናት ልጃቸው
ምን ያህል ብታንገበግቢው ነው ግን #የኔ_ፀሀይ እያለ ሚጠራሽ🤔🤔
ይሄን ተረት ተረት የሆነ Life የላም በረት ብለህ ዕለፍ
አሁን ሸለብ አርጎኝ ፡ አየሁሽ በህልሜ
ነቃሁኝ ሳልጠግብ ፡ ከንፈርሽን ስሜ