ኪራይ አልፎ ከአከራይ ጋር ያለው ድብብቆሽ እንደዚ ደስ ይላል ለካ ይኸው 1 ሰአት ቤቴ ገብቼ በጨለማ ምስር እየለቀምኩ ነው
አንድ ላጤ ሴት በተደጋጋሚ "መልክ ምን ያደርጋል ዋናው የውስጥ ውበት ነው" ማለት ከጀመረች...
:
የሆነ ዝንጀሮ የሚመስል ሀብታም ጠብሳለች ማለት ነው
:
የሆነ ዝንጀሮ የሚመስል ሀብታም ጠብሳለች ማለት ነው
ብታዩ የዘንድሮ ተማሪዎች Facebook በጣም ከመጠቀማቸዉ የተነሳ መጽሐፍ ሲያነቡ Like እና Share button ፈላጊዎች ሆነዋል😜
👩🏫መምህር፡''የዛሬ ርዕሳችን ሙስና ነው።''
👦ተማሪ፡''እሺ መምህር''
👩🏫መምህር፡''እሺ ሙስና ምንድን ነው?''
፡
፡
👦ተማሪ፡ ''#የዛሬ_ርዕሳችን!''😕
ብሎት እርፍ😂
👦ተማሪ፡''እሺ መምህር''
👩🏫መምህር፡''እሺ ሙስና ምንድን ነው?''
፡
፡
👦ተማሪ፡ ''#የዛሬ_ርዕሳችን!''😕
ብሎት እርፍ😂
👨🦲ተቀበይ አንች
ሁሌ እየከለከልሽ ስትስገበገቢ
ድፍኑን ይዘሽዉ ሲኦል እንዳትገቢ 🤓🤓
👱♀️ተቀበል
ቢደፈን ይሻላል የመጣው ይምጣና
ሁሉም እየገቡ ከሚያደርጉት ጣና🤩😂
ሁሌ እየከለከልሽ ስትስገበገቢ
ድፍኑን ይዘሽዉ ሲኦል እንዳትገቢ 🤓🤓
👱♀️ተቀበል
ቢደፈን ይሻላል የመጣው ይምጣና
ሁሉም እየገቡ ከሚያደርጉት ጣና🤩😂
እዚህ ሀገር ስትኖር ልደትህ ደርሶ ሌላ አዲስ አመት ስትጀምር HBD ሳይሆን "ፅናቱን ይስጥህ" ነው መባል ያለብን😍
ዉሽማ በእንግሊዘኛ ምንድነዉ ተባበሩኝ ማሥረዳት አቃተኝ... Husband work go another man come and kiss አልኳት አልገባትም🤔