Karalo meme by ጠጄ
803 subscribers
428 photos
137 videos
47 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት
Download Telegram
ሁለት ጓደኛሞች ጎርፍ ሊሻገሩ.....

#1: ይሄ ጎርፍ በምንም ታምር አይወስደኝም😎

#2: 😳አንተ ማን ስለሆንክ ነው እማይወስድህ🤔

#1: በቃ አይወስድኝማ😎✌️

#2: ሰውየው አብዷል እንዴ ቆይ እንዴት

#1: ምክንያቱም አልገባማ 😁🤣
እስካሁን ሳይንስ ያልደረሰበት ነገር ቢኖር ሴቶች ለመለባበስ 2 ሰዓት የፈጀባቸውን ወንዶች በሁለት ደቂቃ ማወላለቅ መቻላቸው ብቻ ነው🙈🙊
#አንድ_ጀለሴ_Viber_ላክልኝ_አላለም

አንተ በዚ በዚማ ጫማ እራሱ በረዥም ካልሲ ነው የምታደርገው 😜😂🤣
"ውዴ ሩዝ በስጋ እራት ላይ አይከብድም ?" ትለኛለች😳

#እራት ላይ የሚከብደው ባዶ ሆዶ መተኛት ነው
መች ይሆን አርቲስቶቻችን ልክ እንደሚሰሩት ፊልም ጋራዥ ሰራተኛ የሚያገቡት
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች...

#እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉
ፈረንጅ ወፍረክ ሲያይ ስፖርት ስራ እንጂ ብሎ ይመክርሃል..

#ሀበሻ... ፐ አምሮብሃል ባክ
አንዱ አገባና የሰርጉ እለት ሚስቱ ሚያወራት ነገር ሲያጣ ምን ቢላት ጥሩ ነው...

ቤተሰቦችሽ እኔ ጋር መሆንሽ ያውቃሉ ወይ🤔
ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ። ሳትፅፍ ያነቡሀል። ሳትናገር ይረዱሀል።ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል። በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ ያደርገዋል።
ሰውን ቆንጆ የሚያደርገው መልኩ ወይም አለባበሱ ሳይሆን በውስጡ ያለው ማንነቱ ወይም ስብዕናው ነው!!
አስበው Man.. ሸርተቴ ይዞህ በዛ ላይ ደግሞ የመርሳት በሽታ ሲጨመርብህ...

ዝም ብለህ ትሮጣለህ🏃🏃‍♂ ነገር ግን የት እንደምትሄድ አታውቅም😜😂
አሁንማ ክረምት ገባ በቃ ማታ ማታ ቤትህ ይዘህ ገብተህ መሸክሸክ ነዉ...

ይሄን
#በቆሎ_እሸት🌽🌽
አንዱ የሴት ጓደኛውን ለመጀመሪያ ጊዜ ፔንሲዮን ይዟት ሲገባ ልጅቷ...
"ውይ! አምፖሉን ቀየሩት እንዴ?"
#ቀበሌ ልትቀጠር ሄደህ #ዲግሪህን ስታሳያቸው

እሱ አያስፈልግም የ8ተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤትህን አምጣ
ኪራይ አልፎ ከአከራይ ጋር ያለው ድብብቆሽ እንደዚ ደስ ይላል ለካ ይኸው 1 ሰአት ቤቴ ገብቼ በጨለማ ምስር እየለቀምኩ ነው
እኔን እንዲመታኝ የተፈቀድኩለት ዝናብ ብቻ ነው🌧
ከጀርባህ የሚያወሩት አንተ ከፊታቸው ስለሆንከ ነው... Keep going forward 🚶🚶
አንድ ላጤ ሴት በተደጋጋሚ "መልክ ምን ያደርጋል ዋናው የውስጥ ውበት ነው" ማለት ከጀመረች...
:
የሆነ ዝንጀሮ የሚመስል ሀብታም ጠብሳለች ማለት ነው
ሜክሲኮ ጋር ሹራብ 140 ብር ገዝቼ ለአንድ ለሚበጣጠስ ጓደኛዬ 1800 ሸጬለት ጨምሬ ቤትኪራይ ከፈልኩ😁
#ሚስት ፦ ልብሷን እያዘጋጀች
#ባል፦ የት ልትሄጂ ነው
#ሚስት፦ እናቴጋር
#ባል፦ ልብሱን ማዘጋጀት ጀምረ
#ሚስት፦ አንተደግሞ የት ልትሄድ ነው
#ባል፦ እኔም እናቴ ጋር ነዋ
#ሚስት፦ እዴ ቆይ ልጆቹስ
#ባል፦ እዴ አንቺ እናትሽ ጋር እኔም እናቴ ጋር ክሄድኩ ልጆቹም እናታቸው ጋር ነዋ 😂😂😂
ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ። አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ 100%🙌