Karalo meme by ጠጄ
807 subscribers
434 photos
142 videos
49 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
karalo people fight wende tefto setoch jemeru😁😁
እስኪ እቺን ላይፍ ያሳለፈ ..? 😁

👱፦ hi
👩፦ hi
👱፦ alesh
👩፦ alw
👱፦ nurilgn
👩፦ amen um
👱፦ amen wlo
👩፦ arif nber ugas
👱፦enegam

ከዛ ወሬ ያልቃል ዝም ጭጭ..😅🤣🤣🤣
የሮፍናን "ቀና በል" የሚል ዘፈን ሰምቼ ገና ቀና ልል ስል የመስኮት ጫፍ መሃል አናቴን በሳኝ ለካ ባጎነበስኩበት የሳተኝ ብዙ ችግር አለ..😞

ማንም ዘፋኝ አለ ብላችሁ ቀና አትበሉ 🙌
አንዱ ""99ኙ ገንዘብ ማግኛ መንገዶች"``የሚል መጽሐፍ  ጽፎ ማሳተሚያ ገንዘብ አጣ አሉ፡፡🤩
የምታቀውን መተግበር ካልቻልክ ከማያውቀው እኩል ነህ👍
👉በህልሜ ብዙ ሰዎች በአውራ ጣታቸው ሲመቱኝ አየሁ ፍቺው ምንድነው ስለው...🤪🤪🤪
.
.
.
.
.
.
.
.
        #ላይክ_ሊበዛ_ነው_አለኝ 😊👍
ከALX ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አፍሪወርክ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ የስራ መስኮች ላይ ለመቀጠር የሚያግዞትን የ AICE  አምጥቶላቹሀል፣!
AICE ኮርስ በመማር አፍሪወርክ ላይ ለሚወጡ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ ስራዎች ብቁ ሆነው ይገኙ።

ቦታዎች ውስን ናቸው፣ አያምልጥዎ!
#ፋዘርን_ስለ_አድዋ_ንገረኝ_ስለው ...

እኔ ያንተ አባት ጣልያኖችን በጥይት ከገደልኳቸው  ይልቅ ጥይት አልቆብኝ በቴስታ የገደልኳቸው ይበልጣሉ።😜
አደዋን በማስመልከት ጣሊያን ኢምባሲ በር ላይ ሽንቴን ሸንቼ ተመልስኩ🙊🙉🙈 ወንድ የሆነ በተናገረኝ ኖሮ😳💪🗡
የአድዋን ታሪክ ከHistory ይልቅ በphysics ብንማረው ኖሮ ፈተናው be like 😅

አድዋ የካቲት 23/  1888 ከተኪያሄደ 
A - calculate የአድዋ ሜዳውን ስፋት ( ግን ኮ ሜዳ የለውም ተራራ ነው🙄)
B - calculate  the mass of ሚኒሊክ ይዞት የነበረውን ጋሻ  😕 10%
💢አስማት ምንድነው?

#Me: ልክ ዝናብ ጠብጠብ ሲል ሴቶች ዋሌት ከምታክል ቦርሳ ውስጥ ዣንጥላ፣ ኮትና ስካርፍ የሚያወጡት ነገር ነዋ🤨😂😂

@karalo_jokes
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ሀበሻ ማለት በሙስና ተይዞ ፀረ ሙስና ሄዶ በሙስና የሚወጣ ህዝብ ነው😜😂🤣

#ጊዜው ያስገርማል🤧


@karalo_jokes
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
የዘንድሮ  ሴቶች ለ #V8 እንጂ ለ March 8 ግድ የላቸውም😜


@karalo_jokes
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
#የሴቶች ቀን March 6 ነበር

ሲኳኳሉ💄 ነው March 8 ያስገቡት💁‍♂

#like #100❤️
#share


@karalo_jokes
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
''#ተለያይተናል'' ብዬ .... ኘሮፋይሌን ጥቅስ በጥቅስ አድርጌማ አላስደስትህም አይገርምህም! 😏

#ብላ_post_አድርጋለች 😂
ዶክተር ሆነህ አንዱን ሰገራ ስጥ ብለኸው
በ ፖፖ ሙሉ ቆልሎ ሲያመጣልህ😳
.
.
.
U be like 👇
ድነሀል ሂድ😁...ይሄ ነበር ሆድህ ውስጥ ተቀርቅሮ ሲያስቸግርህ የነበረው @karalo_jokes
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
አሁን የ12 አመት ልጆች ex አላቸው እኔ በነሱ እድሜ ከደብተሬ ገንጥ፣ዬ የሰራሁት ጀት ከክፍሌ እስከ በረንዳ ይደርሳል አይደርስም እያልኩ ሀምሳ ሉክ ደብተሬን እጨርስ ነበር 🥹 @karalo_jokes
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ሳምባን ይበጥሳል

ጨጓራን አቃጥሎ

🚬ሲጋራ ክፉ ነው

ከሴት ልጅ ቀጥሎ!
🥹🤣🤣

@karalo_jokes
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
#ደካማ ሰዎች ለበቀል ይነሳሉ
#ጠንካራ ሰዎች ይቅርታ ያደርጋሉ #አራዳ_ላሽ_ይላል


@karalo_jokes
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ