ሙጱጣጢስ 💀
1.88K subscribers
495 photos
55 videos
2 files
110 links
Download Telegram
ግን at the end ሰው ከልቡ አያልቅስብህ
አደኩኝ መሰል የ ኤፍሬም ታምሩ ዘፈን ይገባኝ ጀመር።
❤1
በደንብ እየገባኝ የመጣው ሌላኛው ነገር ደሞ አለም ያለ ሰው ፍቅር ባዶ እንደሆነች ነው
መኖራቹ ካልቀረ የራሳችሁን አሻራ አሳርፉ እሺ ። ኖሮ ሞተ አይሁን ታሪካቹ
ሰናይ ለሊት y'all 💋.
Besmeam ዳኛውም የSporting ተጫዋች ነው እንዴ በጌታ ስም 😭😭
2 Goal be 10 ደቂቃ ውስጥ ❤‍🔥❤‍🔥
Morning ❤️
🌚2
“who do you think you are?”
ደና አደራቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ🫶🏼😛
"ምግብ እየተበላ አይወራም" ሚለው አባባል አሁን አደል የገባኝ 😁
Me waiting reply for ተማሪ ነሽ ሰራተኛ? text
ናቲ የት ገባ አሳዘነኝ 🤣
🤣1
ሙጱጣጢስ 💀
ናቲ የት ገባ አሳዘነኝ 🤣
የኔ አባት በየሳምንቱ እየተቃጠለ
ሀበሻ ያልተባለውን ማረግ እንደሚወድ
ያወኩት አሲና በል አሲና ገናዬ
በል እየተባለ እዮሀ ያለ ጊዜ ነው.. 😑
🔥2
ጥ
የ chat history screenshot, pfp አድርጎ, he Slid Into my dm n said ረመፅ 😭👩‍🦽

*ish know ur audience😭😏